Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን
በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።
👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል።
☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።
Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ።
ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!!
- 33:39
- 16 сағат бұрын
Bermel Georgis ከመላ ሠውነቴ እባብ ወጣልኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 21 #Orthodox
- 33:57
- Ай бұрын
Bermel Georgis የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ ማርያምን እና ጊዮርጊስን አይቼ ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 17 #Orthodox
- 1:03:48
- Ай бұрын
Bermel Georgis ስለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ያስተማሩን ርዕሰ ባህታዊያን አባ ኪዳነ ማርያም | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 16 #Orthodox
- 25:31
- Ай бұрын
Bermel Georgis ከባህርዳር ሆስፒታል እስከ ምርት ገለጉ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ተአምር... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 15 #Orthodox
- 22:39
- Ай бұрын
Bermel Georgis ትላልቅ ንጉሶች እየሄድኩ እሰርቅ ነበር ስጠመቅ ሲዖልንም ገነትን ያሳየው ነበር | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 13 #Orthodox
- 42:33
- Ай бұрын
Bermel Georgis ከ30 አመት በኃላ ወደ ክርስትና ተሰውሬ ወደ ሲዖል ሊወረውሩኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 12 #Orthodox
- 11:22
- Ай бұрын
Bermel Georgis የትንሳኤን በአል ከበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልተኞች ጋር አክብረናል | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 11 #Orthodox
- 46:07
- 2 ай бұрын
Bermel Georgis ትልቅ ጭፈራ ቤት ነበረኝ ምን አቅብጦኝ መጣዉ ብዬ ነበር… | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 10 #Orthodox
- 22:29
- 2 ай бұрын
Bermel Georgis ከቅዱስ ዮሐንስ መልዕክት አለኝ... በ17ተኛ ቀኔ ክራንቼን ጣልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 8 #Orthodox
- 1:04:46
- 2 ай бұрын
Bermel Georgis ሁለቱ ኩላሊትሽ ፌል አድርጓል ከ 7ቀን በኋላ ትሞቻለሽ ተባልኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 5 #Orthodox
- 28:50
- 2 ай бұрын
Пікірлер