KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዛሬ እንጦጦ ማርያም ላይ ምን ነበር ?
4 жыл бұрын
ዛሬ እንጦጦ ማርያም ላይ ምን ነበር ?
Рет қаралды
58,302
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 948
@user-uu5ru4ov5q
4 жыл бұрын
መስቀል ሐይላችን ነው ሐይላችን መስቀል ነው የሚያፀናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛ በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም 💚💛❤️
@mesymesy9791
4 жыл бұрын
እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
@haftaygebremkael9747
4 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን
@Aftakintubehabesha
4 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ ጎራ ይበሉ
@bhvvhhcgg8630
4 жыл бұрын
Elllllllllrellllllll
@user-wh6xn9ki3m
4 жыл бұрын
አሜን
@rokadmasu4329
4 жыл бұрын
የመሥቀሉ ፍቅር ለሁላችን ጋር ይሁን ምሥጋና ለአምላክ ለድንግል
@samsungsamsungmislk8473
4 жыл бұрын
Eleleeleelelele
@tesfaneshsallam5209
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያብዛን እደምድር አሽዋ
@nouni2418
4 жыл бұрын
Elelelelelel
@ssbfssdch4125
4 жыл бұрын
Elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele Embet marayam tebrkchu😍😍😍😍😍😘💒💒💒
@ssbfssdch4125
4 жыл бұрын
Egziabher yamsagan elelele elelele elelele elelele zamar malkat yasamalan mangsat samyata yawrsalan elelele elelele 💚💛❤
@lamlamhanabachi4387
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም እኛም ለደጅሽ አብቂን ለአመቱ በሰላም በጤና ታድርሰን አሜን አሜን አሜን ደቢሎስ ይቃጠል
@user-ld9cu1rn8u
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@muramalika8673
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የደጃ ታብቃን
@addseketemaw5549
4 жыл бұрын
አሜን፫
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
💪💪💪❤❤❤❤
@emebetdulla477
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gerrygerry7204
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ አርጎ የፈጠረን አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የድንግል ልጆች ⛪💚💛❤⛪
@tfff7746
4 жыл бұрын
አሜን።
@user-ph1cc7rj7k
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sj5hi6rz8x
4 жыл бұрын
አሜን
@shewitayalw5862
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችሽን ለደጅሽ ታበቂን ዘንድ እንማጸንሻለን
@hanamariyamhanamariyam6548
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yeshusisayyeshusisay7680
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genatmalye9756
4 жыл бұрын
Amen3.elllllll👏👏👏
@minojhgfg8695
4 жыл бұрын
⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪
@frehyiwottakele2903
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@emebetbelayhun1611
4 жыл бұрын
መታደል ነው እኛም ፈቅዶልን ለደጇ ታብቃን
@Gabour-qt1wc
4 жыл бұрын
Amen
@netsanetgebremdhin4463
4 жыл бұрын
አሜን
@tfff7746
4 жыл бұрын
አሜን እሷ ምን ይሳናታል
@lamar5988
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TG-sk3xy
4 жыл бұрын
"መስቀል ሀይላችን ነው፣ ሀይላችን መስቀል ነው፣ የሚያጸናን መስቀል ነው፣መስቀል ቤዛችን ነው፣ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፣ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን፣ ያመንነው እኛም በመስቀሉ እንድናለን፣ድነንማል።" የመስቀሉ ፍቅር የገባው አሜን ይበል
@astergetachew8695
4 жыл бұрын
መመረጥ ነው ተዋሕዶ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yv2os2vk4t
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እመብርሀን እናቴ ለደጅስ አብቂኝ ስደትን በቃ በይኝ እመቤቴ ሉሌ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@Aftakintubehabesha
4 жыл бұрын
Fikrat Fikrat ወደኔም ነይ
@fhibdcjhtxguxribsujn6168
4 жыл бұрын
@@Aftakintubehabesha እልልልልልልልልልልልልልልልልንልልልልል
@fhibdcjhtxguxribsujn6168
4 жыл бұрын
@@Aftakintubehabesha አሚን አሚን አሚን ክብር ልመዳኒአለም
@johniykebrom6642
4 жыл бұрын
እኔ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@user-bz8gt7tz8h
4 жыл бұрын
ለሚፈሩት ምልክትን ሰጠሃቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛን ለደጇ ያብቃን አሜን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ💚💛❤⛪🙏
@atsedeayalew3347
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የመስቀሉ ፍቅር በሁላችን ላይ ይደር አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜንንን
@hayanoteolla9975
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል መታደል እኮ ነው ልኡሌ እንኳን አደረሰህ ወንድምየ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግሸኗ እመቤት አደረሳችሁ አምላክ በቸርነቱ ለቤቷ ያብቃን ግን
@AnaAna-ib2lz
4 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@user-yc2gz4cz9z
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መሥቀል ሀይላችን ነው መሥቀል መዳኛችን መሥቀል ቢዛችን ነው
@tekestt9185
4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘elllllllllelllllllellllllll♥♥♥♥♥♥♥♥🏀
@user-do2ei6ns5i
4 жыл бұрын
Thank you for sharing us ቅድስት ሆይ አገራችንን አደራ እልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒
@tekestt9185
4 жыл бұрын
♥
@tekestt9185
4 жыл бұрын
amenamenamen💚💛♥
@user-wv6dn3yn6s
4 жыл бұрын
እልልል መሥቀል ሀይልነ መሥቀል ጽንነ መስቀል መድሀኒትነ ለእለ አመነ
@wudneshgumpert4976
4 жыл бұрын
Amen elelel
@user-ex3rp9pj3b
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ላማኑኤል የመስቀሉ ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን አባቶች በፀሎት አስቡኝ ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን ።
@user-lt9pf4ip3g
4 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም እናቴ እመቤቴ ተስፍዬ ብርሃኔ ምስጋና ይድረስሽ እሙ ለፀሀይ የአመት ሰው በይን
@uaeuae576
4 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡እንኳን፡አብሮአደረሰን፡ያመት፡ሰው፡ይበለን፡አገራችን፡ኢትዮጵያን፡ይጠብቅል፡ስደተኞችንም፡የመስቀሉባለቤት፡የድንግልማርያም፡ልጅ፡፡ከሁላችን፡ጋር፡ይሁን፡አሜን፡አአሜአሜን፡አሜንአአሜንአሜአሜንአሜን፡አሜንአሜንላመቱያድርሰን
@user-lt9pf4ip3g
4 жыл бұрын
አሜን ያመት ሰው ትበልን ድንግል አትለየን በምልጃዋ
@amenmetefera9050
4 жыл бұрын
Eillllllllllll
@user-ly1un8lj1d
4 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል እልእልእልእልእልእልእልኣእልእልእ
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
Amenamenamen❤❤🙏🙏
@ametemariyam4424
4 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አመት አመት ያድርሳቹ ያድርሰን
@aynalemageze9542
4 жыл бұрын
እልልልልልልል ክብር ምስጋና ለመድሃኑአለም ከብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ዓለሙን ለማዳን ለተሰቀለበት ለክብር መስቀሉ ምስጋና ይባል፡፡
@abbyharegu8421
4 жыл бұрын
ግሽን ደብረ ከርቢ ከስደት መልስ ለደጅሽ ያብቃኝ የዘወትር ምኛቴ ነው😢😢😢
@user-sx4qk1qd8d
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@bakerhussein5893
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alamahalem3710
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@menidaabebe3728
4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelel Amen Amen Amen👏👏👏👏🇪🇹👏🇪🇹👏👏👏👏👏👏
@buzusoboke1777
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelele 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻 Elelelelele 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻 Elelelelele 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻
@alamalamalame2471
4 жыл бұрын
Amen Aleelluyyaa
@alamalamalame2471
4 жыл бұрын
ene weda orthodox aymanoti memelis feligelo uuuufff desii sil Egzehaber yibarkechu
@birtcantadese4216
4 жыл бұрын
Amenamenamenellllellllellll👏👏👏👏👏
@astergetachew8695
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
@user-ez9yj3mg3w
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@fffdyh5303
4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን
@tezetar3351
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እልል ልል ልል ልልልልልልልልል🌷🌷❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@user-vd7md6dm8r
4 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ የመስቀል ስጦታችን የጌታችን እናት እመ ብረሃን ክብር ምስጋና ይድረስሽ አሜን አሜን አሜን
@plazatrue5th372
4 жыл бұрын
አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳንም አደረሳችሁ አሜን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
@genetgenet8592
4 жыл бұрын
Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Tewahdo lezelalem tnur Amen
@user-id8sv4gq1d
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ይሰርልን ሀገራችንንን የወረረውን የኑፋቄ መንፈስ ድራሹን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ ምድር!!!!
@zerbachewdagim4149
4 жыл бұрын
Elelelelel
@masamsmaseresha9145
4 жыл бұрын
EEEEEEEEEEEEELLLLLLLLLLL👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏zemara Melakete yasamalen Endate naw des yamelawe Emabata Aderashin beselam la Hagera Abeketashigne enam Dajeshi laye kuma Endakabere Erejegne😭😭
@alem4310
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫
@orthodoxtewahidochristian6479
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱስ መስቀሉ ፍቅር ይብዛልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን✟በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው❤❤❤
@Sm-fn1nn
4 жыл бұрын
እንኳዋን አደረሳቹ ውድ ኦርቶዶክስያዊያን በሞላው አለም ለምትገኙ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደለ ነው
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
Amenamenamen
@selamethiopia1534
4 жыл бұрын
ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ በምልጆሽ አትለይኝ
@afomiyagetnet7072
4 жыл бұрын
Selam Ethiopia amen
@egziabheryemesgen3288
4 жыл бұрын
Ye Enatachen berketwa ena erdetwa fekrwa be lebachen yedrben Amen Amen
@sarafattans1112
4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hawwiimucaayawayidoo4156
4 жыл бұрын
Elelelelellelele Elelllle Elelelelelleleeleelelelel Elelelellelelellelelelelle qala hiyot yasemalin
@merimarli9026
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ✝️💒🌎🕊️🕊️🕊️ 👏👏👏👏
@tesfayeoluma6890
4 жыл бұрын
እመብርሃኔ ሆይ ክብርና ምስጋና ላንች እና ለልጅሽ ይሁን እነንም ይህን የተቀድሰ ቦታ እንድረግጥ በምልጃሽ አስብኝ አሜን
@workuzewditu2670
4 жыл бұрын
Elelllelllllellll.Amen beautiful Amen we are one..One people.one country.one Nation...
@Love-rc1rg
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል የሂወትቃል ያሠማልን እፍፍፍ መቼነዉ ከዚህስደት ተላቅቄ የዚህንበረከት ተካፋይ የምሆነዉ
@selamselamcell8269
4 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Amen Amen Amen Zimre mlktan yasimlna
@user-qp2rp2fu5j
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል.......እመብርሀን እኛ በስደት ያለን ልጆችሽ ለደጅሽ አብቂንን አሜን💚💛❤
@witnessam6592
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።
@lemlemtekeba8445
4 жыл бұрын
Elllllllllllllllll amen amen amen
@ahnayalao1294
4 жыл бұрын
ምንአለ አፄሚንልክን የሚመስል መሪቢሰጠን እግዚአብሔር አይቀርም ይሰጠናል
@ghetachewadisu4676
4 жыл бұрын
Enqane mesknonme ldgeshe abkge entemaryme
@user-hr7xf8ft2p
4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልየመስቀሉ ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ። የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አማላጅነቷ ከእኛ ከተዋህዶ ልጆች አይለየን ።። አሜን አሜን አሜን
@kasachtaye9822
4 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልል እናቴ አማላጂቱ ድግል ስምሽ ከፍ ይበል አጥንት የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ብሩክ ሰናይ ይሁን በቤቱ ያጽናችሁ አሜን/፫
@sifan.yeemariyamlij3169
4 жыл бұрын
Ameen amee ameeeeen🙏🙏🙏🙏
@tejetotejeto2131
4 жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏🙏
@nardosiyemariyemliji8575
4 жыл бұрын
Eleleelleelelleeelleelleelel elelellllllllllelelelelelelelellle Eleeleeeleleelelelele berakatu yidersani Egzabher yemsegan elelelelleleleeellellel zemari melakiten yesamelin
@iloveyoumomiioveyoumom8811
4 жыл бұрын
የመስቀሉ ክብር ይገባን(4) እመቤታችን እንወዳታለን እእእእእልልልልል መስቀል ሀይላችን ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-jl4rk7hn6m
4 жыл бұрын
Elllllllllllllllll👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾Egzabher yemsgen betame nwe deise yalng temsegne 🙏🙏🙏
@user-sg4ry5bg5u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እመብርሀን ካለሁብት ጨነቀት አውጠሽ ለድጀሽ አብቂኝ ከርታታዋን ልጀሽን 😢😢
@ghetachewadisu4676
4 жыл бұрын
AfkrshlouewdshlouemkabshlouAmne
@user-jk1ye9nd3i
4 жыл бұрын
❤""አቤት ደስ ሲል አቤት ማማራችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤መስቀል❤ሀይላችን ነው ቤዛችን መመኪያ ቤዛችን ነውለማያሙንት ሞኝነት ነው ለእኛ ግን ድህነት ነው❤❤❤
@mastewalaweyayu2363
4 жыл бұрын
Ellllllllllleeelllllllllllll
@mastewalaweyayu2363
4 жыл бұрын
💛🧡🧡❤❤💛💛🧡🧡🧡🧡❤❤❤❤💟🧡🧡❤❤🧡💟🧡❤🧡❤🧡💟🧡❤🧡🧡🧡💟💟💟💟💟💟💓💓💗💗💓💓
@heritube3508
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን +++♥♦♥
@za7613
4 жыл бұрын
ድንግል እመቤቴ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ የመድሀኒያለም የአማንኤል እናት ከልጅሽ አማልጅኝ
@hanamariyamhanamariyam6548
4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelele👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💗❤🌷🌷🌷💓💓💗❤💕
@tamene6852
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከስደት መልሽኝ እመብርሀን ከደጂሽ አብቄኝ እናቴ ሀጢያተኛ ልጅሽን ወይ ስደን እናቴን ነፋቄ
@ayeshakhatun9599
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@betyinabuay9919
4 жыл бұрын
Eleeeee👏👏👏 Eleeeeee👏👏👏 Eleeeeee 👏👏👏 Egziabehare yemesgen amen enkouan abero adersen adersachu amen
@user-ih1pb4eu5e
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር. እኛው ከስዴት መልስ አብርናቹህ እንድና ከብር አስቡን በፀሎታቹሁ አባቶቻችን. ልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@tigemaryam2041
4 жыл бұрын
እጦጦ ማርያም እንዳለ አላቅም ነበር ግሼን ብቻ ነበር የመሰለኝ መስቀል ሀይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ ዲያቢሎስ ምን ይዋጥህ። እልልልልልልልልልል
@eytebaneyteban4147
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚
@zarame4197
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danachinnavundra5621
4 жыл бұрын
@@zarame4197 እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ct4ez7xr4m
4 жыл бұрын
ተዋህዶየ አብበሽ ኑሪልን
@hirut8194
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል በጣም ነው ደሥ የሚለው ድግል ማርያም ከክፉ ነገር ትሰውረን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶን እግዚአብሔር ከጤፉ ቁረን ይሽሽገው 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏💋💋💋💋💋💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓⛪⛪⛪⛪⛪
@elenizeleke3320
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይክበር ይመስገን መስቀል የፍቅር ስላም የአንድነት ሀይል ነው እኛ እናምናለን አምነ ንም እንድናለን የማርያም ልጅ እየሱስ ይባ ርከን.
@saranoora5692
4 жыл бұрын
ክብር እናቱን ከመስቀሉ ስር እናት እንድትሆነን ለሰጠን ለአማኑኤል አምላክ ይሁን ክበርልን የእኔ ጌታ
@tesfamariammareyabey5723
4 жыл бұрын
አሜን!!! ጥልን በመስቀሉ ገደለ! ይህን ሲያይ ጥላት ይርዳን ይጨነቃል ይጠበዋል ይርቃል... ክብሩ ይስፍ ለድንግል ልጅ ለመስቀሉ ጌታ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ!!!!!
@nunshamitku7834
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እኛንም ከስደት ከሰው ቤት ግዞት አላቆን ለምስጋናበቤቱ የምንቆምበት ዘመን ያምጣልን በረከታችሁ ይደርብን ለዚህ ያደረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእናታችን ምልጃዋ አይለየን የቅዱሳኑ ፀሎት ይጠብቀን አሜን
@user-jh8le1uz9u
4 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት
@saraabebe5829
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እመቤቴማርያም ደጂሽን ለመርገጥ አብቂን
@worketefera2969
4 жыл бұрын
Yee masqlu Barktu yee Darben Amen
@user-hy2dk5gn6w
4 жыл бұрын
እልልልልልልል ♥♥♥♥♥እልልልልልልል ♥♥♥♥♥♥♥♥እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን መስቀል ሀይላችን ነው አዎ ነው እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ቅድስት ንፅህት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከወዳጅዋ ክብር ምስጋና ይድረሳት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን ።♥♥♥♥♥♥♥♥ እግዚአብሔር አምላክ አባቶች መዘምራን ወንድሞቻችን ከክፉ ሁሉ ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቅልን
@user-is8tz5rs4x
4 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ጥልቅ የተቀደሰ መንፈስ ነው የሚሰማኝ እጦጦ ማርያም ስሄድ በዛውም ሽንቁሪ ሚካኤል እሄድ ነበር መድሀኒአለም በሰላም ለሀገሬ አብቅተህ ላንተ ተገዢ አገልጋይ ታረገኝ ዘንድ እማፀንሀለሁ !
@user-hg4qg1mb9b
4 жыл бұрын
እልልልልልል....... የንጠቶዋ ማርያም ሰላም እለቂ እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ.. አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏.....
@cjvjvvjcu3880
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen tewahdo enebezalen engiy anxefam
@user-qf9to8ob7s
4 жыл бұрын
እልልልል እልልልል እልልል እግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ሆይ ስደት ላይ ላለነው እደጅሸ ኣብቂን ኣሜን፫
@ethiohabeshawe1365
4 жыл бұрын
Egzeyabiher yetemesegen yehun tewahedo lezelehalem tenur amen
@user-ud2bf9cb6h
4 жыл бұрын
እሠይ እሠይ እሠይ ይህን ያደርገ እየሞተየወደደን የቅድስትማርያም ልጅእየስስክርይቶስ ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን እየቃተተ የፈለገን ለክብር የመርጠን አምላካችን እንደአንተያለማንአለ ጌታሆይ
@user-wj7xp2hv2t
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስምሽ ልዝላልም ከፍ ከፍ ይበል ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉሻል የኛ የዔልሻዳዩ እናት እማምላክ ልድጅሽ አብቄኝ የ ዛሬ ዓመት ሁላችንም ይድርስን 💚💛❤
@Emebeth-Emiru2777
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@worketefera2969
4 жыл бұрын
Barktchu yee Darbrn Amen
@SaraSara-hj1bm
4 жыл бұрын
Elelelelelellelel ❤❤Egizabher masgen tawahido lazalalam tinur Amen 💖💖💖
@user-ct1sg1bj8w
4 жыл бұрын
የመስቀሉ ክብር ስገባኝ ፪ የመስቀሉ ክብር እረዴት ይድርሰን እመቤቴ ማርያም ሆይ ከስደት መልሰሸሽ ለደጂሽ አብቂኝ
@algaethio6968
4 жыл бұрын
ክብር ለ ቅድስት ድንግል ማርያም እኛ ስደተኞች ወደ ደጇ ያብቃን። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-ce7gz2xf9n
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏 በረከታችሁ ይድረሠን🙏🙏🙏🙏
@emebethaile8539
4 жыл бұрын
*እልልልልልልል👏🏼☘👏🏼☘👏🏼☘👏🏼☘👏🏼☘🙋🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልል☘🌻☘🌻☘🌻👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን*
@tsehay5501
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምርስገን እልልልልልልል መስቀል ሀይላችን ነው፤ ሀይላችን መስቀል ነው ፤ የሚያጸናን መስቀል ነው፤ መስቀል ቤዛችን ነው ፤ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ፤ አይሁድ ይክዱታል እኛግን እናምነዋለን ፤ ያመነው እኛም በመስቀሉ እድናለን ። እንኳን ለናታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🕊🕊🕊💒💒💒
@user-lv4be4mi2p
4 жыл бұрын
ስለሁም ነገር ባለእግዚአብሔር ይመስገን የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጂ የተመሰገነ ይሁን እንኳን አደርሳችሁ
@almazzelke9900
4 жыл бұрын
Amen amen amen ellll
@user-vq9pk8lu1y
4 жыл бұрын
Amen amen amen Amen Amen Amrnm
@user-tp4my7xg8i
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ze4xm6mh6x
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን በእዉነት እናቴ እመቤቴ ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ
@hiriyacoselectronicarmythe6654
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ኦርቶዶክስ ኣርገህ የፈጠርከኝ የድግልማርያም ልጅ ስምህ ይባረክ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅሽ ኣብቂኝ እመብዙኻን ወላዲተ ኣምላክ
@tibltsroza2815
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልተዋህዶለዘለአለምትኑረ
@kaleyefeker3547
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን በያለንበት ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@abebaa8056
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ። የእናታችን የድንግል ማርያም ምልጃ ከእኛ ጋር ይሁን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@tigisthaile2904
4 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ
@AminaAmina-jr9sh
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tshayhagos7415
4 жыл бұрын
Amen amen amen zemare milaket yasemalen elelelelelele
@user-uz5ed4zp6u
4 жыл бұрын
እልልልልል ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ዳቢሎስ ያፈረበት ሰው እና እግዚአብሔር የታረቀበት መስቀል ሀይላችን ነው!! እመ አምላክ ወላድተ ቃል ደጀ ሰላምሽን የናፈቅን ልጆችሽ ለደጀ ሰላምሽ ያበቃን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን አሜን
@yatebeyakokebegoogle1018
4 жыл бұрын
Elelele tareke tayalachu ye tewahedo lejoche
@user-jj4di2zt4e
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ የጠሉሽ ይጠሉ ያከበሩሽ ይክበሩ
@mimiyenatienat3517
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን የድንግል ልጅ ኢትዮድያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ ይቀድሥልን ቅድሥት ቤተክርስቲያንን ከጠላቶቿ ይጠብቅልን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤
Пікірлер: 948