Debre Bisrat St. Gabriel EOTC LV NV
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ላስ ቬጋስ። ምሥረታ የካቲት ፲፱ ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ወይም እ.ኤ.አ February 26, 2015. ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻፲፩ ዓ/ም ለአዲሱ ካቴድራል ግንባታ ማስጀመሪያ በብጹእ አቡነ ዮሴፍ የሲዳሞ ፣ አማሮ እና ቡርጂ ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በወቅቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የደብሩ የበላይ ጠባቂ ፣ እንዲሁም በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብጹእ አቡነ ቴዎፍሎስ ዶ/ር እና በብጹእ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና አላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። አዲሱ የደብረ ብሥራት ቅ/ገብርኤል ሕንጻ ቤ/ክርስቲያን በብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሐምሌ ፲፰ ቀን ፳፻፲፭ ወይም July 26, 2023 ተባረከ። ካቴድራሉን የባረኩ ብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ብጹዕ አቡነ ሳሙኤል የኦሃዮ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብጹዕ አቡነ ያዕቆብ የጆርጂያ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብጹዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና አላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብጹዕ አቡነ ናትናኤል የኮሎራዶ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብጹእ አቡነ ቴዎፍሎስ ዶ/ር የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳ እና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብጹእ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ አማሮ ቡርጂ ጌዴኦ እና ምእራብ አርሲ ሀገረ ስብከት እና የደብሩ መስራች ሊቀ ጳጳስ ናቸው።- 38:43
- 14 күн бұрын
ግብረ ዘወሀብከኒ ፈፀምኩ
- 30:39
- 21 күн бұрын
ልደታ ለማርያም ታቦት አቀባበል እና ንግሥ በዓል በላስ ቬጋስ
- 15:07
- 21 күн бұрын
አንቺ ሴት ስለምን ታለቅሻለሽ
- 18:00
- 21 күн бұрын
Christ is risen from the dead
- 5:05
- 21 күн бұрын
በዓለ ትንሣኤ
- 6:59:29
- 21 күн бұрын
የትንሣኤ በዓል በደብረ ብሥራት ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ላስ ቬጋስ
- 13:43
- 21 күн бұрын
በዓለ ትንሣኤ ሕብረ ዝማሬ
- 1:20
- 21 күн бұрын
The Great Lent | Bright Saturday | ቀዳም ስዑር
- 53:58
- 21 күн бұрын
ቀዳም ስዑር | ገብረ ሰላመ በመስቀሉ
- 29:53
- 21 күн бұрын
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም
- 4:37:00
- 21 күн бұрын
ሰሙነ ሕማማት | ዓርብ | ስቅለት | ክፍል ፪
- 7:53:48
- 21 күн бұрын
ሰሙነ ሕማማት | ዓርብ | ስቅለት | ክፍል ፩
- 1:17
- 28 күн бұрын
Week 8 of The Great Lent | ሕማማት: አርብ | ስቅለት | Passion Week: Good Friday| Crucifixion - Siklet|
- 28:25
- 28 күн бұрын
ያደረግኹላችሁን ታስተውላላችሁን?
- 7:59:19
- 28 күн бұрын
ሰሙነ ሕማማት | ጸሎተ ሐሙስ
- 59:00
- 28 күн бұрын
ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል?
- 28:50
- 28 күн бұрын
ምክረ አይሁድ
- 5:46:26
- 28 күн бұрын
ሰሙነ ሕማማት | ረቡዕ
- 28:20
- 28 күн бұрын
ለጌታ ያስፈልጉታል
- 29:07
- Ай бұрын
የአባቱን ፈቃድ ያደረገ ማን ነው?
- 25:45
- Ай бұрын
አንጽሆተ ቤተ መቅደስ ፣ መርገመ በለስ
- 6:05:11
- Ай бұрын
ሰሙነ ሕማማት | ሠሉስ
- 6:15:04
- Ай бұрын
ሰሙነ ሕማማት | ሰኑይ
- 9:21
- Ай бұрын
Пікірлер