ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube) - yoseph birhanu
Welcome to my channel @Yoseph Ubuntu ዮሴፍ ብርሀኑ እባላለው ላለፉት በርካታ አመታት ከባባድ ውጣውረዶችን አሳልፊያለው፡፡ ዛሬ ራሴን በብዙ ነገር ለውጬ ውጤታማ ሆኚያለው ። "ብልህ ከስህተቱ ይማር የለ" እናንተም እኔ የገጠመኝ ስህተት እንዳይገጥማቹ ፣ እኔን የመታኝ እንቅፋት እንዳይመታቹ ስል በዚህ ቻናሌ ስህተቶቼን እንዴት እንዳስተካከልኩ እና ለማስተካከል እንደምጥር በምሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ዶክመንተሪዎች ብዙ ቁምነገር እንደምትቀስሙ አምናለው ። ታዲያ ከምሰራቸው የግል ቪዲዎች ባሻገር እጅግ የምትወዷቸውን እና ቢመክሩን የምትሏቸውን ዝነኛ የተወደዱ እንግዶችን ይዤላችሁ ቀርባለው ። ከልጅ እስከ አዋቂ ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ እጅግ ድንቅ ሰዎችን እንተዋወቃለን ። እናም ቪዲዮዎቼን ተመልክታችሁ አቅማቹን በመጠቀም ፍርሀታቹን አስወግዳቹ የበለጠ እንደምትነቃቁና ወደ ህልማቹ እንደምትገሰግሱ እርግጠኛ ነኝ ።ስለዚህ ይህን ቻናል ብትከታተሉና አብረን ብንሰራ ማሳካት የምንፈልገውን ነገር ሁሉ አሳክተን ህልማችንን እንኖራለን ። ምን አለፋቹ እናንተ ብቻ ፕሮግራማችንን ለመከታተል like, share and subscribe በማድረግ ጠብቁን ። ህልማችን ይፈጸማል!! dream comes true!!
- 17:48
- 2 ай бұрын
የዶሮ ወጥ ምግብ ቤት ቢዝነስ doro wat food business in Ethiopian አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-16 business ideas p-16
- 9:07
- 2 ай бұрын
የኬክ ቢዝነስ ለመጀመር ኬክ አሰራር how to make cake የማርሽሜሎ ፎንዳንት የልደት ኬክ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-14 business ideas p-14
- 1:27:14
- 2 ай бұрын
ወጣትነት የህይወት ዘመንህ ምሰሶ ነው 1 ሚሊዬን ከስሪያለው ወጣት / ስራ / ትዳር / ኡቡንቱ ቲዩብ / what is youth ? finance tip
- 22:22
- 3 ай бұрын
ክትፎ ቤት በአነስተኛ ካፒታል ክትፎ አሰራር የክትፎ ዋጋ ምግብ አዘገጀት የጉራጌ ክትፎ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-13
- 17:35
- 3 ай бұрын
ስኬታማ የሚያደርጉን 4 የቢዝነስ መርሆች 4 business pilers / ማስታወቂያ ዋጋ ምርት ቦታ / place,promotion,price,product /
- 19:28
- 3 ай бұрын
የህንፃ ማስተዳደር ቢዝነስ building facility management business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-12
- 21:45
- 3 ай бұрын
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ? business challenges finance and investment tip hawassa
- 27:41
- 3 ай бұрын
የፈርኒቸር ስራ furniture business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 11 Profitable business ideas p-11 investment tip
- 16:30
- 3 ай бұрын
ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ፓስፖርት ማሳደስ Passport Renew Expired how to apply online for Ethiopian passport dv አሞላል
- 13:57
- 3 ай бұрын
አስፓልት ዳር ላይ የሚሰራ gomista busuiness አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 10 Profitable business ideas p-10 investment tip
- 1:30:46
- 3 ай бұрын
How To Start a Business? ቢዝነስ ለመጀመር Starting Business /business idea startup ubuntu podcast ep-5
- 20:15
- 3 ай бұрын
አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?what is inflation small business hawassa ሀዋሳ@yosephubuntu
- 20:13
- 3 ай бұрын
ከቤት ሆናችሁ አሁኑኑ መጀመር ያለባችሁ 10 የቢዝነስ ሃሳቦች አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 9best business ideas p-9finance and investment
- 9:53
- 3 ай бұрын
የሴራሚክ እና የባኞ ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ በ2016|Ceramic,bathroomware and tiles prices in Ethiopia የሻወር ቤት
- 1:24:14
- 3 ай бұрын
በዩቲቱብ ገንዘብ እንዴት ማግኝት ይቻላል! / How to make money on youtube / ኡቡንቱ ቲዩብ / ubuntu podcast ep-5
- 20:10
- 3 ай бұрын
የመጽሀፍ ቢዝነስ በኢትዮጵያ / ኡቡንቱ ቲዩብ / Book shop business in Ethiopia / ubuntu tube @yosephubuntu
- 14:34
- 3 ай бұрын
ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምሩ/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yose...
- 8:23
- 3 ай бұрын
ቢዝነስህን እንዴት ነው ምታየው / ኡቡንቱ ቲዩብ / How do you see your business / ubuntu tube @yosephubuntu
- 22:00
- 3 ай бұрын
የቦንዳ ቢዝነስ/bonda business ትርፋማና አዋጭ/business in Ethiopia|finance and investment-በ100000ubuntu podcast
- 15:14
- 3 ай бұрын
ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ | Modern Bakery machine in Ethiopia| Bread Machine ubuntu business
- 48:02
- 3 ай бұрын
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-4
- 17:03
- 3 ай бұрын
አንዳንዴ በህይወት መንገድ ይሆናል/ህልም/ጽናት/ጥሩ ባህሪን ማስቀጠል@ubuntupodcast @yosephubuntuSometimes it's the wa...
- 47:23
- 3 ай бұрын
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-3
- 31:48
- 3 ай бұрын
Пікірлер