bete tewahido ቤተ ተዋህዶ
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ወደ 'bete tewahido ቤተ ተዋሕዶ ' በሰላም መጣችሁ። ወንድማችሁ የትምጌታ አዲሱ ነኝ። በዚህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ ጠቃሚ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ቪዲዮዎችን ታገኛላችሁ።-Subscribe ብታደርጉ የምታተርፉበት ትልቅ የዩቱብ Channel ነው። አመሰግናለሁ።
-በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
- 21:51
- 28 күн бұрын
ቂመኛ ሰው ሰላም የለውም|3ቱ የተከለከሉ አልጋዎች|ቂም እንዴት ልተው
- 25:27
- Ай бұрын
Пікірлер