yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
ይህ የእኔ የመጋቢ በረከት አሮን የግሌ መንፈሳዊ ትምህርት,ገድላት ድርሳናት እና ስንክሳር እንዲሁም ዝማሬዎችን የማስተላልፍበት የዩቱብ ቻናሌ ነው።❤️የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው❤️
ወገኖቼ ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለእነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን የቅዱሳን መለአክትን ድርሳን እና የቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን ገድል የማቀርብበትን ቻናል ነው እንድትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ::
❤️መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ❤️
📍👉ሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) እንድታደርጉ በክርስቶስ ስም እጠይቃለሁ
- 1:10:15
- 4 сағат бұрын
ገድለ ዮሐንስ📗እንኳን ለግንቦት 30 ስንክሳር እና ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ 📒ለቅዱስ ማርቆስ ክብረበዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ📕
- 1:25:58
- 7 сағат бұрын
ገድለ እጨጌ ዮሐንስ📗እንኳን ለበዓለ ወልድ 📒ለአቡነ ለበዓለ ወልድ እጨጌ ዮሐንስ መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም እንዲሁም 📕ለግንቦት 29 ስንክሳር ለሚታሰቢያ
- 1:07:17
- 9 сағат бұрын
አማኑኤል📗እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳቹ እንዲሁም📒ለግንቦት 28 ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን መታሰቢያ አደረሰን📕
- 2:01:55
- 12 сағат бұрын
መድኃኔዓለም📗እንኳን ለመድኃኔዓለም አመታዊ መታሰቢያ ክብረበዓል አደረሰን እንዲሁም 📒ለጻድቁ መባዓ ጺዮን📕 ለግንቦት 27 ስንክሳር ለሚታሰቡ ቅዱሳን መታሰቢ
- 2:07:26
- 12 сағат бұрын
አርጋኖን ⛑️ለአምስተኛ ቀን እንደቀጠለ ነ ከድንግል ለመባረክ እንኳን ለደብረ ምጥማቅ አደረሰን በጸሎት እና በምስጋና አብረን እናምሽ እመቤ
- 1:25:30
- 14 сағат бұрын
አቡነ ሀብተ ማርያም📗አቡነ ሰላማ 📒እንኳን ለአረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ 📕ለአቡነ ሰላማ📗ለአቡነ ሀብተ ማርያምለአቡነ እየሱሰ ሞዐ ስንክሳር ዘግንቦት 26
- 1:03:59
- 14 сағат бұрын
የአቡነ ሀብተ ማርያም ድንቅ ተአምር
- 1:10:01
- 16 сағат бұрын
ገድለ መርቆሬዎስ 📗እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱሰ መርቆሬዎስ መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒ለግንቦት 25 ስንክሳር ለሚታሰቡ ቅዱሳን መታሰቢያ
- 49:04
- 16 сағат бұрын
ዲያቆን ዘማሪ ይገረም ጸጋዬ አስኬሬን ሽኝት!ከጆሓንስበርግ ጽርሃ ጽዮን እስከ አዲስ አበባ ሽኝት ለቤተሰቦቹ መጽናናት ያድልንን!ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን።
- 1:12:26
- 19 сағат бұрын
ገድለ ተክለሃይማኖት📗እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት 📒ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ መታሰቢያ አደረሳችሁ📕ለግንቦት 24 ስንክሳር ለሚታሰቡ ቅዱሳን
- 1:33:31
- 21 сағат бұрын
♦️እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ መታሰቢያ አደረሰን ለነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት አመታዊ መታሰቢያ አደረሰን ለግንቦት 23 ስንክሳር ለሚዝከሩ ቅዱሳንአደረሰን
- 15:17
- 21 сағат бұрын
🔴 ውስጣዊ ፈተናዎች እንቅፋት እየሆኑ ነው - ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነ በሙሉ ተግተን እንጸልይ
- 1:10:15
- Күн бұрын
ድርሳነ ዑራኤል📗እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል 📒ለአባ እንጦንስ አመታዊ ክብረበዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም📕ለግንቦት 22 ለሚከበሩ ቅዱሳን መታሰቢ
- 1:00:01
- Күн бұрын
ቅዱስ አማኑኤል የኔ ናት ብሎ ወደ ቅድስት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተምልሻለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት እና በቅድስት ድንግል ማርያም ነው
- 1:17:13
- Күн бұрын
ድርሳነ ገብርኤል📗 እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒ለግንቦት 19 በስንክሳሩ ተዘክረዉ ለሚዉሉ📕ቅዱሳን አደረሰን
- 34:09
- Күн бұрын
የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ልጅ እህታችን ዘማሪት ሊድያ ውበቱ እና ዲያቆን አቤል በሰሜን አሜሪካ ሥርዓተ ተክሊሏን ፈፀመች። ethiopian orthox wedding
- 1:15:06
- 14 күн бұрын
ገድለ ኤዎስጣቴዎስ📗እንኳን ለጻድቁ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ክብረበዓል መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ📒ለግንቦት 18 ለስንክሳር ለሚዘከሩ ቅዱሳን መታሰቢያ አደረሰን
- 1:09:52
- 14 күн бұрын
ቅዱስ እስጢፋኖስ📗እንኳን ለቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስእስጢፋኖስ መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒ለግንቦት 17 ስንክሳር ታሰበዉ ለሚዉሉ ቅዱስን
- 1:00:32
- 14 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት በአረብ አሰሪዮ ከመደፈር አዳነችኝ 🙏የሰማ ሁሉ እልል እያላችሁ ድንግል ማርያምን አመስግኑልኝ
- 1:05:23
- 14 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት📗እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት መታሰቢ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒ለግንቦት 16 ስንክሳር ለሚዘከሩ መታሰቢያ📕
- 1:05:48
- 14 күн бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ባትደርስልኝ ኖሮ ችግሬ መፍትሔ አይገኝለትም ነበር
- 1:14:34
- 14 күн бұрын
ገድለ ቂርቆስወእየሉጣ📗እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ 🟢ለቅድስት እየሉጣ ገድል መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሳችሁ እንዲሁም 🟡ለግንቦት ፲፭ ስንክሳር ለሚዘከሩ
- 1:00:51
- 14 күн бұрын
Пікірлер