KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
YD begena TUBE
10 ай бұрын
የበገና ትምህርት ፡ ክፍል-8. . . አቤቱደግሰው ( Begena tutorial part-8)
10 ай бұрын
የበገና ትምህርት ፡ ክፍል 7 . . . ትዝታ ቅኝት (Begena tutorial part-7)
10 ай бұрын
የበገና ትምህርት፡ ክፍል - 6. . . ሰላምታ ቅኝት (Begena tutorial Part-6)
10 ай бұрын
የበገና ትምህርት ፡ ክፍል-5. . . ሰላም ለማርያም (Begena tutorial part-5)
10 ай бұрын
የበገና ትምህርት፡ ክፍል-4 . . . How to learn begena ( Begena tutorial part-4)
10 ай бұрын
የበገና ትምህርት ፡ ክፍል - 3 . . . How to learn begena ( Begena tutorial part -3)
11 ай бұрын
የበገና ትምህርት፡ ክፍል - 2. . . How to learn begena ( Begena tutorial part-2 )
11 ай бұрын
የበገና ትምህርት ፡ ክፍል -1 . . . How to learn begena ( Begena tutorial part -1)
Пікірлер
@Mikal-r2z
3 ай бұрын
Good job ❤
@tadesewaketolatadesewaketo9677
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@TeyintTafesse
3 ай бұрын
Egeh yeberta egziabher yibarkh
@KalkidanDesalegn-kr4yt
4 ай бұрын
ቅኝት የድምፅ ርቀት ወይም ቀመር አሰራር
@KalkidanDesalegn-kr4yt
4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tadesewaketolatadesewaketo9677
4 ай бұрын
በርታ ወንድማችን ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@FanosFanosa
6 ай бұрын
ሰላም ወንድም ቁጥርክ ላክልኝ
@Biniam-e1f
7 ай бұрын
እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ! ቅኝቱ ምን እንደሚባልና እንዴት እንደሚቃኝም ተጨማሪ ቪዲዮ ካለ በትልክልን ።
@ሀይማኖት-ጘ1ዀ
7 ай бұрын
ወንድሜ
@BettyETube
8 ай бұрын
❤❤❤
@yohanesbazezew7413
9 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@buzemedu7145
9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ።
@mulugetatsega2036
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✤✤✥✤✤✤✢✢
@BaderAlkha
9 ай бұрын
እግዚአብሔእ ይመስገን ወድማችን ፀጋወ ያብዛልህ እኔ ግን ለመልመድ በጣም እፍልጋለሁ😢
@bereketworku8373
9 ай бұрын
❤❤
@abebahabte8469
9 ай бұрын
ጎበዝ . ! በርታ 🙏❤🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏አሜን 3
@Chala-js8lw
9 ай бұрын
Siqelu siqelu iyyalu inna ayuheenyi behilimee bezema lakuuliny
@mulugetatsega2036
9 ай бұрын
Zimare melaektin yasemalin,ye agelglot zemen yabzalih
@getetagel9349
10 ай бұрын
እኔ ስቃኝ ድምጹ በደብ አይቃኝም በውስጥ መማር ለሚፈልጉ እዴት መማር ይቻላል
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
@jouliyo telegram lay awarugn
@getetagel9349
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@TedrosGidey-i2z
10 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ምንያጣለችዋል ዋኒን የመጋቤ ስብሓት
@netsanettadesse968
10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@madesign21
10 ай бұрын
በጣም ምርጥ የበገና መማርያ ቻናል ነው በርታል እጅግ ውብ አድርገህ ነው እያስተማርክ ያልሀው❤
@getetagel9349
10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በርታ
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@እንማማርEnmamarቲዩብ
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤በርታ
@abugidamerja
10 ай бұрын
ጥሩ በገና ከየት አገኛለሁ እባክህ ወንድሜ
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
ችግር የለውም አለ ሰልክህን አስቀምጥልኝ ደውላለው
@እንማማርEnmamarቲዩብ
10 ай бұрын
አንተ ብቻ በርታ ከጎንህ ነን ለዘፈን እናጨበጭብ የለ እንኳን ነፍሳችንን የሚያድሰውን በገናን ይዘህልን መተህ ግን ለጀማሪ እንደማስተማርህ መጠን ስትጀምር አትፍጠን ቀስ ብለህ ጀምርና ከዛ ፍጥነት እየጨመርክ አሳየን ሌላው ወደኋላ ስትመለስ ከ4 ቁር የጀመርከው አልገባኝም ወደፊት ሲሆን 231542 ወደኋላ 245132 እንዲህ ነዉ ያጠናሁት የተነሳሁበት ላይ መልሼ ማረፍ አለብኝ አደል?
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
አዎ ልክ ነህ/ነሽ
@እንማማርEnmamarቲዩብ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ጥያቄ በገናዬን እንዴት ልቃኘው የሰላምታ የዋኔንና ስለቸርነትህ የሌሎችንም የቅኝት ልዮነታቸውን ብታስረዳኝ?
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
ክፍል-6 ላይ ያለውን ቪዲዮ እዩት ሰላምታ ቅኝት ነው
@እንማማርEnmamarቲዩብ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን
@melku996
10 ай бұрын
ጣቶችህን ወደካሜራው ጠጋ ብታደርግልን ጥሩ ነው።ቃለህይወት ያሰማልን
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
እሺ 🙏
@melku996
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ በጣም ነው እምከታተለው
@melku996
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abushtemesgen1121
10 ай бұрын
Wow bebiye betam arif new berta 👍👍
@Verifications1
10 ай бұрын
በርታልን ስለ በገና ትምህርትም ቢሰጥ አጠቃላይ አሪፍ ነው
@destaonline21
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@BetsegaDemisew-z3o
10 ай бұрын
Betam tru nw kale hiywet yasemaken
@YDbegenaTUBE
10 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@YalemAyalew-vk1wv
10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fqridebresina4506
10 ай бұрын
Betam tru
@yared8771
10 ай бұрын
Congratulations, keep going with your amazing work. You're a pioneer, I'm sure your channel will grow in the future 👍🏼
@YDbegenaTUBE
11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@eyobbalcha5472
11 ай бұрын
Betam dess yemil astemari menfesawi video new ketilibet
@mulugetatsega2036
11 ай бұрын
Betam tiru akerareb nw, berta wondme zimare mekaekitin yasemalin
Пікірлер