KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዮኒ አንተ ዱቄት❌ ቀዳዳ። የሴት ጥቃት ይቁም ‼️‼️‼️ 🛑🛑🛑🛑
Ай бұрын
ዮኒ አንተ ዱቄት❌ ቀዳዳ። የሴት ጥቃት ይቁም ‼️‼️‼️ 🛑🛑🛑🛑
Рет қаралды
26,397
A Family
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 173
@YordanosFikadu-xf1iy
26 күн бұрын
እባካችሁ ሴቶች ለ ሴቶች ቁሙ ለዛ ነው ወንዶች የሚያጠቁን። ሴቶች ለ ሴቶች ክብር ይኑረን ። thank You ሊያ
@astermussa3400
26 күн бұрын
ልክ ነው እርስ በርስ መረዳዳት አለብን ❤️
@addisaddis8469
25 күн бұрын
ወይ ጉድ እኛም ብናወራ ስንት ጉድ አለ ቻል አድርገን ዋጥ አድርገን ለልጆች ስንል እየኖርን ነው ጌታ ይታረቃችሁ ወንዶች
@astermussa3400
25 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@WorkeGelana-sv5if
25 күн бұрын
ዮኒ እኮ ትክክል ነው ስቶቻችን ነን ባሎቻችንን የምንሰድበው ወዶች በፍቅር ከተያዙ ነፍሳቸውን ይሰጥሉ ግን እኛ ሴቶች ምን ታመጣለህ አናትህን ነው የምልህ ካድሴት ጋር ባገኝህ እገልሀለው እር ስቱን ነየምንናገር. እኛ ስድብ ነው የምናውቀው ወዶች ሰምተው ቂም ይይዛሉ ለዛም ነው እነሱ እኛ ሴቶች ያልነውን በተግባር የሚይሳዩን እኔ እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን ምንም የለም ግን በሌሎች ላይ ብዙስለተማርኩ ባሌን መጥፎ ነገር አልናገርውም ጎመን በጤና ባይመቸኝ እኮ ቻል አርጌ ልጆቸን አሳድጋለው ቀን እስኪያልፍ ያባትሽ ሎሌ ያግባሽ ይባል የለ. ለልጆቻችሁ ስትሉ ባሎቻችሁን ትከባከቡ አትሳደቡ ሴቶችየ.ለደዝህ አይነቶች ወዶች ልብይስጥልን 😢😢😢😢
@astermussa3400
24 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@user-rv9hd5zy1w
8 күн бұрын
ትክክል ብለሻል
@MargaMarta-fm6pz
22 күн бұрын
ልያዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባሩክሽ ከጓኗ ሆነሽ ኡነቷ ሥለዉጣ በጣም ነዉ የማመሠግንሽ አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤
@user-px6sj7ul8w
27 күн бұрын
ሊያዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ነው የተናገርሽው 🙏🇪🇷
@user-lf7qg4iz1w
27 күн бұрын
እናንተ ዮኒ ማኛን ጤነኛ አደራጋችሁት
@astermussa3400
27 күн бұрын
ምን ጤነኛ ነው 🤣🤣🤣
@osratgold7930
25 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹❤🙏🏼👍
@user-ui5em4iz8p
5 күн бұрын
ፍቅር ያልቃል አለች ዬኒ ልክ ነው ሌላው ይህሄ ጉዳይ በሚዲያ ሳይሆን በፍርድ ቤት ነበር መጨረስ ያለብሽ አይ የወንድ ልጅ መከራ በዚህ ኑሮ ጭቅጭቅ ተጨምሮ
@Bojaethiopia-rk8tq
25 күн бұрын
ዮኒ ማኛ የመቼ የትዳር መፍትሔ አፈላላጊ ነው ።እንካን የባልና ሚስት ጠብ አሳስቦት ተስማተው በሰላም እዲኖሩ ጥሩ አሳብ ይዞ ይመጣል ብላቹሁ የምታስቡ ሰዎች የዋሕናቹሁ።
@Bojaethiopia-rk8tq
25 күн бұрын
ዮኒማኛ እንኮን የግለሰብ ትዳር ሰላም ሊሳስበው ቀርቶ።የተከበሩ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሰላም እዲአጡ ብሔር ከቢሔር ግጭት ቀሽቃሽ ።ሐይማኖትን ከሐይማኖት የሚናጭ ።ዱቄታም አይደል እንዴ ?????
@meseretgebretekle5301
6 күн бұрын
ፍቅር አጥታ ይሆናል እውጭ እየጨፈረ እየመጣ ይሆናል ሰውን የሚያኖረው ምግብ አይደለም ገንዘብ አይደለም ።
@netsanetmandfro7815
23 күн бұрын
ስረአትሽ በጣም ተመችቶኛል ተባረኪ❤❤❤
@astermussa3400
23 күн бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Suzansos
27 күн бұрын
አኔም ፈትቻለሁ ባሌን አየጠጣ ማርያምን ዘሬ ስደት መጣሁ 😢😢😢 ቤተን ትቼ
@astermussa3400
27 күн бұрын
አይዞሽ 😢💔
@YonasYonas453
23 күн бұрын
ሙያዉ
@sabagebru6850
24 күн бұрын
ዮኒ ትክክል ነው ማስረጃ ያስፈልጋል በአንድ ሳይድ ብቻ ስምተን ባንፈርድ ጥሩ ነው ከቻላቹ ባለቤቷንም ጠይቁት
@astermussa3400
23 күн бұрын
ተጠይቁ ያላግባብ መልስ ሰጥቷል
@barcoteabenet1511
26 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ፍርድቤት የትዳር ጉዳይ በቲክቶክ ሆነ ዳንኘቱ ለዛውም ኪኪኪኪ
@user-jo7ih8oj5w
26 күн бұрын
በአዉነት የሄ ነገረ የኔ ተሂወት ያቀረቡት የመሰለኝ ሁት ልጆቸን ትቸ ስደት ወጣሁ እና ልጅትወን በእኔ ቦታ ያየሁት
@astermussa3400
25 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😢💔
@Abcd1we
23 күн бұрын
እኔ ከላዬ ላይ አደለም ቺት ልጆች ወልዶአል ግን በሱ ስለምንተዳደር ይሄው ፈጣሪ እሰኪፈርድና የራሣችን ነገር እሥኪኖር ከልጄ ጋር እንጠብቃለን ።።።
@astermussa3400
23 күн бұрын
ከባድ ነው እይዞሽ 🙏🙏
@user-il9un8pp4w
4 күн бұрын
ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@SaraBarKot
6 күн бұрын
ባለቤትዋ መሰሪ ነዉ ምንም ቢያደርግላት ፍቅር ካልሰጣት ምን ይሰራል
@YonasYonas453
23 күн бұрын
ታዲያ ቁጭ ብላ በእርሱ ላብ እየበለች እየጠጣች ምን ልሁን ነዉ የቤት ኪራይ በዉድ እየከፈለ ፍቅር አልሰጠኝም ደሞ ሰራተኛም ቀጥሮ ይቺንማ ነድሎ ነበር ማባረር ወንድ ልጅ በቃ ሰዉ በወለደዉ ደም መትፋት አለበት መጀመሪያ ፍቅር ለማግኘት እራሳን ትቻል ጥገኛ 😂😂😂😂
@astermussa3400
23 күн бұрын
አይባልም 😢
@user-yd9nx1gv4y
11 күн бұрын
ምነው ሚስጥርሺን አደባባይ ባታወጪ ጥቅም የሌለው
@AseressetegeAserse
26 күн бұрын
ትክክል ነሽ ለምሳሌ እኔ ሰውቤት ነው ያለሁት እና አሴሪያ ችግሬን ስነግራት አትረድኝም እና ሁሊ አለቅሳለሁ እጨነቃለሁ ሰው ማለት ችግርሽ እሚረዳሽ 😭
@hey1232
25 күн бұрын
እይዞሽ እህቴ ለማይገባው ስው ከመናገር ለፈጣሬሽ ነግረሽ የሱን መልስ መጠበቅ ይሻላል.... ግን የት ነው ያለሽው ከቻልሽ ላውራሽ ምንም ባላደርግልሽም በሀሳብ እረዳሻለሁ...!!!
@astermussa3400
24 күн бұрын
አይዞሽ እህቴን ማያስ ቀን የለም 🙏🙏🙏
@jemo5716
25 күн бұрын
አዎ ከወጣሑ ብላ ልጀ እየታሸች አለች ከልጅ ጋር።እግዚአብሔር በቀኑ ይገላግላት።እውነትሽን ነዉ።አሉ ብዙ።።
@s0lomon150
8 күн бұрын
ልጅቷ መፍትሄ ፈልጋ እናንተ ትጨቃጨቃላችሁ ሊያዬ ይመችሽ
@user-cd5ss7pe1m
15 күн бұрын
ትክክል ቆጆ አስተያየት
@fauziayasuf6518
26 күн бұрын
ሉያ ሹ ምረጠ ሰዉ
@user-eg8wu1lb5s
6 күн бұрын
አይዞሽ፡እህቴ፡ፈጣሪ፡ይድረስልሽ።
@LoveAndPeace2424
28 күн бұрын
ደሞ ቆንጂዬ ልጅ ናት ጎስቁላ ነው እንጂ:: አይ ወንዶች... የሰሜን ሰው ይመስላል ከአነጋገሩ::
@astermussa3400
28 күн бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው 💔💔
@zahramohammad5812
26 күн бұрын
እራያ ነው ካማረኛ ትጊረኛውን ነው የሚጠቀምም
@amsale-vj4xy
20 күн бұрын
ለምን ግን የስነ ልቦና ባለሞያ አማካሪ ጋብዛችሁ አትረዷቸቸውም? በትምህርትም ሆነ ተግሳፅ ያስማሟቸቸው ይችሉ ይሆን ነበር እኮ።
@Hadya720
24 күн бұрын
በጣም የኛንችግርየማውቅልን አላህብቻነው ስለተረዳሽ ሻት አመሰግናለሁ ለቤትሽአድስነኝ
@user-hm9do7mc3v
26 күн бұрын
ትክክል ሊይ
@jreeygualquihajreey1821
7 күн бұрын
Zore beye asmesaye serto lefeto betu semelese ardkalewe kalechewe endete betu yemelese
@tigistbirehane9728
15 күн бұрын
የኔ ናት ስታሳዝን ግን እኮ እንዲ የምትሆነዉ ከሱ የሆነ ነገር አታለች ይሄ ማለት በዉስጥ ይጫናታል ምክንያቱም ፍቅር አይሰጣትም በቃላት ቶርች ያደርጋታል ይሄ ይከብዳል።
@astermussa3400
14 күн бұрын
በጣም ታሳዝናለች ፍቅር እና የሚስትነት ክብር አታለች ለዛ ነው 💔
@kebeneshmelaku8225
13 күн бұрын
Ye Yonas Damen Chinkelate Ena Yesu Bete Money Minded Yehone Ethiopiawe Wenede Birr Becha Newe chinkelatu Yemeyasebewe (The Power of love❤) aygebaweme .eswa yefelegechewe feker ena Fegegeta😊 Newe. Yete Ale?
@deborahinfochannel4165
18 күн бұрын
ኧር ዮኒ እንዴ ቅናትስ ኬት መጣ መነሻ አለዉ ቅነት ከመሬት አይመጣም እኮ። እንደ እሷ ደግሞ በዛ ለይ ስራ እየሰራችም አይደለም እኮ የበሉ ጥጋኛ ነች።
@shawelshibeshi1692
26 күн бұрын
የግል ጣጣችሁን እዚያው በበታችሁ ያዙት እነ ዮኒ ማኛ ጋር የዱርየ ግሩፕ። እኛ ችግራችን የሀገር ጉዳይ ነው።
@MelkamsewAyal
8 күн бұрын
👉ሲጀመር፣ ❗ 👉እውነተኛ ፍቅር ያለው ከድሀ ጎጆ ነው። ዮኒን የትዳር አማካሪ ያደረገው ማነው ይህን አመዳም ነው❓
@astermussa3400
8 күн бұрын
እውነት ነው እውነተኛ ፍቅር ይሻላል ከምንም
@B_Bella148
6 күн бұрын
Yoni magna ye tidar amakari sihon eko new negeru yetebelashew. Ayzosh my dear, she could as well be in post maternal depression.
@user-bc5gs9bk8e
27 күн бұрын
👍👍👍
@yaredsalesawi5176
7 күн бұрын
Leya semaret 🌹👍
@CR7Kale-tj3rk
26 күн бұрын
ቆይ ከዮን ምን ተጠብቆ ነው ስሞታ ምያሰሙት ሴቶቹ እግዚኦ
@user-hm9do7mc3v
26 күн бұрын
ሊሊሊሊ ጀግን
@kederibrahim993
12 күн бұрын
Tekekl new
@gegura478
6 күн бұрын
Leba higi lemin atihedim unet kalesh
@Abcd1we
23 күн бұрын
እኔን ኡፍ ባሎች ግን እንዲህ የሚያረጋችሁን መንፈሥ ያንሣላችሁ ።።።
@astermussa3400
23 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@wor9768
25 күн бұрын
አይ ሴቶች😂😂😂 መቼ ነው ግን የእውነት የምትኖሩት? ሲጀምር ዘንድሮኮ ወንዱ ሳይፈልግ ነውኮ ካላገባኸኝ ራሴን አጠፋለሁ እሞታለሁ የምትሉት! ሲጀመር ያላገባችውን ወንድ ቤሌ ማለት በራሱ ትልቅ ስህተት ነው። መጀመሪያውኑ ጥቅም እንጂ የትዳር አይነት ሴት አይደለችም።
@astermussa3400
24 күн бұрын
እሱስ ምን አስቦ ነው የሚያስወልደው ካልፈለጋት ለምን ያስወለዳታል ለልጆቹ እንኳን አያስብ
@user-cs6ox7lg6y
22 күн бұрын
ብር ፉቅር አይሆንም እባካችሁ
@astermussa3400
21 күн бұрын
ፍቅር ያሽንፋል💗
@hdud1093
20 күн бұрын
ውሐብቻበሠላም❤ጤናነው
@adaworkabayirga3166
14 күн бұрын
ገበናችሁን፡ለገበያ፡ለማንም፡መፈላሰፊያ፡አይ፡ድንቁርና፣ታዲያ፡ሙታንታ፡ጉባዬው፡እንዲገዛልሽ፡ነው????ከተበደልሽም፣ካልፈለግሽውም፡በህግ፡ጉዳይሽን፡መቁዋጨት።ገበያው፡ትዳርሽን፡እመኚ፡አይሰራውም።
@user-cs6ox7lg6y
21 күн бұрын
ገንዘብም ምንም ዋጋ የለውም መተሳሰብ እና ጥሩ ፉቅር ግድ ነወ ያስፈልጋል
@astermussa3400
21 күн бұрын
በጣም ፍቅር ወሳኝ ነገር ነው ❤️❤️❤️
@seyoum7656
12 күн бұрын
Beybet cezhe ybase gode ale ataganu
@ahme9759
19 күн бұрын
መማር እኮ ሰገጤናት የመልክና የልብስ አራናት ፋራናት አገባትም ገገማናት😂😂😂😂😂😂
@astermussa3400
19 күн бұрын
😁😁😁😁😁
@assreskidane7053
9 күн бұрын
ዝም ብሎ ፈራጅ ያደረገን ማን ነው።
@astermussa3400
8 күн бұрын
ፍርድ መስጠት ሳይሆን ልጅቷ ፍቅር ነው ያጣችሁ ነው ያለው
@yeneMB
11 күн бұрын
Fired kefetarie newu..Hode..Yewuch alega ye wusti eshuhoChi alu enate
@hadasabraha1132
9 күн бұрын
Tebele weseduate
@manodibango7174
22 күн бұрын
❤
@abdurezakkedir3649
7 күн бұрын
ዮኒ ማኛ ጥፋቱ ምንድነው? ልጂቱ ጥጋበኛ ናት።
@fauziayasuf6518
26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethio4421
24 күн бұрын
Liya good job
@astermussa3400
24 күн бұрын
Yes 👍
@FBAFBM265
7 күн бұрын
ችግሮ ሀብት መካፈል ነው
@user-qx5nd1js4g
25 күн бұрын
Yas Attention
@user-zp2cu2hx9b
26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
26 күн бұрын
ይገርማል ትግሬኛ ኣት ሰማም ይበል እንዴ በስማዉ ኣማረኛ ኣያወራም የሆነ የማይረባ ባል
@user-ph3ln4ew2h
17 күн бұрын
የግድ፡ መስረጃ፡ አያስፈለግም። ይቀም ቅማል፡ከዛስ፣
@amsale-vj4xy
20 күн бұрын
ለምን ግን የስነ ልቦና ባለሞያ አማካሪ ጋብዛችሁ አትረዷቸቸውም? በትምህርትም ሆነ ተግሳፅ ያስማሟቸቸው ይችሉ ይሆን ነበር እኮ። for example postpartum depression is normal after childbirth.
@astermussa3400
20 күн бұрын
ልጅቷ ፍቅርና ክብር ነው ያጣቸው ግልጽ የሆነ ነገር ነው
@zahramohammad5812
26 күн бұрын
የልጅቱን ችጊረ እኒና አላህ እናቀዋለን ይቀየራል ብየ ነበረ ጭራሽ እየባሰበት መጣ ለኒ ቅረቤም በላውለታየም ነው ሰውየው መጠጥና መቃም ዘድሮም ሂወቱን እያመሠቃቀለው ነው
@belultauruskinda2476
4 күн бұрын
ፐፐፐፐፐ ስደት ጆንያ
@evgeniakaptimer7223
29 күн бұрын
Yena Hsabe wde slot Bat tehide memehre Grma ( weyem sebel )Teketatelo !! Bemhal lala neger yenoral !! Gata yagezat !! ❤❤❤
@zainabyahiya9851
29 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@user-te1jj7pz6g
23 күн бұрын
ቺት ሲያደርግ መረጃ ሰብስቦ ነው እንዴ? ዮኒ ዝም ብለህ አትቀባጥር። በፍፁም አስታራቂ ልትሆን አትችልም። ምክንያቱም ግልብና መደዴ ነህ።
@astermussa3400
23 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@kebeneshmelaku8225
13 күн бұрын
Demeseshi Aysemame.
@Abcd1we
23 күн бұрын
እረ ዶክመት እያስቀመጠ ነው ቺት የሚያረገው።።።።።
@alavip1081
25 күн бұрын
🙄🙄🙄
@salmaelkanzi655
20 күн бұрын
ወዶችለህይወታችሁዋጋስጡሴትስታማርጡበመገድእንዳትቀሩእኔበህይወቴበኤችአቢአስራስድስትቤትተዘግታልልጆችተበትነዋልካገባችሁቀዳዳአንድነውግልጽሆናችሁተናባችሁኑሩ
@astermussa3400
20 күн бұрын
ልጅ ከተወለደ በኋላ ልክ ነሽ እዛም እዚህም ማይቱ ትርጉም የለውም ‼️
@yonashagos1157
21 күн бұрын
ባሌ አመሸ ብለሽ ነው ያንያህል ኡኡ ብለሽ ቪዲዮ ሰርተሽ አለምን የምትበጠብጪው ?
@astermussa3400
21 күн бұрын
ሀው ምነው 😁😁😁😁
@user-cc5cq4jz1h
11 күн бұрын
ከህመምተኛ የኝ ኣታወሩ ሞኝ ነው
@befekaduzeleke2149
8 күн бұрын
Negresh neber beatir tenteltie Tigre wushima enji bal ayihonim bie tebilo teteriqal. bizu tigirewoch sesegnoch,achiberbariwoch,simetegnoch nachew.silezih setoch tetniqequ new mikire.
@user-qi9rd6jq4i
9 күн бұрын
እንደ እናት ብትሆንም ምንም ክብርየማያውቅ ስንት እማይገባው አለ ተበዳይ ነኝ ባይዋ ለልጅ ብለሽ እራስሽን አትጉጁ አንች ስትኖሬ ነው እነሱም እሚኖሩት ተፍችው እራስሽን ነጳ አውጭ የራስሽን ስራ ስሪ
@astermussa3400
9 күн бұрын
በትክክል እሷ ስትኖር ነው ሁሉ ነገር
@behailumekaria8698
16 күн бұрын
Yesew tedar eyfresachew sebsebu ye utube birr
@maluuhussein815
29 күн бұрын
ዮኒ ማኛ ተከፍሎት ይሆናል
@astermussa3400
29 күн бұрын
ትክክል 🤣
@linarachad7704
29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤@@astermussa3400
@merbarr1645
7 күн бұрын
የሶሻል ሚዲያ ሽምግልና
@tsinattsinat-nn9mj
15 күн бұрын
satochi kemagebatachen befit sera yenuren yebal tegegna anehun yana yakeberenal bal gereban yayal
@lasksegid8926
9 күн бұрын
ኣዞ ሽግር ያልፋል ...
@user-bj8wl2bp5i
26 күн бұрын
ጤኔኛ አትመስለኝም እንዴት 8 ወር ህፃን ዴኬር ታስገባለች?
@astermussa3400
26 күн бұрын
ስራ ለመስራት ፈልጋ ነው
@NetsanetDarihun
26 күн бұрын
ስልክ መግዛት መውደድ ነው እዴ
@astermussa3400
24 күн бұрын
አንዳንድ ወንድ በቁሳቁስ ያምናል 😔😔😔
@user-wg8rm9lm7r
29 күн бұрын
መቸም ብሆን በድለላአይሉም
@user-cg2mc7nr6n
27 күн бұрын
Tifi
@HanaTesfaye-fc3bt
25 күн бұрын
Yoni dero dero betam ewedeh neber bezu sew yewedeh neber ahun gen betam new yedeberkg beamelekaketek
@astermussa3400
25 күн бұрын
ባለጌ ነው እሱ
@samuelalene2839
17 күн бұрын
አየ የሐበሻ ሴቶች ጉዳሞች
@astermussa3400
17 күн бұрын
ምኑ ላይ ነው ጉድ?
@racheltessema5215
26 күн бұрын
ዩኒ ማኛ በጣም ደደብ ነን ምን ለማለት ንው ማምሽቱ ልክ ነው ያሳዝናል ትዳር ለማቴሬሊይ እደለም ትልቁ መከባበር ነውና
@GojamMediya2
26 күн бұрын
እፍፍፍፍ
@astermussa3400
26 күн бұрын
😢😢💔💔በጣም
@habibendris345
26 күн бұрын
አንድ ነገር ችግራችሁን እዚህ ሚዲያ ላይ እያመጣችሁ የምትነፋረቁ ሴቱች እባካችሁ እነወኒ ማኛ ምን ያቃሉ ደደብ አደል እንዴ ብር ዘቸገረኝ አደለም ያለችው ክብር የሚባል ነገር አለ ሚስትነት ቂስ ምንም አደለም
@astermussa3400
26 күн бұрын
ለበጎ ነው ከዚህ መታ መናከሩዋ እግዚአብሔር የሆነ ነገር አዘጋጅቶላት ይሆናል
@robelasmara3971
8 күн бұрын
Ena Yebet keray manabatu lekefelelte felge
@mariab9625
26 күн бұрын
Yoni tultulam ande lela ande lela ylal
@senytekassa8003
26 күн бұрын
ሊያማ. እናትሽ ትበዴ. እያለሽ. ነው የምትኖሪም 😂😂😂😂😂
@FBAFBM265
7 күн бұрын
ሴቶም ቀበጥ ነች 😅
@sarayayi6928
25 күн бұрын
yoni.tew.set.lej.alke.gef.atenager.yechi.lej.betam.seltebedlch.new.midiya.lay.yewtachew😭😭
@astermussa3400
24 күн бұрын
በትክክል ባትበደል አትወጣም 😢
@user-hm9do7mc3v
26 күн бұрын
ሴቱች በርቱ
@user-lt3jr8os5p
11 күн бұрын
ዮኒ ሐሳቧን ለመረዳት ለምን አቃተው?
@astermussa3400
10 күн бұрын
እሱኮ ዝምብሎ ነው የሚያወራው!
@user-jq6gv8bm3z
26 күн бұрын
እና ህጋዊ ጋብቻ የላትም ተብሎ በላይዋ ላይ ሊፈነጭ ነው
@user-ru1zg7qo4x
25 күн бұрын
Yene.qonjo
@fauziayasuf6518
26 күн бұрын
አሱ ትከከለ ነች ተረዱት
@AhmedSeifu-xc2yp
25 күн бұрын
ዮኒ መገኛ መሰደብ እንጅ መስታረቅ 7:52 አይችልም እሄ ቦለሌ አፈ
@astermussa3400
24 күн бұрын
ትክክል 🤣🤣
Пікірлер: 173