Dr. Werotaw Bezabih (ዶ/ር ወሮታው በዛብህ)
ጤና ይስጥልኝ!! ዶ/ር ወሮታዉ በዛብህ እባላለሁ። በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ግንኙነት በዶክትሬት ተመርቄያለሁ። የጂኒየስ የኢንተርፕረነርሽፕ ማሰልጠኛ ተቋም ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የአዕምሮ ኢንተርፕረነርሽፕ ማስፋፍያ አገልግሎቶች አ/ማ የቦርድ ሰብሳቢ ነኝ።የዚህ ፕሮግራም ዋና ዓላማዉ የዓለም ስራና ብልፅግና ዋና ምንጭ የሆነዉን የኢንተርፕረነርሽፕን(የቢዝነስ ፈጠራን) ስኬታማነት ዋና ዋና ችሎታዎች በተግባር ማስተማር ነዉ። ትምህርቱን ከተገበርን ራሳችን፣ ቤተሰቦቻችንና ሀገራችን ለማበልፀግ ያስችለናል።
በዘርፋ ከ20 ዓመታት በላይ በገበየናቸዉ የሀገርና ዓለማቀፍ ልምዶቻችን (አሜሪካ ፣ ጃፓን ፣ እንግሊዝ ፣ ደቡብ ኮርያ ፣ ጣሊያን ፣ ሲንጋፖር ፣ ሩስያ ፣ ስዊድን ፣ ታይላንድ ፣ ኬንያ ፣ ኡጋንዳ ፣ ጀርመን ፣ ዱባይ እና ሌሎችም በአካል በመገኘት)፣ ከ860 ዙሮች በላይ ባሳለፍናቸዉ ብዙዎችን ስኬታማ ባደረግንባቸዉ የስልጠና ተሞክሮዎቻችን፣ በግል ባዘጋጀናቸዉ 7 መፅሀፎቻችንና 7 ሲዲዎቻችን እንዲሁም በጋራ ባዘጋጀናቸዉ 6 መፅሀፎቻችን ታግዘን ትምህርቱን እናቀርባለን። ቪዲዮቻችንን በሳምንት ሶስት ቀኖች ሰኞ፣ ዕሮብ እና አርብ ይዘን ስለምንቀርብ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲከታተሉን በአክብሮት እጋብዛለሁ።
- 23:07
- 6 ай бұрын
የስኬታማ ሰልጣኛችን ጉዞ ምን ያስተምረናል?/ What do we learn from our successful trainee?/ Section 3/ Video 232
- 17:04
- 6 ай бұрын
የወ/ሮ ማውርዲ ዩሱፍ የህይወት ተሞክሮ/ W/ro Mawurdi's Entrepreneurial Experience/ Section 3/ Audio 231
- 7:35
- 7 ай бұрын
የክቡር ሪቻርድ ብራንሰን የስኬታማነት መመሪያዎች/ Success Life Principles of Sir Richard Branson/ Section 3/ Audio 230
- 7:39
- 7 ай бұрын
እንቆቅልሽ ቢመስልም ገቢ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ያለን ?/ What Do We Really Have? Income or Money?/ Section 3/ Video 228
- 14:48
- 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል። ብዙ ግብር የሚከፍለው ማን ነው?/ለምን? / Who Pays More Taxes?/Why? Section 3/ Video 227
- 12:52
- 8 ай бұрын
በራስ መተማመንን እንዴት እናዳብር/How to Seriously Develop Self Confidence for Successful Life/Section3/Video224
- 15:56
- 8 ай бұрын
የወጣቶችን ችግር ለመፍታት በራሱ ቴሌቪዥን ማሰልጠን የጀመረው ስኬታማ ኢንተርፕረነር/The Fruit of Helping Others/Section 3/Audio 223
- 12:07
- 8 ай бұрын
ለዘለቄታ ስኬታማነት የሚያስፈልጉን አምስት ዋና ነገሮች/ 5 Special Ways For Sustainable Success/ Section 3/ Video 222
- 14:30
- 9 ай бұрын
በስልታዊ እቅድና ክትትል መመራትTheThree Characteristics of Systematic Planning and Monitoring/Section3/Audio221
- 12:37
- 9 ай бұрын
ሌሎችን በማስመሰል ራስን አለመፈለግCanYou Really Find Yourself byPretending to be Someone Else?/Section 3Video219
- 13:29
- 9 ай бұрын
የግል ነፃነት ራስን መቻልና በራስ መተማመን /Developing Independence and Self Confidence Traits/ Section3/ Audio 218
- 14:10
- 10 ай бұрын
ለአደጋ አለማጋለጥንና ደህንነትን ለማስቀደም/ To Make Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 217
- 15:22
- 10 ай бұрын
ላለመብቃትና ለውሱንነት እውቅና መስጠት / Acknowledge Your Imperfections and Limitations/ Section 3/ Video 216
- 14:50
- 10 ай бұрын
የነገ ዋና ዝግጅታችን የዛሬ ምርጥ ሥራችን ይሁን/Tomorrow's Best Preparation is doing our Best today/ Section3...
- 11:07
- 10 ай бұрын
ለስኬታማነት ከራስ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር/ Healthy Relationshp with Self for Success/ Section 3/Audio 214
- 11:05
- 10 ай бұрын
የማሳመን ሶስቱ ቁልፍ ባህሪዎች?/ How to Persuade Others for successful Life/ Section 3/ Audio 211
- 15:33
- 10 ай бұрын
ለተሻለ ህይወት የሌሎችን ደህንነትና ምቾት ማስቀደም Making Others Safety and Security Priority/ Section 3/ Video 210
- 18:43
- 11 ай бұрын
የማሳመኛ ሀይል አይነቶች/Types of Persuasion Power / Section 3/ Audio 209
- 17:19
- 11 ай бұрын
መረጃን የመፈለግ 3ቱ ባህሪዎች/The Three Characteristics of Information Seekingfor Success/Section 3/ Audio 207
- 16:23
- 11 ай бұрын
Пікірлер