KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዛሬ ማዘርን ጉድ ሰራዋት!
Күн бұрын
ዛሬ ማዘርን ጉድ ሰራዋት!
Рет қаралды
13,418
Tinsu&beta
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 175
@msfatama9308
14 күн бұрын
ቆፍጣና እናት ለናቶች ክብር ይገባቸዋል በስጦታ አስደስቷት
@LeylaButajira
14 күн бұрын
ጀግና እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት
@Tihutmekuwanint9505
13 күн бұрын
እናትዬዉ ግን ለትንሱ መጠንቀቅ ነበረባቸዉ ትንሽ ከፍቶኛል እሱም ልጆት ነዉ ያዉም የተለየ ባል ከወንዶቹ ሁሉ የተመረጠ ተበሳጭተዉ ቢሆንም ክብሩን መጠበቅ መልካም ነዉ ለወደፊት እንደምታስተካክሉ ተስፋ አለኝ
@jxjddjsrjrje9451
9 күн бұрын
ትክክል እሱ አብሮሽ አይሠቃይም ስትል እኔም ቅር ብሎኛል
@user-hg7uw5hi6d
14 күн бұрын
ጀግና እናት እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@Zemensh
14 күн бұрын
እናት እኮ ትለያለች እግዚአብሔር ራዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@mekdesyohannis6989
14 күн бұрын
አይ እናት ታድለሻል🥰🥰🥰🥰..... የኔ እናት ብትኖርልኝ ልክ እንዳቺ እናት ነበር ምትሆንልኝ ስራ ወጥቼ እንኳን 10 ጊዜ ነበር ምትደውለው ምሳ ያለእኔ አትበላ ብዙ ብዙ.....እናቴ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ😭😭😭😭😭
@Mm-lf3ki
9 күн бұрын
በማህል የሚጣሉ ቃላት ያቀያይማችኋል ይቅርባችሁ ያስጠላል
@SameeraAriga
14 күн бұрын
ማዘር እደኔ የተመቹት እስኪ በላይክ ግጩኝ
@ميروميرو-ز5ن5و
14 күн бұрын
ማርያምን እናሓሰብኹኩም መፂኢኹም ናትኹም ብራክ ናፍቆዮ ነይረ ይመቻቹ እና ኣይትጥፉኡ 💞💞💞🙏ይመችኺ ኣደይ ማዓረይ❤❤🏖🏖
@user-tw5vz4id1p
14 күн бұрын
ኡፌ እናት ትኑር ለዘላለም ክፉ አይንካት❤❤❤❤😂
@LeylaButajira
14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ዋው ማዘር አይለኛ ናቸው ኮንፊደስ ጥግ ድረስ ማሻሀላህ❤❤❤❤❤
@user-ot4mu3ll5c
14 күн бұрын
ማዘርን ጨጓራዋን ላጣችሁትኮ ሆሆ ኧረ በህግ😢😂😂 የመንግስት ያለህ 😅 ማዘርዬ ጀግና 🎉❤
@SalamThomas-z4c
14 күн бұрын
ጀግና እናት ረጅም እድሜ ይስጦት❤❤❤
@AyuGezahagn
13 күн бұрын
እዉይ የኔ እናት ግበዝ ሁሉም እናቶች እኮ አንዳይነት ነገር አላቸው አይሆንም ካሉ አይሆንም ነው እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@Abeba1985
7 күн бұрын
ጀግና ናት ይዲመና ጠና ይሲጦት
@BdbbBehhh
14 күн бұрын
እናት፡ማለትእንዲነው፡ሁለቱንም፡እንደራስ፡ልጅማየት፡ጥሩነው፡ረጅምእድሜ፡በተረፈእወዳቸዋለው፡የኔጣፋጮች💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-jb7wv4rv3g
14 күн бұрын
ምርጥ,እናት❤❤❤❤እናታችን,ትኑርልን,❤❤❤❤❤😘😘😘😚😚🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺
@user-zd1rk7xt3t
14 күн бұрын
ማሚየ እድሜ ይስጦት የኔ ውድ እናትየ ትንሱና ቤታ ተባረኩ ❤❤❤❤❤ እድግ በሉልኝ ❤❤❤❤❤
@bayushkabada2196
14 күн бұрын
አሜን አሜን
@helenkader7896
7 күн бұрын
ጀግና እናት እድሜና ጤና ይሰጦዎተ❤❤❤❤
@rozantube2640
14 күн бұрын
የኔ እናት እናት እኮ ልዩ ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🥲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-my5cq5eh6b
10 күн бұрын
አንተ ምህናለብህ አሉ ማዘር
@AsniAsni-rq5dj
14 күн бұрын
ማዘርማ ሃይለኛ ናቸው😅
@fikerblackdiamondonelove3101
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመናቹን የሳቅያድርገውስወዳቹ❤❤❤❤
@user-zl3oe7uw2b
9 күн бұрын
ለመጀመሪያ የቱንም ዩቱብ ቻናል ሰብስክራይብ አርጌ አላውቅም የናንተን ላይክም ሰብስክራይብም አረኩ ምክንያቱም ትክክለኛ እናት አስለቀሰችኝ ደግሞ አንተማ ምን አለብህ ሌላ ታገባለህ ስሉ የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@user-ps6re4dq7f
14 күн бұрын
ጀግና እናት ማሚዬ ረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤
@Sunshine-r8x
11 күн бұрын
ጀግና.እናት.እግዚአብሄር.እረጅም.እድሜ.ከጤና.ጋርይስጦት❤የኔ.እናትማር❤❤❤❤❤
@useruserTUbe
14 күн бұрын
ውጪ አገር በወለዱ በሁለት ቀን አደል ስራ የሚገቡት ጉዳያቸው ምን አገባኝ ይመቾት ማዘርዬ❤❤😂😂😂
@lemlemyalwu-lj1xs
12 күн бұрын
አበሳ ነች የኔ እናት እኔ አለው እጂ በሰው አገረ ወልጀ እናቴን እደናፈኩ ከባሌ ውጪ ማንም አልነበረም ጎበዘ እናት
@kalikdan2240
14 күн бұрын
መጋኛ ያጠናግርሻል ማዘርዬዬዬዬ ናፍቆቴቴቴ😂😂😂😂
@geniyearsemalej
14 күн бұрын
በርቱ ቤቲና ትንሱ እንዲሁም ቤቢ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ማሚ ተመቼችኝ ሴጣን ይመታሻል ብለው ነው የሚያስቡት እኮ ቤቲሻ😂😂😂😂😂😂
@Tinsuandbetasfamily
14 күн бұрын
Geniye yene konjo❤
@AynadisShiferaw
14 күн бұрын
ለኔ ህፃን ነሽ የኔ ውድ እናቴ ልክ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የምር እናት ነሽ
@SenyaFereja
14 күн бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ እናታችን❤❤❤❤
@moamna9019
Күн бұрын
ጀግና ናት
@FikrteAngesa
14 күн бұрын
ኘራንክ አቅለሸለሸነጘኝ
@cequa4067
13 күн бұрын
ወይ የግርግዳ ከለር ቀይሩ ወይ ይሶፋችሁን ቀይሩ ከለሩ
@swiz_good
14 күн бұрын
አረ በስማም አረ በቃ ተይ ትንሽ ከቁዪ ታቀያይሚያችዎለሽ ጥሮ ፕራንክ አይደለም በስማም ልጅ ትግስት እምዪ የት ትገኛለች ግን እንደዚ ፕራንክ አታርጉ
@Leyla-fp9xf
9 күн бұрын
የኔነት እረጅምእድሜተመኞውላት እነቴን አሥታወሥኩ በሥደት እያለው እነቴን አጣዎት እነት ያላችው ታድላችው
@Selina6648
14 күн бұрын
ጀግና ግልፅ እናት ማርያምን ተመቸችኝ እናቷ ጌታን አንተ ዝም በል አንተ ሌላ ታገባለክ 😂 አከከ ሰናይት ደሳለኝ 😅 ተመቸችኝ ጌታን ደግሞ ግልፅ ናት 👍😍 በቃ እናት አይደለሺም 😂አይደለውም አንተ ተመለሰ ሥረዓትክን ያዝ ሁለቱንም እንደራሰዋ ልጂ ነው የምትቆጣው 😅 ድራሻችሁ ይጥፋ ባለጌዎች 😂😅
@BirtukanGirma-t4f
7 күн бұрын
ጎበዝ እናት
@user-zl3oe7uw2b
9 күн бұрын
የኔ እናት እንደት እንደተመቸችኝ
@MartaYouTuber
13 күн бұрын
ባልሽን ወረደችበት አይለኛ ናቸው
@KadijahAlimam
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤እናትማለትየአለምመብራትናት ❤❤❤❤❤❤❤
@AmenatAmenat-n6e
14 күн бұрын
ጀግነእነት
@WfixWa
14 күн бұрын
ልክነሽየኔእናት
@enaneagebremariam4034
14 күн бұрын
👌 ያገባች ሴት ባልዋ ፊት አትሰደብም ለባል ሀላፊነቱን ከሰጠች ወዲ የባልዋ እንጂ የአነቺ አየደለችም ጭራሽ ባልዋንም ልትሰድበው ይሞክራታል እንዳይደግምሽ ይሄ ቅሌት ንግግርሽ እራሱ ይደብራል ‼️‼️ USA America 🇺🇸
@Tihutmekuwanint9505
13 күн бұрын
እዉነት እኔም ደብሮኛል እናትየዉ ትንሽ ይቸኩላሉ ትንሱ ደግሞ አሳዘነኝ እንደፈለገ ሲናገሩት ብትታመም ትተዋታለህ አይባልም እሱ ልዩ ባል ነዉ ከነ ድክመትዋ ያፈቀራት ከተሰበረችበት ከጎንዋ ሆኖ የጠገናት ነዉ
@Beteymak
13 күн бұрын
አበሻ እውነት ይረብሸዋል 😢😢ሃቅ ነው የተናገሩት
@saratadsse3876
11 күн бұрын
Zembeya bakesh kebal enate nat yemetaseblshi tekotawe leswam ljwa new
@samritube645
10 күн бұрын
*ምንስ ባል ቢሆን ከእምዬ ከእናት ይበልጣል እንዴ ደግም ትክክል ናት ልጅዋ ናት*
@swiz_good
14 күн бұрын
ወይ እናት ልጅን መከራ አበሎት በስማም እሱም ልጅት ነው
@YordaAbela
13 күн бұрын
ወይኔ እናትሽ ግን ማርያምን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው እናቴን ነው የመስሉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@User12073-d
11 күн бұрын
ወይኔ አንተ ልጅ አማትክ ግንን አረ ኡኡኡኡኡ ተጠንቀቅ ላንተ ያላቸው ቦታ ትንሸ ያናድዳልል
@zewdneshtadese
9 күн бұрын
የኔናት እፋ😢
@ElsaAlene
13 күн бұрын
ወ/ሮ ሰኒ ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eteteitube
10 күн бұрын
እረ የፀጉሩ ነገር😂😂😂😂
@ZeinabaHussain
14 күн бұрын
አንተምን አለብሕ እሳ ብትሞት እሱ ሌላ ያገባል😂😂 አይማዘር
@kalikdan2240
14 күн бұрын
ስታምሮ እኮ❤❤❤❤
@mysemelove4721
14 күн бұрын
ጀግና ወላሂ 😅
@mahletearaya5605
14 күн бұрын
አተም በቃ እንሜሰትክ ሆንክ 😂😂😂😂እናቴ
@user-cr3yq9kr1o
13 күн бұрын
ማዘርዬ የኔ እናት አማች ነው ሳይሉ ሁለቱንም እኩል ሲቆጡ ደስ ሲሉ❤❤❤❤😊
@sablekassaye3751
14 күн бұрын
ማዘር አሳቁኝ በኦርቶዶክስ አይኖት አባቶች ያስተምራሉ ክርስትና ክአስነስተሽ ነው መውጣት ነው ያለብሽ ውጪ ሀገር ከባድ ነው ማንም ስለሌለን❤❤❤❤❤
@Abinetteju
14 күн бұрын
😂😂😂😂የመጨረሻው እርግማን ተመቸኝ
@user-tw5vz4id1p
14 күн бұрын
እንኳን ደና ሆነሽ መጣሽ❤❤❤❤
@gjyvng738
13 күн бұрын
ማዘርጀግናናቸው
@MesluYitagsu
14 күн бұрын
ማዘር ሉዩ እናት ናቸው ❤❤❤
@nas7117
14 күн бұрын
ማዘር ይመችሽ ደሞ ስማችን ሞክሼ ነው 😂😂😂
@Fatemaih
14 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@hiwotassefa4556
13 күн бұрын
❤❤❤❤ዉይ የኔ እናት ሁፍፍፍ ❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና እመኛለዉ
@zeyenebaahmed4427
14 күн бұрын
ባለቤትሽ ላይ የሰራሽው ግፍነው
@cequa4067
13 күн бұрын
እናት ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@አዲ
14 күн бұрын
ጎሽ ማዘር ❤ ጸጉሯን ፈርዛው መስሎኝ ስታወልቀው ክው አልኩ 😅😅
@ተሽንፍአለው
13 күн бұрын
😂😂
@grbu1121
13 күн бұрын
ክክክክክ
@yeznMamuye
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤
@seidamohammed
14 күн бұрын
Don’t forget am mami team ❤😂😂😂😂balegi 😂😂😂😂
@BeletuBeletu-xz4mx
14 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@abdullaw6274
14 күн бұрын
እናትለዛላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውዷእንኳንምተሻለሽ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉በማያልቀውውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@YarosMashallah
14 күн бұрын
በርቱ ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigabugebre5599
14 күн бұрын
የኔ እናቴ ❤❤❤❤🎉
@Nitsu-u2i
14 күн бұрын
ትክክል እሷ ደነ ❤❤❤❤❤
@gatahungebeyhu1971
11 күн бұрын
በጣም ነው እምወድሽ ግን ባልሽን አና እናትሽን እዳታቀያይሜያቸው እዳይደገምሽ የኔ ቆጆ
@amanuelkinfe9285
5 күн бұрын
KķkkkkYemer steguresh meslogn neber setawelkiw endat endedenegetku
@zenebseid7011
14 күн бұрын
ማሻአላህ በርቱ ታድጋላቺሁ
@WfixWa
14 күн бұрын
እናትማለትእዲነው
@ElsaAlene
13 күн бұрын
እከከከከከከ ሰናይት ደሳለኝ በሳቅ ነው የሞትኩት kkkkkkkk
@mesifkr-or2lc3qb2g
11 күн бұрын
ጎበዝ እናት ማርያምን
@tsediyemar
13 күн бұрын
ልክ እንደኔ እናት ናቸው አሁን ሳያቸው እናቴ ናፈቀችኝ በሂወት የለችም😊
@tariffardous4480
14 күн бұрын
ለኔ ህፃን ነሽ አሉ 😢😢😢😢አየ እናት
@useruserTUbe
14 күн бұрын
አዎ ለነሱ ሁሌ ሚጡ ነን😂አይ እናት አለም ሺመት ይኑሩልን❤❤❤❤
@zeyenebaahmed4427
14 күн бұрын
ፈረደበት እሱምንይሆናል ሌላ ያገባል
@haytomer9818
11 күн бұрын
እዉነት እኮ ነዉ ሚሰት ብትሞት ባል ቆሞ አይቀርም ያገባለሰ
@Rodas-t9z
5 күн бұрын
Des yemtl enat nat 🎉🎉🎉🎉🎉
@አይሻኮከብ
14 күн бұрын
አትበላጠጭ አይ ማዘር 😂😂😂
@MadinaAdem-fu7bx
11 күн бұрын
ወይኔ ፀጉር አረ ምኑን ሰጠሽ የኔ እህት😊😊
@nas7117
14 күн бұрын
ወይኔ ፀጉርሽ ሳታወልቂ ድንግጥ ነው ያለኩት የኔ ቆንጆ 😂😂😂
@zemzemzemzem66617
14 күн бұрын
😂😂😂
@አደንቀን
14 күн бұрын
😅😅😅
@gjyvng738
13 күн бұрын
ግንበናተአይወጣም ፈጣሪነውጠባቂውእናቶቻችንይሉነበር
@saragasa174
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢
@Rahmna-h7w
11 күн бұрын
ፀጉሩምድነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@SallyhaAhmed
13 күн бұрын
እናት እኮ አለም ነት❤
@samritube645
10 күн бұрын
*አይ እናት እምዬ እኮ መተኪያ የላትም ግን በውሸት ማርያምን አትበይ ደግም ልክ ነው ብትምት ሌላ ያገባል ይሄ ግልጽ ነው*
@BarakatBarakat-j2g
14 күн бұрын
Yane inate uuuuufffff inat ikoo inate nechii
@user-zg2sq6fr1x
13 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@DemeLove-b5t
7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
13 күн бұрын
ጀግና እናት
@user-mr8uv6et8c
13 күн бұрын
ጀግና እናት ❤❤❤❤❤
@MedhanitAbrar-zx6wn
14 күн бұрын
mami❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abebamuche186youtube
13 күн бұрын
የኔ እናት❤
Пікірлер: 175