Elsa Beauty NT
Elsa Beauty NT (natural treatment)My channel is about the latest in natural treatment’s for hair and skin. So to look and feel your best follow along for more great content. Please subscribe, click on the bell and you will receive my next video as soon as I upload.
Thanks for watching!
ኤልሳ ቢውቲ እባላለሁ፤ በኔ ቻናል ለወንዶች እና ለሴቶች በተፈጥሮ ልንመገብ በምንገዛቸው ግብአት ተጠቅመን የፊታችንን ቆዳ ወደ ቀድሞ ጥርት ወዳለው የልጅነታችን ቆዳ እንመልሰዋለን፤ ፀጉራችንንም ማሳደግ ብቻ ሳይሆን ዉበት እንዲኖረው እናረጋለን፤ የተለያዩ ሹሩቤዎችንም እንማራለን። በመላው አለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሰላም ለናንተ ይሁን እያልኩ ቤተሰቤ እንድትሆኑ በትህትና ጠይቃለሁ። ቸር ይግጠማችሁ።
- 10:10
- 16 сағат бұрын
ከአበሻ ከለር ጋር የሚሆን የፀሐይ ወቅት እና በክረምት የፀጉር ቀለም ጥንቃቄ የሰመር ቀለም ለዊንተር አይሆንም //Change hair color
- 13:35
- 28 күн бұрын
#ቅንድብ #ሽፋሽፍት ማብዛት ብቻ ሳይሆን የሆድ ቦርጭንም ጭምር ዛሬ ቻሌንጅ እንጀምራለን//eyebrow, eyelash, and weight loss challenge
- 11:33
- Ай бұрын
በዋሽንግተን ሲያትል እና በሌሎች የአሜሪካ ስቴት የሚመረተው ጤፍ ለብቻው እንጀራ እምቢ አለን ለምትሉ ሚስጥሩ ይሔው #how to make injera
- 19:20
- Ай бұрын
በሁለቱ ብቻ ድንቅ ውጤት// wrinkle free, smooth, glowing skin
- 15:50
- 2 ай бұрын
ፀጉራችንን በቀላሉ እንዲያርፍ ሹሩባ እንስራው://: How to braid your own hair
- 11:04
- 2 ай бұрын
ፀጉራችን እንዳይደርቅ ጥንቃቄ ከደረቀ ወዝ ያጣል ይሰባበራል ጤነኛ አይሆንም #dryhair
- 10:35
- 2 ай бұрын
ማታ ማታ በዚህ ፈታችሁን ዘና አርጉት በመላው አለም የምታገኙት መቼም አይሸበሸብ
- 10:02
- 3 ай бұрын
በተለይ ጊዜ ለሌላችሁ በሁለቱ ቆዳችሁን አሳምሩ
- 11:20
- 3 ай бұрын
የፊታችሁ ቆዳ ላይ @ጥቋቁር ነገር @የተለየ ከለር @ማዲያት ፅድት ያረገዋል
- 12:59
- 3 ай бұрын
በተለይ አሁን ፀሐዩ ፊታችንን በጣም ይጎዳዋል ጥንቃቄ //sunscreen
- 20:29
- 3 ай бұрын
Пікірлер