KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዮአዳን ክፍል አንድ
Күн бұрын
ዮአዳን ክፍል አንድ
Рет қаралды
409,538
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 443
@samerahabd
6 ай бұрын
እር እባካችሁ ያንን የነሳራን ድራማ ልቀቁልን በቀንኮ ሳላየው አልውልም ይቶቡን ትለቁታላችሁ እያልኩ በጣም ነው እምንጠብቀው ልቀቁልን እባካችሁ
@NursehasenUmer
6 ай бұрын
አወ ይለቀቅልን
@Rahmaየቦረናዋ
6 ай бұрын
ማነውየሚለውልሹፈው😢
@samerahabd
6 ай бұрын
@@Rahmaየቦረናዋከዚሁ ፒጂ ለዛ ነው ወዳታች ሳቢው ታገኝዋለሽ ከቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ይላል
@እሚትቲዩብ
6 ай бұрын
❤እኮ ይለቀቅ
@ሀዊነኝ-ዠ5ዐ
6 ай бұрын
እረ አዎ ይልቀቁልን ❤
@DigafeBalcha
6 ай бұрын
ኤረ የነ ሣራን እና ዮዮን ልቀቁልን በሕግ አምላክ!!!!!!
@Abeba-xt3su
6 ай бұрын
𝑻𝒆𝒇𝒖 𝒎𝒏𝒆𝒘😢
@rayanrayankhaled9410
6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣
@sallymamaaa2160
6 ай бұрын
ሳራና ዮዮን ልቀቁልን እባካቹ
@AnhaeMahemad
2 ай бұрын
ነየሳራን አላወኳቸዉም አስረዱኝ እስኪ
@ClipAlert-l1v
6 ай бұрын
የኔ ዮዮን ሳሪን መጨረሻቸው አሳዬን እባክህ በማርያም በአላህ ይሁንባችሁ😢😢😢😢
@جميلهاثيوبيا-ق8ز
6 ай бұрын
በጣም ከምር 😂
@seenaaJesus
6 ай бұрын
በስላም ነው 😂😂😂😅
@ZainabZainab-u6j
6 ай бұрын
😂😂እኮ
@GenetyeTwahdoLij
6 ай бұрын
ኧረ ተው ለድራማ ብላችሁ አትዘባርቁ
@ATayetub
6 ай бұрын
አትቀባጥሪ የምን መራገጥነው በማሪያም በአላህ
@زهرة-م6م
6 ай бұрын
የነሳራ የታለ በየቀኑ በመጠበቅ ደከመኝ ❤❤❤
@mebratufikre2450
6 ай бұрын
አረ ለዛዎች የነ ሳሪቾን ድራማ ልቀቁልን እነ ዮዮ በቅርቡ እንደሚለቀቅ ተስፈ አደርጋለሁ ለዛዎች❤❤
@ATayetub
6 ай бұрын
በጣም ነው የምታበሳጩት ለተመልካን ክብር ይኑራችሁ በተመልካች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘ ድራማ እንዴት አትቀጥሉም የፈለገ ብለቁ እኔ አላይም ያኛውን በየሳምንቱ ብለቁት ይሄንን ለመጠባበቂያ ባየሁትነበር እጭ😢😢😢😢
@mesiyilma6778
2 ай бұрын
እና እያየሽ አይደል የኮመትሽው ክክክ😂😂😂😅
@louatlouat1381
Ай бұрын
😂😂😂@@mesiyilma6778
@uaeuae9553
4 ай бұрын
ማነዉእደእኔ ከቲክቶክ አይቶየመጣዉ😂😂😂
@Neja-lf4uk
3 ай бұрын
Ene😂
@fjer2692
6 ай бұрын
የነሣራን ልቀቁልን በህግ አምላክ
@user-friendly7324
6 ай бұрын
ብዙዎች ያልተናገሩለትን የወንጀል ታሪክ ነው ያነሳችሁት በርቱ 👏👏👏 ቀጣይ እንጠብቃለን
@zdtube5432
6 ай бұрын
ይሄን ቻናል በጣም ወድጄው ነበር ግን የተመልካች ክብር የላችሁም ለምን አቋረጣችሁት የነሳራን 😮
@maryammaryam-kb1yo
6 ай бұрын
አንከታተልም የናንተ ድራማ መጨረሻ የለዉም ላይክም አናረግም😏😏😏😏😏😏
@Nejat104
6 ай бұрын
እኔጰአላይም
@ughv4928
5 ай бұрын
😂😂😂
@ughv4928
5 ай бұрын
አወ አላ አዋጅ እነ ሳሪ ይምጡ
@NesruHusien
3 ай бұрын
sew aynaqem leqequlen
@tesfanesh-w8v
6 ай бұрын
ይሄፊልምእደኔያልገባው በላይክ👍👍👍
@ሀነንነኝ
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mikaelmeleakuhan3370
6 ай бұрын
ዮዮና ሳራ😢 የት ገቡ😥 ልቀቁልን
@warisabbasi6247
6 ай бұрын
የነሳራ ድራማስ😢 ልቀቁልን😢
@tijitube-m2r
6 ай бұрын
ሃራ ዮዮ እና ሳራ የት ጋቡ 😢ልቃቁልን 🏃♀️
@gatogatometka30
6 ай бұрын
ማነይ ስራማሬ
@tijitube-m2r
6 ай бұрын
@@gatogatometka30 አሪፍ ነው
@hhabeshawit5917
6 ай бұрын
ሳሪን እና ዳጊን የዮኒ እናት ገድላባችሁ ነው እንዴ ቤት ገብታ አልወጣም ያለች ሴት....() የሚለውን ያቆማችሁት😂😂😂😂
@getetilaye5905
6 ай бұрын
እነ ሳራና ዮዮ የታሉ ልቀቁልን ቀጣዩን
@temaratube
6 ай бұрын
እነሳራን አምጡልን ኤጭ የድራማ መንጋጋት ዘጋን 😢😢😢
@oneloveethiopia9687
6 ай бұрын
የነ ሳሪችን ፊልም ልቀቁልን 🥺በጥበቃ ደከመን
@MamaMa-d5x
6 ай бұрын
ሀኒቾ የኔ ማር
@TigstAshagrie
6 ай бұрын
ሀኒቾአታልቅሸ
@dawitdave88
6 ай бұрын
ዮአዳን ነው ስሟ
@AtikelteMare
Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከዚህ ሰዉረን የምፈራው ቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@MYLOVE-c2b
6 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ የሳራንና የዮዮን አምጡልን በፈጠራችሁ እኔ ነፍስ ጥሩ ነኝ የነሱን ድራማ ሳይ ሆድ ውስጥ ፂንሱ ይጨወታል አንሁ ግን ምንም አይጨወትም በፈጣሪ በፈጣሪ ስም🙏
@samerahabd
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MemeMememisirachi
6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣be tikikil
@MYLOVE-c2b
6 ай бұрын
@@MemeMememisirachi ሳቁ ምን አለባችሁ😂😂😂😂
@Uhigoh
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ጭራሽ ይጫወታል 😂😂😂😂
@MYLOVE-c2b
6 ай бұрын
@@Uhigoh አሁንም አይጨወትም የሳራንና የዮዮን ድምፅ ስሰማ አዎ ይጫወታል😂😂😂😂😂
@Jungkook-world97
6 ай бұрын
እነ ዮዮን እና ሳራን አምጡልን please😢
@marmaryeheyabenat1796
6 ай бұрын
ደግሞ ይሄ የመቼ ነው ዋው በሉ እናያችዋለን በርቱ የማዳም ኩሽና በምን ይገፋል😢😢
@FawziaAlsaudi
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KemilaDaffis
6 ай бұрын
Enaa yonas Sara dagii yet teftot new ebakachu enasun enfaligalegn uuuu saricho yonas
@AlmazTakilu-ob1vh
6 ай бұрын
Inem inesun efiligaleu ❤❤❤❤❤
@fenetdheresa3910
6 ай бұрын
Awo yet hedu ena sara
@HannaH-fz5lm
6 ай бұрын
ሀኒ አይቸ ነው የገበሁ የኔ እንዴት እንደምወድሽ😢😢😢
@Ethioselamy
6 ай бұрын
Please, I want to see Sara and yonie all the group. Please ❤❤
@AmenaShefa
6 ай бұрын
አር እነሰረረረን ልቀቁልን 🙏🙏🙏
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
6 ай бұрын
ቆይ ይሄ ሚድያ ለምንድን ነው ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችውን የነ ሳሪ ፕሮግራምን ለምን አቋረጣችሁት😢😮😮😮
@WorkeGelana-sv5if
6 ай бұрын
እኮ እኛምንፈልገው የነሳራን ነው እነሱ አቋርጡት😢😢😢
@AmanuelBerhanu-gb6fg
4 күн бұрын
ሃኒን እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍
@FatumaTube-dp1sl
6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ለዛ የሴተኛ አዳሪዋ ከቤቱ ገብታ አልወጣም አለች የሚለውን ፊልም ልቀቁልን
@MdEt-re1rn
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሸእንልቀልን😅😅😅
@FatumaTube-dp1sl
6 ай бұрын
@@MdEt-re1rn የፊልም ጥማት ክክክክ
@Neimabintabuha1234
6 ай бұрын
Leman nw selamtaw?😮😮 kkkkk
@Neimabintabuha1234
6 ай бұрын
Ws wr wb 🥰
@FatumaTube-dp1sl
6 ай бұрын
@@Neimabintabuha1234 ለክርስትያኖቹ
@WorkeGelana-sv5if
6 ай бұрын
የነሳራ ይለቀቅልን አቦ 😢😢😢
@ClipAlert-l1v
6 ай бұрын
የሴተኛ አድርን ድራማ መቼ ነው የምትለቁት😢😢😢
@ሀነንነኝ
6 ай бұрын
እንጀ
@የፍረኪማyoutube
6 ай бұрын
አረ እነዮዮን ልቀቁልን ነፈቁን እኮ❤❤
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
6 ай бұрын
ሀኒቶአታልቅሺ
@Hawa-gc2pl
6 ай бұрын
አረ የነሳራነው ብየ እኔ ደሞ ድራማው ግን ወደየት ደረሡ እነሳሪቾ የሳቄ ምጭነበሩ
@YemsrachZenebe
3 ай бұрын
Yena yoyu ena yena sare dirama er 29 tolo likkun❤❤❤🎉🎉🎉
@tesfaneshimathiwos8698
6 ай бұрын
የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን ሚሎ ቤቱ ጋብታ አልዎጣም ያላችሁ የሚል እና ሳራ የት ሄዱ
@MemeMememisirachi
6 ай бұрын
Yeti indegebako ine alaqim indawu
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
6 ай бұрын
ዋው አሪፍ ይመስላል ግን እደነሳራ አጐጉታቹሁን የምታቆሙ ከሆነ ይቅርብን እነሳራን ልቀቁልን መጨረሻውን ማየት እፈልጋለን
@mimimoges8192
6 ай бұрын
እነሳራራራራራራ ኧረ እባካችሁ ልቀቁልን
@JemalMohammed-ih5xz
4 ай бұрын
ትፈልጋለሺ
@abezash921
6 ай бұрын
እኔ ዮዮን ሳራን ልቀቁ በቃ😢🙄😏
@Emuhanantub
6 ай бұрын
የነ ሳራን ልቀቁ እናተ እየጠበቅናት ነው ሳራን እፉዬ ገላን ልቀቁ ሌላ ድራማ አናይም የሳራን ካላመጣችሁ አንፎሎ እናረጋለን
@Saranegni21
6 ай бұрын
እነ ሳሪን ካላመጣችሁ ከእንግዲህ ተከታታይ ድራማ አናይም 🙅🙅
@YordiBirhanu-k6d
6 ай бұрын
እረ የነ ሳራ የት ገባ ልባችን ሰርቆ ጠፋ
@ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
6 ай бұрын
አረ በህግ የነሳራን ልቀቁልን ኡኡኡኡኡኡ
@mimimoges8192
6 ай бұрын
ሌላ አንፈልግም ሳራራራራራን ብቻ
@MemeMememisirachi
6 ай бұрын
be tikikil😂😂❤❤
@AlngyAlngyሰአዲወሎየዋ
6 ай бұрын
እረየሳራ ያለህኡኡኡኡ
@ሪምወልየዋ
6 ай бұрын
አስተማሪ ያለው ይሄ ነው ተገባሽ ሀገራችን እየህነ ያለው
@HannaH-fz5lm
6 ай бұрын
ሳሪን የዮኒ ይለቀቅልን😢😢😢😢😢
@AhmadAhmad-ll7ce
6 ай бұрын
እነሳሪቾ የት ሂደው ነው የጠፉት
@جميلهاثيوبيا-ق8ز
6 ай бұрын
ረ ዮዮ የኔ ተናዳጅ ልቀቁት😂
@اال-ج6م6ق
3 ай бұрын
የአላህምቀኛንከዘርማዝርአጥፍልልልን
@HiHi-oe5mv
Ай бұрын
ሀኒቾን አይቸ ነው ከቴክቶክ የመጣሁት😍😍😍
@AmeenaHussein-f1z
6 ай бұрын
የነሳራን ለቀቁልን የጀመራቺሁትን ሳጨርሱ ሌላ አትጀምሩ አፈልግም እዴ
@betelihe
6 ай бұрын
ይሂንም ልታቀርጡ😢 ሳራና ዮዮዮ ናፍቀውናል አምጡ ፎቶም ቢሆን😢 ሀኒየ ሰወድሸ በዚህም መጣሸ
@KokebTefera-r1t
6 ай бұрын
የነ ሳራ ይለቀቅልን
@sumeyaakmal6662
3 ай бұрын
ለማንድነውየጀመራቹትን ድራማ የማትጨርሱት አስራ አምስት ለማይሞላ ድራማ ዮአዳንን ድራማ ፖርት119 እያላቹ ትፅፋላቹ እኛ በፍለጋ እንድንደክም ነውን
@Hanantesager
6 ай бұрын
Sara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nejat104
6 ай бұрын
የነሳራ ድራማ አቃረጡት ሲያስጠሉ
@JemalMohammed-ih5xz
4 ай бұрын
ሠሠሠላላምምም
@helentube4131
6 ай бұрын
ኧር ለዛ የሴተኛዋን ልጅ ልቀቅልን
@AyantuChala-z9o
6 ай бұрын
አረ የነሳራን ልቀቁልን
@konjokonjotakoji
6 ай бұрын
አራ ይናሳራ ፍራማ የት ጣፋ??
@sisaybelayneh8037
6 ай бұрын
የነሣራን ምነው ተዋችሁት ሣያልቅ ይቆማል እንዴ
@emushewatube
6 ай бұрын
ሳሪ እና ዮዮ ጭቅጭቅ ናፍቆናል ልቁልን
@mitha247
6 ай бұрын
አረ የነሳራ ድራማ ልቀቁ
@TigstGetachow
5 ай бұрын
የድምፅ ተሰጦአችሁ ዋዉዉዉ ግን ዘምሩበት ከአለም እልቅ ወደ እምነት አድርጉ❤❤
@Nነኝየመስቆቀብራራ
6 ай бұрын
ቀጣይ እጠብቃልን
@iphoniran8369
6 ай бұрын
ምዲነው የተጀመረው ሣያልቅ ሌላ የምትለቁት ላክም አንሠጥም የነሣራን በጉጉት ሥንጠብቅ ሌላ😢
@MelatMilo
6 ай бұрын
ኸረ እነዮኒን አምጡልን😒
@GgDf-s4p
6 ай бұрын
አረ ወይኔ. ❤❤❤ሲያምር❤❤
@senayitimaza9630
6 ай бұрын
ሳራ እና ዮዮ አረ የት ሄዱ
@zinatalemnew6090
6 ай бұрын
ኧረ ሣሪታን አምጡልኝኝኝኝ
@gadagemsisa
6 ай бұрын
Ara yan dirama amtulen. Bet gebta alwetam yalechw setegna adari
@KemilaDaffis
6 ай бұрын
Enaa yonasina saricho new adel
@meskeremdebela3697
6 ай бұрын
Aleqe😂😂
@PaulElisa
6 ай бұрын
መጀመሪያ የነሳራን ጨርሱ
@MadinaAdam-s6n
6 ай бұрын
ኧረሳረዬን ልቀቁ
@TsehayTsi
6 ай бұрын
መጀመር.እጅ.መጨረስ.አታውቁም
@RuqayyaR
6 ай бұрын
የነሣሪን ልቀቁት
@AyalaWagayehu
6 ай бұрын
Ere ewnet new saricho mugitaa nafkognal ke yoyo chimir betam koyuubin ebakachuu adrsulin
@kiyakiya9008
6 ай бұрын
Yena yoyu ena yena sare dirama sacherisu yhenina jemerach
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
4 ай бұрын
ምን የራሳችን ህይወት ድራማ ሁኖብን ምን ድራማ እናያለን💔😥
@mulualemMule-j4i
6 ай бұрын
ዬናስ ሳራ ዳግም ኡኡኡኡኡኡኡኡ የት ናቹ😢😢😢😢
@ሀነንነኝ
6 ай бұрын
ሰረን ልቀቁልን
@አርጉፈነተ
4 ай бұрын
❤❤❤❤አይዞሽውድ
@MKk-qp6qx
6 ай бұрын
ግን ይህ ነገር አይን መጠፍ የው 😢😢😢እውነት ሠራተኝዋ አይታለች እኔ በሆን ቁቁ ነው የምለው ወይይይ😥😥😥😥
@butajrawit
6 ай бұрын
የሳራና ዮዮዮዮዮ አምጡልልልልልንንንንንን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@MareshaGedefaw
2 ай бұрын
ኸረ ሣራ እና ዮዮን ልቀቁልን
@Rahmaየቦረናዋ
6 ай бұрын
ክፍልሁለትየትአለ??
@najaatkadir4895
5 ай бұрын
እስቲ ለተከታዮች ክብር ይኑራቹ
@ሙሌየድንግልማርያምልጅ
5 ай бұрын
ሀኒቾና ለቅሶ አታልቅሽ የኔ ማር
@ነፃነትየድንግልልጅ
6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሚዲያ ችግሩ ድራማ ጀምራችሁ አጨርሱም አላይም ይህን😢
@የሚመካበእግዚአብሔር-ወ3ረ
6 ай бұрын
እረ እነሳሪን😢
@user-xo1hs99
6 ай бұрын
ሳራና እዩኤል አለቀ እደ ፊልሙ
@EmanEndris-bm6zr
21 күн бұрын
እኔ እንደው አለምን ቢገዙልኝ እናቴ ሞተች ብየ አላሞርትም አኡዙቢላ ኢጭ😢😢😢😢😢
@አርቲዩቱብ
6 ай бұрын
ሳራ እና ዮዮ የናፈቋችሁ በ🙋
@lidiya1071
6 ай бұрын
Enem nafikewgnal😢😊😊
@klm9872
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@SumeyaMohammed-z9s
Ай бұрын
ዮአዳንን ስወዳት🥰🥰🥰
@NunuDicha
6 ай бұрын
ዮዮን ሳራን😢😢😢😢😢😢
@ትግራወይቲእየ
6 ай бұрын
የኔ ዮዮ ና ሳሪ ልቀቁልን🙄
@YefekerenatEnat
6 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ
@BirhaneHussen
5 ай бұрын
Seratignawa btam new ymtamrign❤
@eyerusalem9504
6 ай бұрын
መጀመር እንጅ መጨረስ አታውቁ ስንቱን ጀምራችሁ ስንቱን አቋረጣችሁ
Пікірлер: 443