Sheger FM 102.1 Radio
#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on www.ShegerFM.com
ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
- 43:49
- 4 сағат бұрын
Yechewata Engida - ልጅ ጃልዬ መንገሻ የልዑል ራስ መንገሻ ልጅ ጨዋታ! Ato Jalye Mengesha Interview With Meaza ክፍል 2
- 37:17
- 4 сағат бұрын
Yechewata Engida - ልጅ ጃልዬ መንገሻ የልዑል ራስ መንገሻ ልጅ ጨዋታ! Ato Jalye Mengesha Interview With Meaza ክፍል 1
- 31:53
- 4 сағат бұрын
Tizita Ze Arada - ባለቅኔው መንግስቱ ለማ ከተወለዱ 100 ዓመት ሆናቸው! ልዩ ዝግጅት - ሰኔ 1፣2016 #MengistuLemma #Tizita
- 1:03
- 4 сағат бұрын
‘’የብሔራዊ ባንክ መረጃ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው’’ ከገንዘብ ፖሊሲ ጋር በተገናኘ….
- 6:05
- 4 сағат бұрын
ሀገራዊ ምክክሩ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች እንዴት ሊካሄድ እቅድ ተይዟል?
- 6:29
- 4 сағат бұрын
የአንድን ተቋም ወይም ግለሰብ ፍላጎት ለማሟላት ህግ ማሻሻል ከህግ ሞያ አንፃር እንዴት ይታያል?
- 30:01
- 7 сағат бұрын
ሸገር ሼልፍ - የአዲስ አበባ ውሾች እና ሌሎች! ንጉሡ እራቆታቸውን ናቸው!Andualem Tesfaye በአንዱዓለም ተስፋዬ #ShegerShelf
- 57:14
- 9 сағат бұрын
Andand Negeroch - የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጉዳይ! የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ምን ይላል? @ShegerFM1021Radio
- 7:28
- 12 сағат бұрын
Sheger Tintane - አፍሪካ የተሟላ የተፈጥሮ ሀብት እያላት በዓለም ንግድ ያላት ተሳትፎ ለምን አነሰ? @ShegerFM1021Radio
- 55:29
- 16 сағат бұрын
Sheger Cafe - ከ”ኦሮሚያ ሪፐብሊክ እስከ ኩሻዊት ኢትዮጵያ” በሚለው መፅሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት!
- 40:05
- 19 сағат бұрын
ህግን ማክበርን እና ማስከበር ! ኧረ በህግ የምንለው ማንን ነው? Abdu Ali Higera With Meaza Birru @ShegerFM1021Radio
- 52:10
- 21 сағат бұрын
Yechewata Engida - Yemane Kidane (Jamaica) Chewata With Meaza Birru የማነ ጃማይካ ከመዓዛ ብሩ ጋር Part 2
- 44:52
- 21 сағат бұрын
Yechewata Engida - Yemane Kidane (Jamaica) Chewata With Meaza Birru የማነ ጃማይካ ከመዓዛ ብሩ ጋር Part One
- 24:26
- 21 сағат бұрын
Tizita Ze Arada - የእምር ከያኒው አውላቸው ደጀኔ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል በተፈሪ ዓለሙ ሲታወስ Awlachew Dejene
- 6:07
- 21 сағат бұрын
እውነት እነዚህ ጠበቆች ለተጠርጣሪው ነፃ መውጣት ይታገላሉ?
- 5:50
- 21 сағат бұрын
ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎች ጉዳይ በሀገራዊ ምክክሩ
- 6:33
- 21 сағат бұрын
የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት፤ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት ያመጣል ወይ ?
- 10:02
- Күн бұрын
የቂርቆስ ወረዳ 02 ፅዳት አስተዳደር "የመንደር የኮሪደር ልማት ካላስዋባችሁ የመብራትና የውሃ አገልግሎት አቋርጣለሁ አለን" ነዋሪዎች /ማ...
- 11:31
- Күн бұрын
ማንን ምን እንጠይቅልዎ - ኮንዶሚኒየም ቤት የደረሳቸውንና ትዳራቸውን የፈቱበት ቀን አንድ በመሆኑ ወረዳው አላስተናግድም አለኝ ያሉት መምህር!
- 41:15
- Күн бұрын
“እንደ አባቴ ነው የምወደው ነዋይን” Kassahun Eshetu Interview On Sheger Mezinagna@ShegerFM1021Radio
- 1:15:15
- Күн бұрын
አንዳንድ ነገሮች - የአንድነት ኢንተርናሽናል ት/ቤትና የወላጆች አለመግባባት ምንድን ነው? Ethio Parents School Andand Negeroch
- 6:16
- Күн бұрын
Пікірлер