KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዛሬ ወንዶች ለሴቶች አሪፍ አሪፍ ምክሮችን ሰጥተዋል ቀልዶች ይቀጥላሉ😂😂
Күн бұрын
ዛሬ ወንዶች ለሴቶች አሪፍ አሪፍ ምክሮችን ሰጥተዋል ቀልዶች ይቀጥላሉ😂😂
Рет қаралды
30,905
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 602
@user-zw9mm2kb1i
3 жыл бұрын
ሰዉ የተፈጠረዉ ከአፈር ነዉ ይባላል ታዲያ ምነዉ አንዳንድ ሴቶች ድንጋይ ሆኑብን🙉
@rahelshawa4500
3 жыл бұрын
ሰብልዬ 😂😂😂😂
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
እወነትሽን ነው ያምር ዲጋይ አይገልፀዉም 🤔🤔
@user-kv1px6xf1n
3 жыл бұрын
ኧረ ሰብልየ በሳቅ😂😂😂😂
@user-fm4gk2xu1j
3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው😆😆😆
@سميهعزالدين-س9س
3 жыл бұрын
ድጋይ አይጋልፃውም
@aynalmeyeborenalji7877
3 жыл бұрын
እህቶቼ ፍቅር የለም ፍቅር ፍቅር አትበሉ ትኩረት ስራችን ላይ ይሁን
@ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ
3 жыл бұрын
ትክክል
@user-ld6gt8nt8r
3 жыл бұрын
በጣም
@user-wx6ey4gd1s
3 жыл бұрын
ሰህ አሪፌን አሚስት መቶወችንን ብንፈልጊ ይሸለነል
@user-pn6me7ks3v
3 жыл бұрын
በትክክል
@aynalmeyeborenalji7877
3 жыл бұрын
@@user-wx6ey4gd1s እውነት ነው
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
ማነው እዳኔ ከቲክቶክ ከሚዲያ ሰይወጣ ነፃ ሁኑ ሰርቱ ቤተሰቡን አሰከብሩ ሚኑር ወላሂ እረሴን ከፍ ኢያደረኩ ሰይሁን ከርካሽ ከደደብ ሴቶች ነፃ ነኝ የቲክቶክ ሴቶች ግን 😬😬😬 ምድር ርካሽ
@nejatmohemmad1345
3 жыл бұрын
እኔ አለሁ ሰአዲ አልሀምዱሊላህ ይሄን በላ ላራቀልን አላህ
@user-fm4gk2xu1j
3 жыл бұрын
እኔም ነኝ እነዚህ ሴት አሠዳቢዎች
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
@@nejatmohemmad1345 ኑሪልኝ አላቹ እኮ ሚዲያ የማያቅቹ የመዳም ቅመሞች አቦ ኑሩልኝ አይዟቹሁ አላማችነን አሰክትን ሀገር ለምግባት እንጣር 😘😘
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
@@user-fm4gk2xu1j ኑሪልኝ የኔ ቅመም ኧረ እንሱት ትያችዉ ርካሽ ይብላኝ ለቤተሰቦቻችዉ
@user-fm4gk2xu1j
3 жыл бұрын
@@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ 👍👍👍👍👍💞💞💞💞
@aloalo4385
3 жыл бұрын
አሁንስ ሴት መሆኔን ጠለሁት ጌታን አረ ተው ሴቶች አሁንስ በዛ ምንድን ነው እንደዚህ እራስን ማረከስ ማዋረድ
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
አልህምዲሊላህ ወላሂ ከዚ ሁሉ ነገር ነፃ ለድረግኝ አላህ ያረብ ምጨርሽዬን አሰምርለኝ ሳትጀጄል ግድለኝ
@የአማራልጂነኝየፋኖእህት
3 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ስአዲየ በጣም የሚሳዝን ዘመን ደረስን የአላህ😥😥
@anshaali7259
3 жыл бұрын
ሰአዳይ ወዲይ ደምሪኝ
@haykielendris2426
3 жыл бұрын
በጣም።ወላሂአባሱትእኮ።
@user-vp2yi7nm3x
3 жыл бұрын
@@haykielendris2426 ስአዳልክነሽአላህይጠብቀንተንደዝህያለውነገርማማየ
@gcccv7245
3 жыл бұрын
saah
@user-em2iy4dd6t
3 жыл бұрын
አይ ግዜ እኔስ መጨረሻችን አስፈራኝ የአለማቱ ጌታ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ያረብ
@user-nz7xz1fw1b
3 жыл бұрын
ውንድሜ በአላህ ዱኒያ ጥፊ ናት ስለ ዲንህ ትማር በእናትችሁ አይባልም መምለ ካአለብህ በአላህ በቻ መል
@user-uw2ux4xf2z
3 жыл бұрын
ሳህ
@zadzad8500
3 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ቤትህን ሳየው እኔም ፍቅር ይዞኛል አደርስልኝ እስካሁን ያልሞክርኩት የለኝም ነገር ግን ሲፈልግ እሽ ይለኝል ሲፈልግ እንቢ ይላል እኔም አልኩት ተው ግን ገር ሁን በዱኒያም ካንተ ጋር ልሁን ወደ አኽራም ስሄድ አብርህኝ ሁን እያልኩት ያለሁ በአሁኑ ስአት የአላህ ቃል ቁርኣን ነው 👇 እነሱንም አላህ ይመልሳቸው ቶክቶክ አላህ ያጠፋላቹህ
@azizam.a1473
3 жыл бұрын
ትክክል በአሁኑ ወቅት አላህ መፈራት ነው የሚያስፈልገው
@f2271
3 жыл бұрын
ትክክል
@user-fm4gk2xu1j
3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የማልሠማው የለም ፈጣሪ ከዚህ ኩሉ ሠውረኝ 🙏🙏🙏 ሴቶች እባካችሁ እባካችሁ አስቡ ተደፍናችኋልዴ እስኪ ወደፈጣሪ ፀልዩ 🙏🙏🙏
@user-po9se4kn8r
3 жыл бұрын
ደግሞ ወላሂ ትያለሽ ያረብ አላህ ልብሽን ይመልስልሽ
@hawulmuhammed4427
3 жыл бұрын
አላህንፍሪበአላህ
@میڈا
3 жыл бұрын
አረሴቶቺተዉእራሳቺሁንጠብቁአረዛሬስበዛ እሰቲመጀመሬይየመጣንበትአላማእንወቅ ክሎሮክስ ምንአስጠጠሺ ክሎሮክስጠጥቸእዲንለሁብለሺ ከሆን ወይም ልጁንአገኛለሁብለሺከሆን ተሳስተሻል አልቅስጀሀነብ አትግቢ አሁንስወላሂበጣምአስጠለን ??አራሳቺንአራሳቺንካልጠብቅን ማሊጠብቅለነዉ አረሴቶቺሶብሩ ተረጋጉ አላህልባቺሁንይመልስላቺሁይረብ
@user-oq4ml5ov5o
3 жыл бұрын
ዘጠኝወርባያረግዝ፣አመትባያጠባ አባትምስጢርአለውሆድንየሚያባባ ልዩነኝለአባየዬ፣ስመለስአልጣህ😭😢
@gcccv7245
3 жыл бұрын
wela
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
3 жыл бұрын
ሰው እዴት በረሱ ሰልክ ይቅጠላል ያምር በረሴ ስልክ ትቅጠለኩ ምድር ርካሽ 😬😬
@semiramohammed1423
3 жыл бұрын
me 2 🤦♀️🙆♀️
@globalcell4877
3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-dy2ey7tw8k
3 жыл бұрын
ልክናችሁ ወላሂ ወድሞቸ ኡኡፍፍፍ ሴቶችየ እራሣችሁን አክብሩ አላህ ፍሩ ሚድያ የሚጠቀም ሴት ሢጀመር አሣፋሪ ናችሁ
@user-cm7ei4ye6j
3 жыл бұрын
የከላላዉ ልጅ እዉነት ተናግሯል like
@Etekiallah
3 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ አንተም ና
@zinetsied5363
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ልጁ ትሩምክር ነው የነገራ ገዚህ በላይ ምክር ወደልቦናሽ ተመለሽ ብሎሻል
@cfvs4383
3 жыл бұрын
እኔ በጣም ያሳቀኝ ሻይ እየጠጣ ብዙ ነገር እየጠጣን ነው እያለ የሚናገረው
@zedtube7291
3 жыл бұрын
ቁርአን በተጅዊድ መቅራት የሚፈልግ ጎራ በሉ
@Hነኝቢትየሡፍ
3 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ
@Hነኝቢትየሡፍ
3 жыл бұрын
አስገቢኝ
@zedtube7291
3 жыл бұрын
እያብራራን ነው የምንማማረው ገና አልተጀመረም ወደ ቻናላችን ቤተሠብ ሁኚ ማማ
@chsesimae.d5417
3 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@sameerasameera1988
3 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@user-jf7uf3ej4y
3 жыл бұрын
አላህ ሂዳይስጠንለሁላችንም አሁንስ ወደየት እያመራንነው
@hdhdjhehr7273
3 жыл бұрын
ፉፊ ወሎየዋ ገን ሴቶች ምከረ አያሰፈልጋችዉም መሰማት አይችልም የኔማር የኔፍቅረ ሲላት ያፈቀራት ይመሰላታል በአሁን ሰአትየ እኔ አፈቃሪ ብር ነዉ
@dhdjsjhehej3101
3 жыл бұрын
የሰውየው ጭቅላት በጣም ምሁር ነው ማሻአሏህ መልሶቹ ደስስስ ሲሉ
@betibeti72
3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@globalcell4877
3 жыл бұрын
አረሁለትኛሚረተአላልቸምአደዚህሰተዩየኔባልቢሆንአለቀሸምአንጋደላልንባባሌቀልደየለም፡ያየሚታሚሰትጠበቀአረገሸያጂ😡😡😡ባለጊነሸከሉሮከሰጠጪከጉንሸንን፤ጀማለዩአንታዘናናለከበረታ😂😂😂😂😂
@susutiyub
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እኔ ግን የወዶችን ምክር አልወደድኩም ሆሆሆሆሆ ዋቸዉ ጉድ አላች ተላቄ
@rseid3564
3 жыл бұрын
ትክክለኛመልሥ ነዉ የሠጣት ማሻአላህ
@bestebeste448
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አራ መብራት የዙ ያለዉ ልጂ እናም የታዉፍቅ ንግግር በጠም ነዉ የሰቃኝ ጀሚ
@seadaseada5780
3 жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ለመዳም ክሎሮክስ 😂😂
@hayatyoutub991
3 жыл бұрын
ለመዳምማያዝኑናቸውክሎሮክስይጨርሳሉ
@user-eb7yc2po2d
3 жыл бұрын
😁😁😁😂😁😂😁
@habibaadem4673
3 жыл бұрын
እንአሊላህ እራጂኡን
@user-um3hk6pz7u
3 жыл бұрын
እኔ እምለው ስደት የተሰደድነው ለብር ወይስ ያየነው ሁሉ ልናፈቅር ምን አይነት ነገር ነው እባካችሁ አንዳንድ ባለጌዎች አታሰድቡን ሰርተን መለወጥ የምንፈልግ ብዙዎች ነን እንስራበት ወንድ አፈቀርኩ ሲል እንጅ ሴት ሚድያ ላይ እየወጣችሁ አትጃጃሉ
@zeinabshemse8860
3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ልቦና ስጠን ሴቶች ሂዳያ ይስጣቹ ማፍቀር ሀፅያት አይደለም መፈቀር ፀጋነው ለማንኛውም ወንድ ሲሄድ አዱ ዱቅ ይላል አብሽሩ ብቻ መጨረሻችን ያሳምርልን
@زهراززهرا
3 жыл бұрын
እኔ አፈርኩ ስለናተ እኳን ሚዳላ ያለወጣ እፍረት ይገለኝ ነበር። ክክክክክ
@sofiabadri8350
2 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته እረ ጠጪና ኩሎሮክስ ድብን በይአፈለግሺ መብትሺ ነው ድብን አርገሺ ሰምተሻል
@user-zz3lv1kv6r
3 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ እማይሰማ የለም 😆😆😆😆😆 ተመስገን ፍቅር የሚባለውን አላውቀውም እንዲህ ያረጋን 😉😉😁😁😁😁
@Mekya31
3 жыл бұрын
ጀመል ደመሪኩ አቴም ደምርኝ
@rasyaethiopia3845
3 жыл бұрын
አረ ወይ እስኪ ሁሉንም ሴቶች አትሳደቡ ስንት አለ ውጭውን የማያቅ
@madinam464
3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@Naima-c5p
22 күн бұрын
ቤተሰብ እየተበደረ እየተቀጠረ ይልከናል አለማችንንስተን ብልሽሽት
@user-gv7vd7by2j
3 жыл бұрын
እየመሸ እየነጋ ገና ጉድ ይመጣል እድሜ ይስጠን ብቸሠ ሠው ለስራ ወሌላ ፍለጋ አተው ጠብቀኝ አላህ አደራህን
@hvjbhvjn7687
3 жыл бұрын
ወይ ሳሊህ ጡሩምክር እዘህ መተህላቸዋል 😂😂😂😂😂😂😂
@user-qm2ds1zs9t
3 жыл бұрын
ግን ወዶች ለምን ጁሱን አይጠጡም ሲጠጡማየት ናፈቀኝ 😂😂😂የናፈቀው በላይክ
@user-ff3xu4hq8z
3 жыл бұрын
ወይፍቅር ሁለተኛሚሥቱ ወላሂ እጠጣለሁ አለቺ አጂብብብ በወላሂ ትቀልዳለቺደ አሥተግፊረላህ እኔሥ ቲክቶክየለኝምአሎድም እዚህእያመጡ በይቶብነዉጂ ፌሥቡክምየለኝም አሥተግፋረላህ ወይ ተዉፊቅ ክክክክ በሣቅ
@user-xl3oh7qg1s
3 жыл бұрын
እሰይ ደሥ አላችሑ ሤቶይ እደዚሕ ሥንረክስ ያረቢ ሤትነቴ አሣፈረኝ አላሕ ሒድያ ይሥጠን ያረቢ እጭ ሤልይ የትናት ተብላ ተፈልጋ ሥትገኝጅ አላሕ በድኔ አጠክረኝ
@user-er8be1vh9x
3 жыл бұрын
ብርድ ልብስ ለብሶ ያወራዉ ተመቺቶኛል በጣም ትክክል ነዉ
@bestebeste448
3 жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ወንድሜ አራ ታዉ እህቶቼ ፍቅርን ታዉት እና ወዳ ስራ ታመለሱ የመጠቹበትን አላማ አትዘነጉ እህቶቼ አላህ ሂደያ ይስጣን
@kk-gw4th
3 жыл бұрын
የአባት የናቶቻችን ፍቅር ማር ቅቤ ነበር የሚያስበላው የአሁን ፍቅር ክሎሬክስ ነው የሚያስጠጣው አይ ይሄ ግን ፍቅር ሳይሆን እብዴት ነው
@user-yh3vq4uk1z
3 жыл бұрын
አደኛነሽ እስኪ ላይክ ግጩኝ
@user-iv2lq1pl3r
3 жыл бұрын
ጀም እኔ አዲሰ ነኝ ሰብሰከርይብ አድርጌሀለው
@raziqa8242
3 жыл бұрын
ወንድምቸ እዉነት እናታችሁን እህታችሁን የምትዱ ከሆናችሁ በሴቶችላይ አትቀልዱ መምከር ሲገባቹ ወደ አደጋ እንድሄዱ ትመክራላችሁደ??? በጣም አዝናለሁ ወላሂ ከሴት የተወለዳችሁ አትመስሉ ፐ ደበራቼሁኝ ኤጭ በሴትች ስትሳለቁ እናንተ ብሳችሁ አረፋችሁ መጥፎ ንግግርን በሚዲያ አትናገሩ እባካቹ በናንተ ምክር አንድ ሰዉ እራሱን ቢያጠፋ የወንጀሉ ተካፋይ መህናችሁን አትርሱ!!!!!!!!
@kedotube6371
3 жыл бұрын
ከጎንሽ ነኝ በርቺ አላለም 😂
@ከርታታዋቢንትባባነኝ
3 жыл бұрын
ተዋቸዉ ክርችም አድርገዉ ይጠጡ ጎበዝ የዘላለም የጨጎራና የአንጀት በሽተኛ ሆነዉ ይቀራሉ ቢገላቸዉማ ግልገል ነበር
@ethiopia2836
3 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ጉድ ምን ሆነችዋል አለለችም
@hauuhauu5524
3 жыл бұрын
ወየው ወንድም ይሳዴባል አሞለጫት እኮ ከከከ
@ዘረኝነት.ጥብናት
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይኔ ዘድሮ ያችቀን ደረሰች መሰል ፈራሁ ያረብ ቀልባችንን መልስልን
@user-id7qz5wo8x
3 жыл бұрын
😀😀😀😀እኔያሳቀኝ ማብሪያቱንያዠው የለውነው 3ደቂይቀልሻል
@user-ce4si7ib9e
3 жыл бұрын
ትክክል አንድ ወንድማችን የተናገረዉ በጣም ደስ የሚል ንግግር አገላለፅ አንተ ጀማል የሚሉህ ልጅ ጅል ይመስል ዝም ብለህ አትሳቅ ሰረሀ ቆፍጠን በል ሹ ሀዳ
@skettube4149
3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ክክክክክ ውነትህን ነው
@user-ln3vn1jm2c
3 жыл бұрын
አረ ወላሂ ሴቶች አሳፈራቹህን በናተ የተነሳ ሁሌም ስታሰድቡን ትኖራላቹህ እያነቁ ነበር ብሀር መክተት ኡፍፍፍ
@abarra6907
3 жыл бұрын
ወይኔ ትግስቱን ስጠኝ ኧረ ስት ሴት አለ አገታቺነን ደፍተን የምንኖር አለን ግን በናተ አይነት እኛም ልንጠራነው
@fanouseayela7005
3 жыл бұрын
ወይ ወይ እር በአላህ አገታችንን ደፍተን የምሠራዉን አታሠድቡ የናተ ለብር ሊሆን ይችላል
@rukiyaidris4597
3 жыл бұрын
ሞያ በልብ ነው የኔ እህት ታዲያ በሚዲያ ለምን እወቁልኝ አስፈለገ ማስተዋሉን ይስጠን ፈጣሪ
@fudud6032
3 жыл бұрын
እደኔ ጀምን የሚያደንቅ እስኪ ማነዉ ጀም ምርጥ ሰዉ በጣም ነዉ የምትመቸዉ
@hawameracho6871
3 жыл бұрын
እረአታስቁኝ ?ሲመስለኝ ሙደእየያዘይበትነው አሁንአይመኒታን ምኑንወደደሺው😂😂😂😂😂😂
@brtibrti2042
3 жыл бұрын
ለናተ ለሴቶት ስንል የፍየል እና የበግ ክኒን ውጠናል kkkkkkk
@user-bv6cv4wg2y
2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ክብሩንየጠበቀ ሚዳላይ ወቶ የማይነጠፍ
@user-yn1ob3px5g
3 жыл бұрын
አላህ ልቦናሺን ይመልስልሺ
@user-uv1jj2lv5q
3 жыл бұрын
ግን እነዚህ ሴቶች ቤተሰብ አላቸው ቤተስብ ባዩት ምን ይላሉ አላህ ይሱቱር
@user-cc5xv6ve4p
3 жыл бұрын
አውቀው ታዋቂ ለመሆን ነው ያችም ጠጥቻለሁ ያለችው ም አውቃነው
@user-sj7oe7ip4h
3 жыл бұрын
ክክክክክክ አረ ዘድሮ ንገራቸው አይ ሤት ዋ ነፍሤ ፈራሁልሽ
@user-nn5rk1kb4h
3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምናል መልከም ነገብትማሩ አረሴቶች አላህን ፍረ አታሰድቡን
@heymanotgetachew1067
3 жыл бұрын
ወንዶች ደስ ብሎቺዋል ክሎሮክስ እጠጣለሁ ስላለቺ
@Sነኝየናቴናፋቂ
3 жыл бұрын
ሰዉ ወዱነው የሚያፍቅረው አላለይም በጥራቃ
@user-xl8nc3wp7g
3 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው
@user-pv7wh2bf4g
3 жыл бұрын
አሠላማለኩም። ወራህመቱላሂ ወበረከቱ። ጀማል። ወድሜ። በአላህ። ወድሜ ሣውድ በመኪና አደጋ አጥቸው ነው። ተባበረኝኝ ወድሜ በአላህ ይዠህ አለሁ ተባበረኝ
@user-xz1fe1jf1s
3 жыл бұрын
በልመቶ ይሙላልህ ሠብስክራይብ አደረኩህ
@user-ds1nv9lp1g
3 жыл бұрын
ይመችህ አቦ የኔወድም ኢብራሂም
@madenahesen4367
2 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም እረለስረኞችድምፅሁኗቸዉ ጄማል።
@enderis7939
3 жыл бұрын
ክክክክክክ ደሞ አተ መቡራት ጨምሩትላልህ እረገደልግባ
@fdy2385
3 жыл бұрын
እኔምለው ሌላው ይቅርና ማነው ዘፈንን ሐላል ያደረገው
@Lulu-kc5nk
3 жыл бұрын
ለሴቶች አለቀስኩ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ልቤ ተሰብሯል በነንተ ምድረ ዱቄተም ሁለ
@zinetsied5363
3 жыл бұрын
በጣጣጣምምም ወላሂ እደት ቢመከሩ እደሚገባቸው አላውቅም
@sameermohammad5443
3 жыл бұрын
እደትነዉአችንእሚያገባሺየምርላታምሪስራሺንስሪዚብለሺ
@hawaali1183
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጀም ፍላሽ ይሻላል እነዚህ በክቶች
@zahrahusenoromiyaako503
3 жыл бұрын
Kkkkkk dhugaa ketii ❤❤
@KsaKsa-ev8hf
3 жыл бұрын
አረ ገደል ግቢ እኛን አተሰፊሪን
@user-mg6eb1ge6c
3 жыл бұрын
ውድእህቶቸየ,,እኛየመጣነውሰርተንበሠላምእቤተሠብጋመገናኘትነው ሚዲያላይያያችሁትንሁሉአታፍቅሩ,እባካችሁ ❤💛💚❤💛💚🌹🌹🌹
@dhdjsjhehej3101
3 жыл бұрын
ውይ ሴቶች ኧረተው ልብ እንዛ ያሰላም ሙያ ነውዴ ላብድ ነው ክሎሬክስ ልጠጣነው ምን ጉድ ነው ይደብራል
@rahalrahal3936
3 жыл бұрын
ፍቅር የለም እህተ አጭበሪባር ብቻነው ያለው አትሸዎጂ እሱ ብሆን ይጠጣል እሱ ብሄድ ላንች የተባለው ይመጣል
@rseid3564
3 жыл бұрын
እረ ሴቶችየ ሠከን በሉ ጉድእኮነዉ ፡ምንአይነት ግዜደረሥን ሆይጉድ
@user-im8nf2ve1g
3 жыл бұрын
ጀም ጀግና።ውይአሁንማላይሳላረግአላልፍም
@user-tf5qu6cj8h
3 жыл бұрын
ማሻአላ አሰላሙአለይኩም አልክ ሰብስክራይብ ላደርግነው
@hikmhas12sqd86
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😋😋
@user-qq5df9pu8p
3 жыл бұрын
አሰላሙ አሊይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ውድድ እህቶቸ አላህን ልትፈሩይገባል እናም ሀያዕ ያላት ሴት እሄንን አስራም እናም እራሳቺሁን ጠብቁ
@nmnhn9155
3 жыл бұрын
አሥይ ወገን ሢዳሩ ማልቀሥ አሉ ያገሬሠውክክክክክክ
@mahaty6737
3 жыл бұрын
Ni qufteee
@user-zz9uv8ky3h
3 жыл бұрын
አረ የምን ምክር መርዝ ነበር መስጠት ሆይ እነኝህ የፍቅር አተሏች
@user-fi5ll1zc1i
3 жыл бұрын
ሁሴን እምትባለዉ ተመቸኽኚ 👍
@user-kt9wl9df4q
3 жыл бұрын
እኔ ብሆን ለራሡ ነበር የምግተዉ
@user-ey8yy9jf8y
3 жыл бұрын
ከዚህ አይነት አላህ ይሰዉረን ፍቅር ከባድ ነዉ ግን አላህ ካልፈቀድዉ ምንም ማድረግ አይቻልም አላህ የተሻለ ላመጣ ይቺላል እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ጀም ግን ፈገግታህ ዉስጤ ነዉ
@ekru1991
3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን በጀመዓ እንማማር 👉(#ekru_ሰለምቴዋ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ!!
@user-em7wf2dm3h
3 жыл бұрын
የክሮርክስ ዋጋን ለአበሻ ዋጋውን መጨመር አለባቸው
@asiahayiruasiahaiyru404
3 жыл бұрын
በርታ
@famitube6801
3 жыл бұрын
ላይክ ገጨሁህ ብቅ በል እቤቴ እኔም ሳልጠጣ ሰምተሀል
@titititi4973
3 жыл бұрын
ሰያምር ድራማቹ 😂😂😂😂
@munamuna6763
3 жыл бұрын
አይ ዱኒያ ሱበሀን አላህ አላህ ልባችንን ይመልስልን ያርብብብብብብብ
@የዩቲብ
3 жыл бұрын
ወንድም ቶፊቅ የተናገረዉ ንግግር አእምሮዉና ላሰራ ሰዉ በጣም ብዙ ትምህርት አለዉ ጅዛክላህ ኸይረ
@jamaltaher7318
3 жыл бұрын
የምኖርው ለራሴ ነው የሚያኖረኝ እግዚአብሔር እንኳን ክሎሮክስ ቢራም አልጠጣላት ሴቶች ሰከን በሉ 😄😄😄😄😄😄
Пікірлер: 602