Bireman Film Production
ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ሃበሻዊ ለዛ የተላበሱ፣ አዝናኝ እና ቁም ነገረኛ ዝግጅቶችን ያሰናዳል ወደ ተመልካችም ያቀርባል።አላማ አድርጎ ከተነሳበት በጥበቡ ዘርፋ እምርታዊ አሰተዋጾ በማበርከት እና በአንጋፋዎች እና በወጣቶች መካከል ያለውን የዘመን ቅብብሎሽ እንደ ድልድይ ሆኖ በማጠናከር ረገድም ጉልህ ሚና እየተጫወተ ሲሆን፣ወጣት ከያኒያንን ከማብቃት፣ተስፈኛ ጀማሪዎችን ከህልማቸው በማገናኘት፣ለህዝብ ከማስተዋወቅ፣ተተኪ ከማፍራት፣አቅም እና ችሎታ ኖሯቸው ተደራሽ ያልሆኑ የጥበብ ቤተሰቦችን ዳግም ወደ ተመልካች እንዲቀርቡ እድል በመፍጠር፣ ድንቅ ጅማሮ ኖሯቸው ድጋፍ ለሚሹም አጋር በመሆን ለኪነ-ጥበቡ አለም ብቁ ባለሞያዎችን በማበርከት አኳያም በብዙ የሚያስመሰግኑ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል።ከዚህም ባለፈ በየሞያ ዘርፋቸው የሚሰሩለትን ማህበረሰብ ከማገልገል በላይ ለብዙሃኑ አርአያ መሆን የቻሉ ባለውለታዎችን የሞያ ዘርፍ ሳያግደን እናመሰግናለን፣እዘክራለን እንዲሁም እናከብራለን።
ከፊልም፣ከሙዚቃ፣ ከፕራንክ እና ከተያያዥ የጥበብ ስራዎች በተጨማሪም በአዕምሮ ህመም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በመስራት ማህበራዊ ሃላፊነትን በመወጣት ላይ ይገኛል።
Bireman Film Production provides Habesha taste contents, entertaining and serious productions for the audience.It has also playing a significant role in the development of the arts and as a bridge between the elite and the youth, connecting young people with their dreams and introducing them to the public.
Welcome!
- 1:23
- 3 ай бұрын
Jitu oli |Bireman
- 4:36
- 6 ай бұрын
Jitu Oli ጂቱ ኦሊ ዘብይደር Bireman
- 4:56
- 6 ай бұрын
ቴዎድሮስ ታደሰ - "በመዋደዳችን" |Bireman
- 4:21
- 6 ай бұрын
Rahel Getu - ዓይን አይችልም - |Bireman
- 4:26
- 6 ай бұрын
Teref Kassahun (Kiya) - አንተ ልጅ ወድጄህ ነው |Bireman
- 4:42
- 6 ай бұрын
Teref Kassahun (Kiya) - ኧረ እንዴት ነው በሉት |Bireman
- 4:34
- 7 ай бұрын
Rahel Getu - ሞናሊዛ - |Bireman
- 5:41
- 7 ай бұрын
Eyerusalem amde "Nalegne" |Bireman
- 6:31
- 7 ай бұрын
ሰማኸኝ በለው "ዘና በይ" |Bireman
- 5:49
- 8 ай бұрын
በባይተዋር ጎጆ |Bireman
- 4:25
- Жыл бұрын
ናሆም - የዳዊት ጽጌን - 'ውዴ ውዴ' |Bireman
- 2:04
- Жыл бұрын
ነፃነት ቀለመወርቅ |Bireman
- 2:13
- Жыл бұрын
ነፃነት ቀለመወርቅ |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት
- 2:39
- Жыл бұрын
ሄኖክ |unpluged | Neway Debebe |Bireman
- 2:41
- Жыл бұрын
ናትናኤል ፍቃደ |unpluged | Neway Debebe |Bireman
- 3:44
- Жыл бұрын
ናሆም |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት
- 3:03
- Жыл бұрын
ዳግም ካሳዬ|በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውንለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት….
- 3:06
- Жыл бұрын
ሄኖክ |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት….
- 2:27
- Жыл бұрын
ናትናኤል ፍቃደ |በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት…
- 3:07
- Жыл бұрын
ናሆም እና ሄኖክ|በብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ አቅማቸውን ለማሳየት ከመጡት ወጣቶች ውስጥ ለውድድር በመጡ ጊዜ ስቱዲዮ ላይ ከተቀረጹት….
- 4:31
- Жыл бұрын
ማህሌት ጎሣ - የጋሽ ጥላሁን ገሰሰን- "Monalisa" | Bireman
- 7:47
- Жыл бұрын
ኤፍሬም አበበ - የጋሽ ጥላሁን ገሰሰን - "አይዘመን" | Bireman
- 6:32
- Жыл бұрын
'ቃል' - Zebiba Girma & Moges Teka (Kal) ዘቢባ ግርማ እና ሞገስ ተካ - New Ethiopian Music 2023...
- 5:55
- Жыл бұрын
ተመስገን በቀለ - የፀሀዬ ዮሐንስን - "ጊዜው ይርዘም እንጂ" | Bireman
- 4:32
- Жыл бұрын
ሰላምሠው ወርቅዬ - የብዙነሽ በቀለን - "ፍቅርን በልቤ" | Bireman
- 24:42
- Жыл бұрын
ሰብዓዊነት በተግባር - ሰላምሠው እና ተመስገን - ሙሉ ፕሮግራም | Bireman
- 5:09
- Жыл бұрын
Пікірлер