ነፃ ውይይት (Free Discussion)
"ነፃ ውይይት" እውነትን የምንናገርበት እና ኢትዮጵያዊነትን የምናቀነቅንበት ቻናል ነው። እውነት ነፃ ያወጣል! ኢትዮጵያ የነጮች የበላይነት የወደቀበት፣ የጥቁሮች እኩልነት የተረጋገጠባት ሀገር ናት። ኢትዮጵያዊነት እውነትና ነፃነት ነው!ቻናላችን ያለ ምንም ምክንያት 21 ግዜ ተዘግቶብናል። ይህ 22ኛ ቻናል፤ እውነትን ለማፈን እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚደረገው ዓለምአቀፋዊ አሻጥር እና ይህን በደልና አድልዎ ለመጋፈጥ የምናደርገው ትግል ማሳያ ነው።
"ነፃ ውይይት" ቻናልን በተከታታይ የሚዘጉት ከሥራችን ምንም ዓይነት ገቢ እንዳናገኝ በማድረግ ከሚዲያ ለማስወጣት ነው። በዚህም እውነትን በማፈን ውሸትን ለማጉላት፣ ኢትዮጵያዊነትን በማዳፈን ፅንፈኝነትን ለማፋፋም ነው። እኛ እውነትን መናገር እና ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን አናቆምም። የእናንተም ድጋፍና እርዳታ አይለየንም ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ጥረታችንን ለማገዝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000058300334 ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ🙏
- 1:24:32
- 7 сағат бұрын
ሴራው ከምስራቅ ወደ ምዕራብ - ከግድብ ወደ ወደብ |ግብፅ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ያደረጉት ስምምነት|ዶ/ር አሸብርና አጋሮቻቸው ከቦሌ ኤርፖርት እንዲመለሱ ተደረገ
- 1:42:19
- 12 сағат бұрын
ጀ/ል አበባው ታደሰ ያስተላለፉት ከባድ ማስጠንቀቂያ | የውስጡን ጦርነት ጨርሰን ለውጭው እየተዘጋጀን ነው! | ደብረጽዮን ከዶ/ር አብይ ጋር ለምን ተገናኘ?
- 55:33
- 16 сағат бұрын
ጠ/ሚ ዐቢይ ለደብረፂዮን የሰጡት ከባድ ማስጠንቀቂያ | ታጋዮችን ያሰቃየው የኮሚሽነር ግርማይ ማንጁስ መጨረሻ | ጌታቸው ረዳን ለማስገደል የተስማማው ዳያስፖራ
- 1:23:03
- 16 сағат бұрын
ግብፆችን ያስጮኧው የዶ/ር አቢይ ንግግር | የከሸፈው የህዳሴው ግድብን የማፈንዳት ሴራ | የሸኔ ፣ ፋኖ ፣ ወያኔ አላማ የእነ እንብላው ነው!
- 1:13:36
- 19 сағат бұрын
ለፕሬዝዳንቷ በዝግ የተካሄደው የእራት ግብዣ ምስጢር |የአማሬሪካው አምባሳደር በእራት ግብዣው ላይ ረበሹ | ደብረፂዮንና ጌታቸው ወደ ጦርነት እየተንደረደሩ ነው
- 1:02:10
- Күн бұрын
የኩርፊያ ድባብ ያጠላበት የም/ቤት ስብሰባ|በጠ/ይ ሚኒስትሩ እና ፕሬዝዳቷ መሀል የተፈጠረው ክፍተት|የዶ/ር አሸብር ብልጠት ና የም/ቤት አባላቱ ዝግጅት ማነስ
- 1:36:41
- Күн бұрын
ዋቃ ጉራቻና የአዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ | የአሜሪካ አምባሳደር ይቅርታ፣ የጃዋር ውርደት | ፊልድ ማርሻሉ ብርሃኑ ጁላ ያጋለጡት ሚስጥር
- 1:07:02
- Күн бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም የምታገኘው ግብፅና እስራኤል ሲጣሉ ነው|የሰማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚነስትር ለምን ቪዛ ተከለከሉ?|EU 100 ሚሊዮን ዶላር ለግብጽ የሰጠበት ሚስጥር
- 1:01:49
- 14 күн бұрын
እነ ጀ/ል ምግበ ሊማግዷቸው የተዘጋጁት ታዳጊዎች | ስብሐት ነጋ ኢትዮጵያውያንን "አህያ" ሲሉ ተሳደቡ | ሞንጆሪኖ የተንቤንን ሕዝብ በአደ...
- 1:12:36
- 14 күн бұрын
ብርጋዴር ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ ምስጋናቸውን ገለፁ | ሰው ካሳዬ ጀግና ነው ይላል ለኔ አባቴ ጀግናዬ ነው | ግልፅነቴ መልሶ አስጠመደኝ
- 1:19:36
- 14 күн бұрын
ዐይናችን እያየ 3ኛውን የዓለም ጦርነት ጀመሩ ! |የመንግስት መዋቅር ውስጥ ያለው ፋኖ ወይስ አመራር ? | አቶ ንጉሡ ጥላሁንን የበላው ጅብ ተገኘ
- 1:11:26
- 14 күн бұрын
የአባዱላ ጫጩቶችና የበረከት ሸለምጥማጦች | ሰሞነኛው የአማራ ብልፅግና አባላት እስር ምስጢር | ፕ/ር ኃይሌ ገሪማ ለድምጻዊው የጻፉት ድንቅ ደብዳቤ
- 54:03
- 14 күн бұрын
አምባሳደር ታዬ ለሶማሊያ ያስተላለፉት ማስጠንቀቂያ | ከእስራኤል እና ሀማስ ጦርነት ጀርባ ያለው ሴራ ! | የእስራኤል ፓለቲከኞች የሚሰሩትን በደንብ ያውቃሉ
- 1:27:30
- 21 күн бұрын
የፈኖ ሀይል ነብሱን ለማዳን ለድርድር ተቀመጠ! | ወያኔ እና ኤርትራ የብልጽግና መንግስትን ለመጣል አሴሩ | ህወሓት ይወድቃል- የጌታቸው ቡድን ያሸንፋል !
- 53:23
- 21 күн бұрын
የቀጠናው ሀይል አሰላለፍ የሚወሰነው በዶ/ር አብይ ነው ! |ግብጽ የምትልከው መሳሪያ እና የአሜሪካ ጭንቀት |ኢትዮጵያ መንግስት ሶማሊያ ላንድን እያስታጠቀ ነው
- 57:57
- 21 күн бұрын
ነቀሲስ በላይ የጥፋት ትሩፋት | አፍሪካ ኅብረትን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ዘመቻ | ውጭ ጉዳይና ገንዘብ ሚኒስቴርን ያወዛገበው ምስጢር
- 53:28
- 21 күн бұрын
የጦር አዛዦቹና ባለሥልጣናቱ ምስጢራዊ ስብሰባ | ጀ/ል ፃድቃን ላይ የተጀረው ዘመቻና ማስጠንቀቂያ | 1 ሚሊዮን ወጣት ለ4 ኪሎው ወንበር እንገብራለን
- 1:17:09
- 21 күн бұрын
ሴራ እና ስራ ይዘን ነው የመጣነው | አሸዋ የሰለጠነ ወታደር እና ተራራ ላይ የሰለጠነ ወታደር | ሰሜን ተራራ ላይ የሚደረግው ውጊያ በጣም አደገኛ ነው
- 1:02:06
- 28 күн бұрын
ፕ/ር እንድሪያስ እሸቴና የጀ/ል ኃየሎም ግድያ | "ለጌታቸው ረዳ ደህንነት ኃላፊነት አንወስድም" | የትግራይ ዳያስፖራዎች መሬት በህወሓ...
- 1:28:38
- 28 күн бұрын
አሜሪካ የስልት ለውጥ አደረገች | አሜሪካ የሻቢያን መንግስት የቀጠናው አተራማሽ ብላ ከሰሰች | ኢሳያስን ለማስወገድ አሜሪካኖች እንቅስቃሴ ጀመሩ !
- 53:23
- Ай бұрын
ግብፅ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ኤርትራና ህወሃት አደራጀች|የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አየበዙ መጥተዋል |የእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ተግባር እራስን በራስ መጥፋት ነው
- 1:08:52
- Ай бұрын
አሰብን ካላስመለስን በቀር ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም|ስዩም የአሜሪካን የውስጥ ጣልቃ ገብነት እና ሴራ አጋለጠ|የበላይነት የሚከበረው በውይይት እና በጉልበት ነው
- 1:17:28
- Ай бұрын
ስዩም ተሾመ ከባድ ከባድ ሚስጥሮችን አጋለጠ! | የግብፅ ጦር ሶማሊያ አይገባም ! | ትራንፕ ላይ ከተደረገው ዳግም የግድያ ሙከራ ጀርባ
- 1:16:04
- Ай бұрын
ዶ/ር አሸብር በስዩም ላይ የሰነዘሩት ማስፈራሪያ!|በኢትዮጵያ አትሌቶች ላይ የሚሰራውን ወንጀል በይፋ ተናገረ!|የቲክቶኩ አሸባሪ ሲከሰስ የኦሎምፒኩ አሸባሪ ግን
- 1:02:37
- Ай бұрын
Пікірлер