ቅዳሴ ራማ Kidase Rama
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ!ሥርዓተ ቅዳሴ ብቻውን የሚተላፍበት ''ቅዳሴ ራማ- Kidase Rama '' የተሰኘ አዲስ የዩቲዩብ ቻናል ተከፈተ፡፡ ራማ ቲዩብን በዚህ አልግሎቱ የምትወዱት ሁላችሁ ወደዚህቻው ቻናል መጥታችሁ እብረን እንድናስቀድስ በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን፡፡ ሰማያዊውን ሥርዓት በምድር የምናይባት ቅድስት እናታችን ቤተክርስቲያን፤ ዕለት ዕለት በሥርዓተ ቅዳሴው ትጣራለች፡፡ በየቀኑ የንስሐ ደወል ትደውላለች፡፡ የከበረውን ቅዱሱን ሥጋውንና ደሙን ኑ ብሉ ጠጡ ትላለች፡፡ በዚህ ሥርዓት የሚካፈሉ ሁሉ ከሰማያዊው ሥርዓት ይካፈላሉ፡፡ ሥርዓቱ ሰማያዊ ነወ፡፡ ቻናሉ ቅዳሴ ራማ ነው::
Пікірлер