እግዚአብሔር ሰውን ሲወድ አንድያ ልጁን ኢየሱስን ሰው አድርጎ ነው የላከው:: እናም የእግዚአብሔርን ፍቅር በሩቅ ሆናችሁ በፀሎት እና በሃሳብ ደግሞም በቅርብ ያላችሁ መጥታችሁ አብራችሁኝ በማምለክ ስላሳያችሁኝ ፍቅር ደስታዬ ወደር የለውም:: የነፍሴ ምኞት በግል: በቤተክርስትያን እና በህዝቤ መካከል እግዚአብሄር ብቻ ታላቅ ሆኖ እንዲታይ ነው:: #እግዚአብሔርንከእኔጋርታላቃአድርጉት የፊታችን ቅዳሜ ከ10 ሰአት በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ሜዳ ላይ እንገናኝ:: ሼር በማድረግ አብሮነታችሁን ግለፁልኝ 😍ውዶች ናችሁ
Негізгі бет እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቃ አድርጉት |Samuel TesfaMichael Concert| Mezmur
Пікірлер: 24