Subscribe share like እያረጋቹ
እንዲዘመር የምትፈልጉትን የክብ መዝሙር comment section ላይ እያስቀመጣቹ
እግዚአብሔር ፈዋሽ
እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም
ፈታሄ ማህጸን ሩፋኤል ግሩም
ለአንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና/2/
አዝ-----
ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል
ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል
ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር
ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር/2/
አዝ-----
የመብረቅ ጋሻ የእሳት ጦር ይዘህ
ከንፋስ ይልቅ ትፈጥናለህ
መራሄ ፍኖት ናልኝ ወደኔ
ጦቢት ነኝ ይብራልኝ አይኔ/2/
አዝ-----
ተሾምክ በኃይላት አለቃ ሆነህ
ሰሚነህ ሩፋኤል ላለህ
ሲወልዱ እናቶች እንዳይጨንቃቸው
ማህጸን ከፋች ሆንካቸው/2/
አዝ-----
እኔ ያንተ ልጅ ላንተ ልዘምር
ስላየሁ ያንተን ልዩ ፍቅር
በደረስኩበት የማትለየኝ
ስላንተ ምለው ብዙ አለኝ
ስላንተ ገና ብዙ አለኝ
Негізгі бет እግዚአብሔር ፈዋሽ /የተዋህዶ ልጆች የሚያስደንቅ ህብረት መዝሙር
Пікірлер: 1