KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Fike Man
3:14
Жыл бұрын
ልብስ ማጠቢያ ሲበላሽ የሚያሳየን 4ምልክቶች
3:20
Жыл бұрын
ፍሪጃችን ሲበላሽ የሚሳየን 4ምልክቶች
Пікірлер
@tsegenettadesse7293
3 күн бұрын
እባክ መልስልኝ በፊት1ቁጥርም ላይ ሆኖ ሲሳካ ድምፅ ነበረው አሁን ግን 7ነው መጨረሻው መጨረሻው ላይ ነው ድምፅ ያለው እና የታች ቤቱ ግርግዳ ውሀ ያዝላው ምድነው ቁጥር ሲጨመር እታቹም ይሰራል
@user-wq9dy8wg5i
12 күн бұрын
ፍሪጁ ሲከፈት በጣም ይሸታልእባክህ እንዴት ማፅዳት እንዳለብኝ ንገረኝ????? ocean frige nwe
@user-cm2yq8sx8h
29 күн бұрын
ጉልበቱ ሲደክምስ?
@bereketmekonnen4671
Ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለው አንተ ባልከው መሰረት ምንም ድምፅ የለውም ነበር ከኋላ ሞተሩ አካባቢ ገመድ ተበጥሶ ነበር እሱን ስቀጥለው ሰራልኝ እና ከወጪ አዳንከኝ አመሰግናለው
@ShukurMohamed-z9q
Ай бұрын
መልክትህ፡ጥሩ፡ነው፡ነገርግን፡ከመሀል፡ሙዚቃው፡መልክትህን፡በጥራት።፡እዳነንሠማ፡አደረገን
@ShukurMohamed-z9q
Ай бұрын
ምርጥ፡ሠው
@HrzitHrzit
2 ай бұрын
ማቀዝቀዝ ጀምሮ ቃ ብሎ ይቆማል
@Ermias-fz4lm
3 ай бұрын
ያኔ ፍራጅ ከተለመደው በጣም ድምፅ አለው ምንድነው ችግሩ
@salim3673
3 ай бұрын
ሙዚቃው ምን ይስሪል ይርብሻል
@hfrhff8925
3 ай бұрын
አንተንእንስመውወይስሙዚቀውንለሌላቀኑአስተካክል
@getnetkefylwgetnetkefylw4054
4 ай бұрын
የኔ፡ማሽን፡ውኻስሞላ፡ወደ፡ማድረቂያይገባል
@seyoumyohannes4274
4 ай бұрын
Thanks sir 👍
@Elisalegese
4 ай бұрын
Betammm gobzzz nehh ewntt tnxss.
@Abdulmiftaendalkachew
4 ай бұрын
Frije beredo ayseram moteru yeseral gaz asmolahu gen yawnew
@sabboonad2063
5 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ይሰራል ግን በረዶ ይሰራል እና የምያቀዘቅዘው የምጨምሪ አይሰራም ስልክህን ፀፍልኝ እባክን እንድትሰራልኝ እፈልገለውኝ
@AyuAcip-sr9qp
5 ай бұрын
ቃቃ የሚል ድምፅ ለሊት ላይ በጣጣጣም ይሰማል ከተገዛም ገና 3 ወር አካባቢ ነው ምን ይሆን plisssss ንገረኝ?????
@Hana-dq2dt
5 ай бұрын
ለ አራት ቀናት መብራት ጠፍቶ ነበር ከመጣ በኋላ ፍሪጁ ሽታ አመጣ ነቅለን አሳድረነው ሽታው ጠፋ አፅድተን ስናበራው ትንሽ ቆይቶ መሽተት ጀመረ የተበላሸ ስጋ አይነት ሽታ ምን ይሆን?
@zemzemabdrrehman4477
5 ай бұрын
ታይመሩ ተበትኖብኛል ግን ዲናሞ ችግር ነው አሉኝ ወደ አንዱ አቅጣጫነው የሚዞረው
@user-zs7fc3zr3g
6 ай бұрын
Mydearbrother refrigerator West Point new ketachenawe class ice iyawetabage new yamnchigre new
@user-op7le8lm7h
6 ай бұрын
ሰልክህን
@user-jm2jf8fk2r
6 ай бұрын
ፍሪጄ አንዳዴ እንደ ወፍጮ ድምጵ ካ ካ የምል ድምጵ አለው እባክ ችግሩን ንገረኝ
@yajibeabdella9531
8 ай бұрын
ፍቄ ምርጥዬ በረዶ እየያዘ አሥቸገረኝ
@etabezgetachewu2335
8 ай бұрын
ከላይ ብቻ በረዶ በጣም ይከመራል ምን ላድርግ????
@fetenemarkos4751
8 ай бұрын
ፍቄ የኔ ፍርጅ ባለፈው ሳምንት ቃቃ ይል ነበር ከሳምንት ቡሀላ ደህና ሆነ ምን ላርገው
@AyuAcip-sr9qp
5 ай бұрын
የኔም ቃቃቃ ይላል ምን ላርገው plissss ንገረኝ ካወከው???
@Razamentoo
9 ай бұрын
ልብስ ማጠቢያ በአንድ በኩል ብቻ ነው ሚዞረው እና ችግሩ ምንድነው ምን ላርግ
@BirhanYitbarek-ek9ds
9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bettyshawel2480
9 ай бұрын
ውይ መዚቃው
@zelalemyirdaw756
9 ай бұрын
መብራት ሞተርም እየሰራ አያቀዘቅዝም ችግሩ ምንድነው ብለህ ታስባለህ
@tamanechtafese2694
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ግን ሙዙቃዉን ቀነስ አድርገው ❤
@ageriefentahun2120
10 ай бұрын
ከታች በረዶ ሲሰራ ና ድምፁ በጣም መጮህ ምን መሆን ነው
@MelakuDenbu-oz9tn
10 ай бұрын
ያገለገል ልገዛ አይቼ ፍርጁ ከላይ በረዶ ይከምራል ለጥገና ብዙ ያስወጣ ይሆን?
@GermayandeberhanGemiso
10 ай бұрын
ጭፈራው ምድነው ኣረ
@almazbekele4246
10 ай бұрын
ትምህርትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሙዚቃው በዛ
@rozayimam7752
10 ай бұрын
ፊሪጄ ቀለሙ ተፋፍቆብኝ ነበር የቀለሙስም ብትነግረኝ ለመግዛት
@TarekegnTesema-eh9sf
11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-zi4ir9cm3q
11 ай бұрын
ድምጽም መብራትም አለው ግን በረዶ ቤቱ አይሰራም ማለትም በረዶ አልሰራ ብሏል ምንድነው ችግሩ?
@mastashamas4524
11 ай бұрын
ስልክ እባክህ
@mastashamas4524
11 ай бұрын
እላይኛው ይሰራል እታቹ አይሰራም እባክህ የሚጠግን አገናኘኝ
@user-iv9hv3tw1n
Жыл бұрын
ከላይ ይሠራል ከስር አያቀዘቅዝም ስነቅለው 3 ቀን ያቀዘቅዛል በረዶ አይጋግርም
@giantafrica7204
Жыл бұрын
ፍቄ ሰላም ነዎ Glory የሚል ኦልድ ምዴል ፍሪጅ ሁለት ነገር እያሳየኝ አላቀዘቅዝ አለኝ::1ኛ አንዳንዴ ሁሎምነገር እየሰራ አያቀዘቅዝም 2ኛ አንተ እንዳልከው ቃ የሚል ድምጽ እያሰማ ይጠፍፉል ፓወር ቢሰካም የምተሩ ድምጽ አይመጣም። ምን ማድረግ አለብኝ? ጌታሁን ነኝ ከ ዲላ ኢትዮጵያ
@birukabebe3787
Жыл бұрын
acher ena geltse nw thanks man
@tsehaytaye1821
Жыл бұрын
የኔ ፍሪጅ በየ አምስት ሰከንድ ውስጥ ድምፅ ይመጣል ይጠፋል ምን ሲሆን ነው ብትነግረኝ?
@nejatayalewu7190
Жыл бұрын
ተከፍቶ አድሮ በጣም ይጩሃል ከላይ ያለው pls
@derbewgezahegn2497
Жыл бұрын
ሀይ ሠላም ነው ወንድሜ እንዴት ነህ ቪዲዮህን ተከታትዬ ነበር የፍሪጅ ሞተር ወይም ማስነሻ የት አገኛለሁ
@genetsade6865
Жыл бұрын
ክፊለሀገሪ ላሌ ሰዉስ የኔ አሁን ላይ መብራት ይበራል አልፎ አልፎ በትንሹ ድምፅ ያሰማል ግን አያቀዘቅዝም
@kalkidanfeleke2870
Жыл бұрын
የላኛው ያቀዘቅዛል የታችኛው ግን መብራት እያለው አያቀዘቅዝም ምን ማድረግ አለብኝ
@emukasa7979
Жыл бұрын
እናመሰገናለን ጋዝ ነው ችገሩ በተነገረከው
@biln8843
Жыл бұрын
እናመሠናለን
@biln8843
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-zg7ph6dl6y
Жыл бұрын
ፍሪጁ የሚምቀዉ ምን ሲሆን ነዉ
Пікірлер