Yaho Entertanment - ያሆ ኢንተርቴይመንት
አርቲስት ተስፋዬ ታዬበሀገር ውስጥ በራስ ቲያትር ቤት በድምፃዊነት ከ አምስት አመት በላይ በመስራት ሲያገለግል ቆይቱል
በአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ደረጃው በታወቁ ሆቴሎችና የባህል አዳራሽ ውስጥ ለረዥም አመታት በባህልና በዘመናዊ ድምፃዊነትና አሁንም በመስራ ላይ ይገኛል
ከክቡር ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ ጋር በሀገር ውስጥ እና በሀገር ውጪ እየተንቀሳቀሰ ባህላዊ ሙዚቃችንን ለማስተዋወቅ ዋና ተመራጭ ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል፡፤
በአዲስ አበባ በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚዘጋጁ የሙዚቃ ኮንሰርቶች ኤግዚቢሽኖች በድምፃዊነትና በአርቲስቶች አስተባባሪነት በመሳተፍ ከ10 አመት በላይ በማገልገልና አሁንም በመስራት ላይ የሚገኝ::
ከኢትዮጲያ ውጪ
በአፍሪካ ከ ስምንት አገሮች በላይ፣ በአውሮፓ- ስውዲን፣ ጀርመን፣ ኖርዌ እና ሌሎችም፤ በመካከለኛ ምስራቅ ሳውድ አረቢያ፣ ባህሬን፣ ኳታር፣ ኩዌት፣ እስራኤል፣ ዱባይ፣ ኦማን፤ በሩቅ ምስራቅ ሀገሮች በቻይና፣ በጃፓን፣ በደቡብ ኮርያ
አርቲስት ተስፋዬ ታዬ በኢትዮጲያ ክልሎች ማለት ይቻላል የተረሱና ትኩረት ያልተሰጣቸውን ጨምሮ በራሱ ተነሳሽነት በቦታው ላይ ከአካባቢው ባለሙያዎች ጋር በመሆን ቱባ የባህል ሙዚቃዎችን የኢትዮጲያ ህዝብ ጋር እንዲደርስ በማድረግ የአምበሳውን ድርሻ በመየዝ ከ38 በላይ የብሔረሰብ ሙዚቃቸውን ይዘታቸውን ጠብቆ ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ ብቸኛ የጥበብ ባለሙያ እንዲሆን አስችሎታል፡፡
- 4:28
- 3 ай бұрын
Tesfaye Taye ft. Alemayehu Soramo - ኑና እዮ(ይቤኢቴ) -ኮንታ New Ethiopian Music 2024 (Offlcial Video)
- 5:57
- 3 ай бұрын
Tesfaye Taye ft Zulfa kemal ተስፋዬ ታዬ እና ዙልፋ ከማል- ቁልቁሌ ሀላባ- New Ethiopian Music 2024 (Offlcial Video)
- 6:40
- 3 ай бұрын
Tesfaye ft Aklilu & Hayle shalo - Gedio Dila |ጌዴኦ ዲላ - New Ethiopian Music 2024 (Offlcial Video)
- 5:09
- 3 ай бұрын
Tesfaye Taye ft. Aklilu Yohannes-Daraaro Biffomi | ዳራሮ ቢፎሚ-New Ethiopian Music 2024 (Offlcial Video)
- 6:12
- 4 ай бұрын
Tesfaye Taye - Hoho Yoyya Sidama | ሆሆዮያ ሲዳማ - New Ethiopian Music 2024 (Offlcial Video)
- 5:09
- 6 ай бұрын
Tesfaye Taye ft. Aklilu Yohannes - Fishshe | ፍሼ - New Ethiopian Music 2024 (Offlcial Video)
- 5:09
- 8 ай бұрын
Пікірлер