KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዘግናኙ ጭፍጨፋ ፣እና የታወጀው አዋጅ
5 ай бұрын
ዘግናኙ ጭፍጨፋ ፣እና የታወጀው አዋጅ
Рет қаралды
6,242
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 53
@yordanosasfaw4396
5 ай бұрын
መ/ር ምረተ አብ እኛ እናከብርህ እንወድህምነበር ሂዱ ተቃወሙ ስትልም መስቀል አደባባይ ስትለን ሄድን ታገልን ሞትን ደሞ ዛሬ አይደለም አባቶቻችን መሞት የጀመሩት ቆየን ፕሮቴስታንቶች ያኔ ጊዜ ተናገሩን ብለህ ስትሞግት ዛሬ መንግስት ሲገድለን አባቶች ሲኖዳስ ዝም ብሎ ሲያስፈጀን ዝም አከክ ለምን ?የተዋህዶ ልጆች ሞት ታውጆብናል እኛ በዐል እየጠበቀ ,ጠዋፍ እያስበራ የሚሸውደንን አንሻም ዝቋላ የሞቱትም አባቶች እስኪ አትግደለን አንሙት ኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ሲሞቱ ዝም አንበል እነባከህ ያለንበትን ቁስል ተረዳን 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብልን የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን በማርያም 😭😭😭😭😭😭😭
@elsaembaye1019
5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቤተክርስቲያናችን አገራችን ይጠብቅልን ሰላምን ፍቅርን ያውርድልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን መሪዎች አይነልቦናቸው ያብራላቸው ወደ ቀኝ ይመልሳቸው ቸር መድሃኔአለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@kidsttigabu7406
4 ай бұрын
ቃለህይውትን ያስማልን የእኛ እንቁ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@mulumekonnen5684
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@FikerAlemayehu-ts5fq
4 ай бұрын
መምህር ምህረት አብ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@breehanyrobi8537
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@MMMM-sg2tg
5 ай бұрын
መምህራችን ወንድማችን ምህረትአብ አስፋ ቃለ ህይዎት ያስማልን እኛ ትላንትም በአንዳንድ የትምህርት አገላለፅ ላይ የተቃወምነው እየሞትን እንበዛለን የሚባልን ነገር ትኩረት አትስጡት የመጣው መከራ ጥልቅ እና ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ነው ያልነው ለዚህ ነው አሁንም ጥሩ መነቃቃት ነው ሞቅ ቀዝቀዝ ከማድረግ ባለፈ በቁርጠኝነት በመነሳት ሞትን ድል አድርገን በአሽናፊነት ማጠናቀቅ አለብን ለሁለገብ ትግል እራሳችንን ማዘጋጀት ይጠበቅብናል ደግሞም እግዚአብሔር ይረዳናል 🙏
@user-gi5ei6mh2y
5 ай бұрын
መምህር ምረተአብ ቃለህይወትን ያሰማልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያድለን
@trhastrhas2341
4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ልመና ኢትዮጵያ ኣገራችን ሰላም ይድርግል
@serkalemdejen250
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@Sara-is7dl
4 ай бұрын
መምህርችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@mehrethabte7762
5 ай бұрын
ምህረ ተ አብ እንኳን አየንህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Hannah-tq3mn
5 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን እግዚአብሔር ይበቀልልን ጠላታችን ዲያብሎስን ለኛም ለህዝቦቹ ሞገስና ሀይልን ብርታትን ቆራጥነትን ያድለን እሱ መልስ አለው አሜን
@bitsatamare6712
5 ай бұрын
አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤🙏
@user-bk9zq2wq3k
2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤️🙏 እድሜና ፀጋ አብዝቶ ያድልልን እንቁ መምሕራችን ❤️😍❤️
@dutuy7144
5 ай бұрын
አቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን የእኛ እንቁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋያቅይልን አሜን ቤተክርቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ለሀገራችን ለህዝባችን ምህረቱን ያወርድልን አሜን።😢😢
@mestawallethiopia9527
4 ай бұрын
❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ ፍሬ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@nighistberhe6317
5 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln edmena tena yesteh Fetari. Dekemegn selechegn satel yemitastelalefew yaleh temhert betam des yilal Eghziabher Yimesghen lante degmo bertatun yesteh lefathin dekamhin yikutereleh ashenafi yadregheh. Melaeketochu Amlak besetachew hailina seltan yirduh. Orthodox tinur. Yemotut abatochachin Mengheste Semayat Yawarsachew Amen.
@Wildrose_16
5 ай бұрын
እግዚኦ አምላክ እስራኤል እባክህ ይቅር በለን የሚሆነብንን አስብ 😊😅😮😢😊
@jxhhsjs1309
4 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@tube-vs6rd
5 ай бұрын
#ድግል #ማርያም #እመቤቴየ #አማላጂቱ #ንፅሒቲቱ #ቤዛይት #አለም #አማ #ፍቅር #ወለላይቱ #እመቤት #የጭንቄየ #ደራሽ አልጨረስኩኝም ጊዜየ አለቀብኝ ልቤየ ያለት ቦታኮ ብዙ ነገር አለ 😢 በእምባ ነው የሷን እናትነት ሣስበው የቼሩ መድሐኒአለምን አባትነት ሣስበው 😢
@saratube8487
5 ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በቤቱ በጥበቡ ያኑርልን አሜን እደው ድክም አለን የድካም ዘመን ሆነብን ማሪያምን ኡፍፍፍ ብቻ የሱፍቃድ ነው ብለን ዝም አለን🙏🙏🙏🙏🙏
@martasafa7325
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏
@tube-vs6rd
5 ай бұрын
ይሁንልኝ ይደረግልኝ ቼሩ መድሐኒአለም አንተው ያልከው ይሁንልኝ እንደ እኔየ ንፅሕና አይደለም ለዚች ቀንና ሠአት ማክሮ ሰከድ ልደርስ የቻልኩት በምህረትህ በፈቃድህ ነው
@abayabay3382
5 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ይቅርበለን😢😢😢የድንግልማርያም ልጅ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vg4ij4jb2o
5 ай бұрын
እድሜህን ያርዝምልን ወንድምየ ።
@sdgs6877
4 ай бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንንን
@Lala1234love
5 ай бұрын
God bless you with long happy life.
@Lgenemeti2011
5 ай бұрын
መምህራችን እንኩአን ደህና መጣህልን::
@Wildrose_16
5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ጰ መምህራችን እድሜ ይስጥህ😊😅😮
@user-ed9tu2vi1w
5 ай бұрын
አቤቱ ጌታየ እደ ሀፅያታችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲መህምሬ🎉
@tube-vs6rd
5 ай бұрын
የዚህን ትምህርት ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዬሴፍ በመዝሙር ሠርቶታል @#ትትናሽ #ግሩም #ነው #ደግነትሽም # #እናቱ #ሆነሻል #ለመድሐኒአለም #እናቱ #ሆነሻል #ለመድሐኒአለም #❤❤❤❤❤❤
@rahelmesfin4182
5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@haregteferi5645
4 ай бұрын
Memher kalehiweten yasemalen ❤
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
4 ай бұрын
❤❤❤ፈጣሪ በምህረት ይጎብኘን መከራዉን ያቅልልለን❤❤
@meazasemereab7296
5 ай бұрын
❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤kale hiwet yasmaln
@user-ci1qj2ns4s
4 ай бұрын
Mariyamen endante mewedew memher yelem tsegawen ❤ yabzalehe ረቡኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubalemtadese2293
5 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን
@hawiikiya2929
4 ай бұрын
ያማልልልል😭😭😭😭😭
@AynalemLebso
5 ай бұрын
Amen.amen.amen.amen.amen.amen.🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ChucjvjchcmmvCncjchchch-nq2dr
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kelemadefris8499
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tedamy1698
5 ай бұрын
ያሳዝናል
@shhsshjjd8510
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgabe1895
5 ай бұрын
Erkan dehna metah esk machan no zemetawn
@zenafetaethio809
5 ай бұрын
ይቅር ይበለን
@eys9496
5 ай бұрын
❤ መ ምህር ጠፋህ ብን ግን ❤
@Japy-dj6uq
5 ай бұрын
♥️😭🙏⛪⛪⛪⛪
@Loulou6968
5 ай бұрын
Memher enkewan beselam metake 😢😢
@mekdestemeche6871
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@haregyemareyam4436
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ja-yu7sg
4 ай бұрын
🚩ሁለት ሚሊየን ወጣት ተመልምሎ ጫካ ይግባ ጸሎት ከትግል ጋር እናሸንፋለን ዝምምም ማለት አስጨረሰን
@marydavelove8496
5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን እንቁ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏
Пікірлер: 53