KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Yetu Tenegro - AZEB HAILU
Күн бұрын
Yetu Tenegro - AZEB HAILU
Рет қаралды
24,456
Azeb Hailu Official
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 60
@peacemakersprayerandworshi2364
Жыл бұрын
እሰይ አዜቤ በጣም መጥፎ ህልም አይቼ ከአንድ ወር በፊት እህቶች ተሰብስበን ጸለይንልሽ በቸርቻችን ዛሬ ይህን ማየቴ ክብሩ ለጌታ:: እንወድሻለን::
@lidyazewdu7
Жыл бұрын
ጌታ ፈቅዶ አንቺን አግንቼ አክብሮቴንና ፍቅሪን የምገልጥበትን ጌዜ እናፍቃለሁ። መዝሙሮችሽን በሰማሁ ቁጥር የክርስትና ጀግንነት ቆራጥነት ማገልገልን እንደጀግና ወንድ በስሙ መንጎራደድን መፎከርን ውስጤ ደሜ ይሞላል አንቺ እግዚአብሔር ሴት እልፍ አእላፍ ሆኜ!!!!!!
@genizedo2881
Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊@q
@LifeTimestudent-p2o
8 ай бұрын
Vert true Amen !
@BELOVEDHANDS41
8 күн бұрын
ምን አይነት የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያለው😢😢😢😢 ኦ አዜብዬ ጌታ ብርክርክ ያድርግሽ❤❤❤
@bethelmerzuk2917
Жыл бұрын
አዜብ አንቺ ስጦታችን ነሽ ያው ሁሌ ሰምተሸዋል አሁንም ልድገመው በጣም እንወድሻለን ጌታ የሚከብርበት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርልሽ
@Mimitwa
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ፨ የጌታ ታማኝ አገልጋይ አዚዬ
@tsigearaya4565
Жыл бұрын
አንቺ ድንቅ የኣባቴ ልጅ!! ኣባትና አምላካችንን እንዲህ በግለት፣በፍፁም ሀይልና መሰጠት ስታመልኪ፣ ስራውን እና ፍቅሩን ስትዘክሪ፣ ነፍሴ ኣብራሽ ወደሰማያየተ ሰማያት ትጓዛለች። እግዚአብሔር ባንቺ ስላስቀመጠው ፀጋ፣ ስለሰጠሽ ጉልበትና፣ ፍፁም መታዘዝ ክብር ሁሉ ለሱ ይህንን ይህንን ዝማሬሽን የኣማኑኤል ቤተክርስቲያን ከለቀቀችው ጀምሮ ቀኑን ሙሉ ያለማቋረጥ "ካህኔንም" ጨምሮ ሰማው፣ ብር ብር ሳረገው ነው የከረምኩት። ይገርምሻል በልቤ አዚቲ ለምን በሯሷ ገፅ ብታስቀምጠው ቅዱሳን ይባረኩበታል እያልኩ አስብ ነበር። እንድናይ ያሉ በእውነት በመንፈስ በፍፁም አክብሮት'ና ትህትና እግዚአብሔር በዜማ የሚያገለግሉ ሴትና ወንድ ልጆች ሰላሉን እግዚአብሔር ይክበር!! ሙዚቃውን ጥንቅቅ አድርገው ካንቺ እየትናበቡ የተጫወቱትን እግዚአብሔር አብዝቶ ፣አብዝቶ ይባርካቸው። ኦ! እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ!! እባክሽ " ካህኔንም" በዚሁ ልቀቂው። በርቺ የኔ ውድ እህት ብዙዎች እግዚአብሔር ባንቺ ባስቀመጠው ፅጋ እንደተባረኩ፣እንደሚባረኩም የእግዚአብሔርንም ማዳና ፀጋ እንድሚረድ እኔ አንዷ ምስክር ነኝ።
@fikruesayas3543
8 ай бұрын
It is everlasting song , the way you disclose the glory of God is really Amazing !!!! Much blessing to you and family!
@biniyammanayeofficialchann5740
Жыл бұрын
አዚታዬ ባንቺ ዝማሬዋች ነው ጌታ ያገኘሁት ጌታ ይባርክሺ ይህን ጌታ ሰላሰተዋወቅሺኝ
@mestawetdegeto2252
5 ай бұрын
አዜብዬ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ በልዩ ቅባትና ፀጋ አባቴ ይግልፅሽ ለትውልዱ መፅናኛ ሆነሻልና ተባረኪ ሁሌም ሻይን አድርጊ እብሪ የክብሩ መገልጫ ሁኚ በረከታችን ነሽ::We love you.
@asmaitmathewos6444
Жыл бұрын
Azebiye anchi yegna bereket nesh, keqibat wedeqibat teshegageri. We love u so much❤❤❤❤
@matthewmilikit2230
Жыл бұрын
Azeb you're our blessing given from God, stay smile and graceful🙏🙏🙏
@shalommitiku6047
Жыл бұрын
የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ ኡፍፍ
@shwithaile3179
Жыл бұрын
Ellllllllll Amen beye maledawu hulu gzie adiss newu yene gieta.God bless u Azieba.
@henokzewdie6927
Жыл бұрын
ዝቅ ያሉትን ከፍ የሚያደርግ ጌታ ይባረክልን
@TruzBtold
Жыл бұрын
I love love love love Azeb's songs. They're so heavenly.
@hanayegeta
Жыл бұрын
Elelellelelel beyemaldew hul gezye addis tebareky❤❤❤❤
@almazbirhane2658
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@DaniHabeshawi-di6op
Жыл бұрын
ewnet tebarkeshal
@selamawti531
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Ameb tabarki Abezye ❤🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🗣🗣📖📖📖📖🗣🗣📖🗣📖🗣🗣
@lulithibue8027
Жыл бұрын
Azebya may the lord blesses you
@destagezahegn2396
Жыл бұрын
Yne weeeed hazebyee ❤❤❤❤
@dambalogudiso4823
Жыл бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ አሜን አር አሜንንን
@Kaleb774
Жыл бұрын
Azebiye you are verified by the grace of God in great heavens and the spritual song socity i always thank God about we sing togather in our eternal life love you azebye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kaleb774
Жыл бұрын
ዛሬ በሰራው ስታምግሱ ደግሞ ማለዳ አዲስ ነው እሱ መልካምነቱ ከቶ አያልቅበት አደራረጉን አቤት ሲያውቅበት በምስጋና ላይ ደግሞ ምስጋና በአፋችሁ ሳቅ ይጨምርና በልቦናችሁ መደነቅ ሞልቶ ሳይለዋወጥ ይኖራል ፀንቶ❤❤❤❤
@addisalemwold
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረ አህቴ🙌🙏
@tigisttaye3193
Жыл бұрын
የቱ ተነግሮ የቱ ይቀራል :: አምላካችን ክበርልን
@trufatpupiseyoum6448
Жыл бұрын
እንደዚህ ምድርን ለቀቅ ማድረግ ነበር ያማረኝ 😍 በማይበርድ መንፈስ፤ በማይወርድ መረዳትና ፍቅር ለኢየሱስ መዘመር 🔥🔥🔥
@miheritidafarigetahoytames2066
Жыл бұрын
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል የጌታ ሥራ እጅጉን በዝቷል ከየት አንስቼ ስንቱን ላስታውስ በየማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነግሮ ሊጨርስ ማነው የቻለ ተዓምራቶቹን እያስተዋለ የጌታን ክብር ታላቅነቱን የፍቅሩን ብዛት ደግሞ ጥልቀቱን ከመጣው . (1) . ሁሉ ያለፈ ከህሊናችን ሞልቶ የተረፈ ነውና ታላቅ ሥራው ብዙ ለዚህ ለጌታ ምሥጋናውን አብዙ ይሄ ሁሉ ፍጥረት የሚያመሰግንህ ይሄ ሁሉ ክብር ለአንተ የተገባ ስለሆንክ ገዢ ብርቱና ገናና አሁንም አሁንም ይብዛልህ ምሥጋና ፍጥረታት በሙሉ በግዛትህ ናቸው ስለዚህም በአንተ ብዙ ደስታ አላቸው በራሳቸው ቋንቋ ይመሰክራሉ የእግዚአብሔር ሥራ ፍጥረት ነን እያሉ ሃሌሉያ የለህም መሳይ (3x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (3x) ኦ ሃሌሉያ በደማቅ ብርሃን እራስክን ሰውረህ ከፍ ካሉት በላይ እጅግ ከፍ ብለህ ድካምና ዝለት ሳያውቅህ እርጅና ትናንትና ዛሬም ሁልጊዜ ገናና ንጉሥ በንግሥናው አዋቂው በዕውቀቱ ሊመስልህ ሲሞክር ሲጥር አይ ሰው ከንቱ ነገር ግን ከአንተ ጋር ሁሉን ሲያስተያይ ሁሉን ብሎ ያልፋል የለህም መሳይ ሃሌሉያ የለህም መሳይ (3x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (3x) ኦ ሃሌሉያ እግዚአብሔር እንዲህ ይህን ይመስላል ተብሎ በቃላት መች ይገለጻል አንዲያ ልጁ በቀኙ ያለው ተረከው እንጂ ሌላ ማን አየው ሰማይ ተቀምጦ እግሮቹ ምድር ታላቅነቱ እንዴት ይነገር መግለጫ ቋንቋ ቢጠፋም ቃሉ እንዲሁ ብቻ ተመሥገን በሉ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል የጌታ ዝና እጅጉን በዝቷል ከየት አንስቼ ስንቱን ላስታውስ በየማለዳ ሁልጊዜ አዲስ የለህም መሳይ (3x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (3x) ኦ ሃሌሉያ (2x
@GROWTH772
Жыл бұрын
God Bless You🙏 you are power full woman I love you so much 🤩🤩🤩
@shemistube
Жыл бұрын
ስላም እዝህቤት ምርጥ ቆይታ
@rebeccabelay8630
Жыл бұрын
Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and beautiful, God bless you all!
@KidistGenetu
7 ай бұрын
እሰይ ተባረኪልን🙏
@gelilasemere6067
Жыл бұрын
Ellleeeellleeeellll.....Glory to God! Azitye God bless you more and more 🙏 I can't stop listening! Stay blessed.
@terkechtaka6815
Жыл бұрын
እልልልልልል ሃሌሉያ ❤❤😊😊
@MasuNegash
10 ай бұрын
Dawit bezemenu getan agelegelo alefe Amen
@kathylilidaressa1280
Жыл бұрын
Ohhhhh...Hallelujah...God bless you..❤️🙏
@tigestermayse8641
Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@Ev.johnkebedemekuria2340
Жыл бұрын
በጸጋው ብዛት በምህረቱ ክብደት በደሙ ኃይልና ጥበቃ ከክብር ወደክብር እየተለወጥሽ ዘመንሽ ያልቃል
@BeziGirma-o5j
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል አሜን አሜን
@bezuasrate481
3 ай бұрын
አልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samymulu7110
Жыл бұрын
አዜብዬ ጌታ ያብዛልሽ ❤❤
@lulithibue8027
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል በየማለዳው በየማለዳው በየማለዳው ምህረቱ አዲስ!!!!!!!!
@meseretchernet7032
Жыл бұрын
Gita yibareki silachi gitani ameseginalewu biriki beyi ❤
@tamratalemayehu5843
Жыл бұрын
Amen Tebareki ❤❤❤❤
@alexalex7883
Жыл бұрын
Amennn taberk azeby
@dannybeauteysalon8211
Жыл бұрын
እሰይ አልልልልልልልልልል
@tayechtekle6505
Жыл бұрын
Good blesse you
@emebetseyoum8862
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@alexalex7883
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jaforbahrain356
Жыл бұрын
❤❤❤❤Amen tabreki bibzu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilytilahun2710
Жыл бұрын
fire 🔥 fire 🔥 fire 🔥
@yeabsirafekede8910
Жыл бұрын
Azeti❤
@alemayehuwoldemichael585
2 ай бұрын
0:55
@Everlasting-life
Жыл бұрын
Azuye❤❤❤❤❤❤❤
@YetuBelete
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@beckyj6977
Жыл бұрын
እውነትም በየማለዳው አዲስ
@tigisttaye3193
Жыл бұрын
ማለዳ ሁል ጊዜ አዲሴ
@meritube4211
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 60