ሰዉ ለሰዉ ቢፋቀር ምነዉ የዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን። ነፍስ ይማር ‼ 🥹ገና የያዙት ቅርንጫፍና ዘለላቸው የሚያስጎመዥ ብዙ ፍሬን ያፈራሉ ብለን የምንጠብቃቸው ዛፎቻችን ከችግኝነት ዘመናቸው አልፈው ወደ ዛፍነት በሚደርሱበት ጊዜያቸው እየተቆረጡብን ተቸገርን
ቅኑ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው ድምፀ መረዋው ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ (ማሩ) ከዚህ ዓለም በሥጋ ተለይቶናል። ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬ ለአገልግሎት በተጠራበት ቦታ ሁሉ ገጠር ከተማ ሳይለይ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ቤተክርስቲያንና ምዕመናንን ሲያገለግል ሲታዘዝ የነበረ መልካም አገልጋይ ነበረ።
የወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን።
• 🔴ያዳነኝን አዉቀዋለሁ የሙተልኝ እየ...
• 🔴ያዳነኝን አዉቀዋለሁ የሙተልኝ እየ...
• 🔴ያዳነኝን አዉቀዋለሁ የሙተልኝ እየ...
ነፍስ ይማር ‼
#Eotctv
#Eotcmk
#mahiberekidusan
#Kendilmedia
#Etartmedia
#Zemaritsisterhiwotofficia
#Kedametsegaofflcial
#Kedametsegayohanis
#Deaconzemarikedametsegayohanis
#seyfuonebs #subscribe #seyibbnaija
#ዲያቆን_ይገረም_ፀጋዬ
#ዘማሪ_ዲያቆን_ይገረም_ፀጋዬ
#habesha
#photography
#abesale
#zemar_nebyi samoel
#gzi_media
Негізгі бет 🔴😂ዘማሪዉ በለተ ቀና አረፈ 21 የዘማሪ ዲያቆን ይገረም ጸጋዬን ነፍስ ከደጋግ ቅዱሳን ጋር ይደምርን። ነፍስ ይማር ‼
Пікірлер: 26