YeTibeb Lijoch
“የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው” ምሳ. ፩፥፯ይህ መድረክ ልጆች በፈሪሀ እግዚአብሔርና በሥነ ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ የሚረዷቸውን ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን በትረካ፣ በአጫጭር ጭውውቶች እና ለልጆች በሚስቡ ልዩ ልዩ አቀራረቦች የሚያገኙበት ነው። እግዚአብሔር የለሹ ዓለም የሕጻናትን ምግባር፣ ሥነ-ልቦናና አመለካከት እየቀየረ ባለበት ዘመን ልጆችን በእግዚአብሔር ጥበብ ኮትኩቶ ማሳደግ ከመቼውም ይልቅ አስፈላጊ ይሆናል። በዚህ መድረክ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮን መሠረት ያደረጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችንና ትምህሮቶችን በትረካ መልክ እንዲሁም የሥነ ምግባር፣ የታሪክና የኢትዮጵያዊነት መልእክቶችን በአጫጭር ጭውውቶች የምናቀርብ ይሆናል።
የጥበብ ልጆች
YeTibeb Lijoch
- 8:25
- 4 жыл бұрын
ሕፃኑ ሳሙኤል | The Story of Samuel | YeTibeb Lijoch
- 4:37
- 4 жыл бұрын
ትምህርት በኮሮና ወቅት|School in Pandemic| YeTibeb Lijoch
- 4:58
- 4 жыл бұрын
The Good Samaritan in English | YeTibeb Lijoch
- 4:49
- 4 жыл бұрын
ትእግስተኛነት | Patience | YeTibeb Lijoch
- 5:26
- 4 жыл бұрын
እውነተኛነት | Honesty | YeTibeb Lijoch
- 0:26
- 4 жыл бұрын
YeTibeb Lijoch - New Channel For Orthodox Kids
- 10:34
- 4 жыл бұрын
የዮሴፍ ታሪክ ለልጆች | The Story of Joseph | YeTibeb Lijoch
- 4:40
- 4 жыл бұрын
መዋደድ እንጂ አለመጣላት | YeTibebLijoch
- 9:50
- 4 жыл бұрын
የኖኅ ታሪክ | The Story of Noah | Yetibeb Lijoch
- 4:59
- 4 жыл бұрын
የጥበብ ልጆች | ደጉ ሳምራዊ | The Good Samaritan
- 6:39
- 4 жыл бұрын
YeTibeb Lijoch | የጠፋው ልጅ | The Prodigal Son
- 4:53
- 4 жыл бұрын
Пікірлер