መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
መርሐ ተዋሕዶ (Merha Tewahedo) አጫጭር አኒሜሽን ቪድዮዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ነው።በይዘታቸው በአራት ከፍለን የምናቀርባቸው ሲሆን እነርሱም
1. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
2. የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያና
4. ጉዳይ ተኮር ትምህርቶች ናቸው።
መርሐ ተዋሕዶ በተለያየ አጋጣሚ ትምህርቶችን ለመማር እድሉን ያላገኙ መሠረታዊ ትምህርቶችን ለመማር በግልና በቤተሰብ ደረጃ አጋዥ በመሆን አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
- 15:37
- 21 күн бұрын
ለአሕዛብ ወንጌል እንደተሰበከ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)
- 18:37
- Ай бұрын
የቅዱስ ጳውሎስ ሦስተኛው ሐዋርያዊ ጉዞ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)
- 20:32
- Ай бұрын
የቅዱስ ጳውሎስ ሁለተኛው ሐዋርያዊ ጉዞ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)
- 4:39
- Ай бұрын
ሕዝቅያስ ንጉሥ | ነሐሴ 4 ስንክሳር | ዝክረ ቅዱሳን
- 14:33
- Ай бұрын
ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንቅረብ? | ንስሐ | ክርስቲያናዊ ሕይወት
- 12:24
- 2 ай бұрын
መጽሐፈ ጦቢት አጭር ገለጻ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
- 5:48
- 2 ай бұрын
ቅድስት አትናስያ | ዝክረ ቅዱሳን
- 1:24:40
- 2 ай бұрын
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት(ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
- 10:59
- 2 ай бұрын
አባ ብሶይ (አባ ቢሾይ) | ዝክረ ቅዱሳን
- 25:49
- 2 ай бұрын
የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ ምዕራፍ 2 ክፍል 2 (ቁጥር 3-23) | ሰብአ ሰገል | ጌታችን ስለመሰደዱ| ስለ ቤተልሔም ሕፃናት |ናዝራዊ
- 10:37
- 3 ай бұрын
ቅዱስ ሙሴ ጸሊም (ኢትዮጵያዊው ሙሴ) | ዝክረ ቅዱሳን
- 9:18
- 3 ай бұрын
አባ ገሪማ ዘመደራ (አባ ይስሐቅ ዘመደራ) | ዝክረ ቅዱሳን
- 19:28
- 3 ай бұрын
ምሥጢረ ሥላሴ | አዕማደ ምሥጢር
- 22:02
- 5 ай бұрын
የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መጠራት | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)
- 39:35
- 5 ай бұрын
የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ ምዕራፍ 1 ክፍል 2 | 3ቱ ሴቶች፥ ለዮሴፍ ለምን ታጨች?
- 16:34
- 5 ай бұрын
መጽሐፈ አስቴር አጭር ገለጻ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
- 18:37
- 6 ай бұрын
ነህምያ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
- 25:59
- 7 ай бұрын
የዘሩባቤል ቤተመቅደስ እና ጸሐፊው ዕዝራ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
- 21:02
- 7 ай бұрын
የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ማብራሪያ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 | "የዳዊት ልጅ፥ የአብርሃም ልጅ"
- 10:03
- 7 ай бұрын
መጽሐፈ ዕዝራ እና መጽሐፈ ነህምያ አጭር ገለጻ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
- 39:28
- 7 ай бұрын
ኢያሱ (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
- 1:55:02
- 7 ай бұрын
ሊቀ ነቢያት ሙሴ (ሙሉ ታሪክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
- 4:59
- 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ባኮስ (አቤላክ) | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከሐዲስ ኪዳን)
- 10:29
- 8 ай бұрын
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ እና ካልእ አጭር ገለጻ| መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
- 28:56
- 8 ай бұрын
Пікірлер