#inspireethiopia #habesha #ethiopia
ፈተና በጣም የተረጋጉ በሚባሉ ተማሪዎችም ላይ ሳይቀር ተጨማሪ ጫና ይፈጥራል።
ይሁንና የተወሰነ ዝግጅት በማድረግና የታሰበበት ፕሮግራም አውጥቶ ትምህርቱን
በመከለስ የሚገባዎትን ውጤት ማግኘት ይችላሉ፡፡
በዚህ ቪዲዮ እንዴት ያጠናነውን ማስታወስ እንደምንችል እንመለከታለን፡፡
ስለተከታተላቹኝ አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
ሁሌም የ Ethio Creative አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው
የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይም ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉 / @ethiocreative
Негізгі бет ያጠናኽውን የማስታዎስ ችሎታ | ለፈተና እንዴት ላጥና
Пікірлер: 1