#ashenafi # እግዚአብሔርነገሠ #finotewongel
መዝሙር 97
1 እግዚአብሔር ነገሠ፤ ምድር ሐሤትን ታድርግ፥ ብዙ ደሴቶችም ደስ ይበላቸው። 2 ደመና ጭጋግም በዙሪያው ናቸው፤ ጽድቅና ፍርድ የዙፋኑ መሠረት ናቸው።3 እሳት በፊቱ ይሄዳል፥ ጠላቶቹንም በዙሪያው ያቃጥላል።4 መብረቆቹ ለዓለም አበሩ፤ ምድር አየችና ተናወጠች።
5 ተራሮችም ከእግዚአብሔር ፊት፥ ከምድር ሁሉ ጌታ ፊት እንደ ሰም ቀለጡ።6 ሰማያት የእርሱን ጽድቅ አወሩ፥ አሕዛብም ሁሉ ክብሩን አዩ።
7 ለተቀረጸ ምስል የሚሰግዱ ሁሉ፥ በጣዖቶቻቸውም የሚመኩ ይፈሩ፤ መላእክቱ ሁሉ፥ ስገዱለት።
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...
Негізгі бет እግዚአብሔር ነገሠ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Egziabher Negese Deacon Ashenafi Mekonnen
Пікірлер: 31