Zemenawit ዘመናዊት
ዘመናዊት ማን ናት 🤷♀️እንኳን ወደ ዘመናዊት ቻናል በሰላም መጣችሁ !
ዘመናዊት {ቃልኪዳን } ለኢትዮጵያውያን ነፃነት ድምፅ የምትሆን ፣ ለሰዎች መብት የምትታገል ፣ የሴቶች መብት የምትደግፍ ፣ እህቶቿን የምታበረታታ ፣ ጠንካራ ኢትዮጵያዊት ናት ።
አምላኴን የምትወድ ፣ ማመስገን የየቀን ስራዋ የሆነ ፣ የሶስት ቆንጅዬ ልጆች እናት ፣ እንዲሁም ዘመናዊት የውበት መፅሀፍን ፀሀፊ ፣ የአይቲ ባለሙያ ፣ ናት።
በዘመናዊት ቻናል ተፈጥሮአዊ ውበትን አጠባበቅ እና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን ፣ ስለሴት መብት ፣ የስራ እድሎች አብረን እናያለን።
ኑ ቤተሰብ ሁኑ አብረን እንማማር ❣️🥰
- 33:14
- 14 күн бұрын
ለስኬት የቆረጠች ሴት /የፈጣሪ ቸርነት በህይወቴ / ችግር አፋቀረን❗how to rest your life ♥️
- 32:14
- 21 күн бұрын
ቻዎ❗️ ይከብዳል .. ግን መወሰን ነበረብኝ 😢 "ዝም ነው የሚለው❗️ ሰው ያጣ ሰው"
- 19:04
- 28 күн бұрын
ይቀናል 🥀🏡 አይዞሽ እናቴ❗️ ችግሮቿን በጥበብ የምታልፍ ሴት ጠንካራ እናት / ሚስት #Ethiopia
- 10:23
- 5 ай бұрын
የሂና ቀለም አሰራር 📌ደስ የሚል ቀለም በፀሀይ ላይ ብቼ የሚታይ Dark Burgundy Henna
- 18:15
- 5 ай бұрын
ትንሽ ሰቶ ፈተናቸው‼️ እሱ ግን እርምጃዬን ወሰነልኝ / የሙከራ ስኬት
- 16:51
- 5 ай бұрын
የሚገርም ምሽት‼️በትንሿ አዲስ አበባ‼️ ስኬታማ ሀበሾች Maryland
- 10:45
- 5 ай бұрын
ተነፋፍቀን ተገናኘን‼️
- 19:06
- 6 ай бұрын
5% ብቻ ደግሜ ስሞክር ያገፕሁት እድል 👏 ጉድለቴን እግዚአብሔር ሞላልኝ ‼️
- 15:12
- 6 ай бұрын
Пікірлер