ዘጎላ ሬከርድስ-Zegola Records
ዘጎላ ሬከርድስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙራትን ዶግማ፣ቀኖና እና ትውፊት በመጠበቅ እና በማስተዋወቅ ወደ ዲጂታል ዓለም ለማምጣት ይሰራል። ይህን ገጽ ሰብስክራይብ በማድረግ እና ቤተሰብ በመሆን የቅድስት ቤተክርስቲያኒቱን ስርዓት የጠበቁ ያሬዳዊ ዜማዎች ድምጽና ምስል ዝግጅቶችን ይከታተሉ።እንኳን በደህና መጡ !
Zegola Records is passionate about bringing the songs of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church to the digital world by preserving and promoting dogma, canon, and tradition. By subscribing to this channel, you can follow the audios and videos of Yaredawi songs that have preserved the order of the Holy Church as a family.
Welcome!
Пікірлер