Al Munir Qur’anic Academy - official
ስለ እኛዓላማውን የቁርአንን ትክክለኛ ትምህርት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ማድረስ የሆነው አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ በሰላም ሚኒስቴር ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ሀገር አቀፍ የቁርኣን ማዕከል ነው።
በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ማዕከሉን ከፍቶ በአዳሪና ተመላላሽ መርሀ ግብር እንድሁም በአዳሪ መርሀ ግብር መሳተፍ ለማይችሉ በonline (የመስመር ላይ) አማራጭን ዘርግቶ ትምርቱን እየሰጠ የሚገኝ ቁርኣን ማዕከል ነው።
የማስተማር ሂደቱን በሀራችን ዙሪያ በሚገኙ ብቁ እና በተረጋገጡ የቁርአን ሁፋዞች የሚሰጥ ሲሆን ፤ የቀጥታ (online) ትምህርቶች የበይነመረብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እጅግ ዘመናዊን በሆኑ የማስተማሪያ መንገዶች እያስተማረም ይገኛል።
_____________________
የቁርኣንን ትክክለኛ አስተምህሮትን ሲሹ አልሙኒር ቁርኣን አካዳሚን ምርጫዎትን ያድርጉ!
_______________________
🏠 ቅርንጫፎቻችን || አድስ አበባ, ወሎ ደሴ, ወሎ መርሳ
___________________
📞 ለበለጠ መረጃ || +251 91 404 2804 / +251 966241760
_______________________
🔹ከዚህ በታች ባሉት ማህበራዊ ድህረ ገፆች ያገኙናል
ዌብሳይት|| almuniracademy.net/
ዩቱዩብ || kzitem.info/rock/soCSliv_ZJHapeLCkFHf4A
ፌስቡክ|| facebook.com/almuniracadamy1/
ኢንስታግራም|| instagram.com/almuniracademy1/
ትዊተር || twitter.com/almuniracademy1
ቴሌግራም || t.me/almuniracademy1
- 9:31
- 2 жыл бұрын
ሱረቱል ከውሠር - سورة الكوثر || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 10:05
- 2 жыл бұрын
ሱረቱል ካፊሩን - سورة الكافرون || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 8:20
- 2 жыл бұрын
ሱረቱን_ ነስር - سورة النصر || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 10:13
- 2 жыл бұрын
ሱረቱል መሰድ - سورة المسد || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 6:20
- 2 жыл бұрын
ሱረቱል ኢኽላስ - سورة الإخلاص || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 10:01
- 2 жыл бұрын
ሱረቱል ፈለቅ - سورة الفلق || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 9:53
- 2 жыл бұрын
ሱረቱን_ናስ - سورة الناس || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 20:17
- 2 жыл бұрын
ሱረቱል ፋቲሓ - سورة الفاتحة || ንባብና የንባቡ ማብራሪያ || ለጀማሪዎች
- 1:24:54
- 3 жыл бұрын
al munir academy -የተጅዊድ ኮርስ - دورة التجويد ( ክፍል 4 )
- 1:24:54
- 3 жыл бұрын
al munir academy -የተጅዊድ ኮርስ - دورة التجويد ( ክፍል 3 )
- 1:26:14
- 3 жыл бұрын
al munir academy -የተጅዊድ ኮርስ - دورة التجويد ( ክፍል 2 )
- 1:08:13
- 3 жыл бұрын
al munir academy - የተጅዊድ ኮርስ - دورة التجويد (የመጀመሪያ ዙር)
- 8:59
- 3 жыл бұрын
ማዕከላችን - አል ሙኒር አካዳሚ - online ደሴ ቅርንጫፍ
- 22:18
- 3 жыл бұрын
ደርስ 2 || ተጅዊድ ምንድን ነው? || ምዕራፍ አንድ || ዘወትር ሰኞ እና ረቡእ
- 28:05
- 3 жыл бұрын
ደርስ 1 || መግቢያ || ምዕራፍ አንድ
- 16:47
- 3 жыл бұрын
ክፍል ፡ 9 || ሱረቱል_ማዑን ትክክለኛ አነባበብ እና || የ ا ي و መውጫና አነባበብ ልምምድ ||
- 7:58
- 3 жыл бұрын
ምዝገባ ጀመረ አል ሙኒር የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል በኦንላይን ምዝገባ ጀመረ
- 26:48
- 4 жыл бұрын
ክፍል ፡ 8 || ሱረቱል_ከውሠር ትክክለኛ አነባበብ እና || የ ا ي و መውጫና አነባበብ ||
- 1:05
- 4 жыл бұрын
ቲላዋህ || ሱረቱል_ካፊሩን || ለጀማሪዎች
- 14:08
- 4 жыл бұрын
ክፍል ፡ 7 || ሱረቱል_ካፊሩን || የቁርኣን ትክክለኛ ንባብ ||
- 0:41
- 4 жыл бұрын
ቲላዋህ || ሱረቱን_ነስር || ለጀማሪዎች
- 14:59
- 4 жыл бұрын
ክፍል ፡ 6 || ሱረቱን_ነስር || የቁርኣን ትክክለኛ ንባብ ||
- 0:50
- 4 жыл бұрын
ቲላዋህ || ሱረቱል_መሰድ || ለጀማሪዎች
- 22:37
- 4 жыл бұрын
ክፍል ፡ 5 || ሱረቱል_መሰድ || የቁርኣን ትክክለኛ ንባብ ||
- 0:28
- 4 жыл бұрын
ቲላዋህ || ሱረቱል_ኢኽላስ || ለጀማሪዎች
- 12:29
- 4 жыл бұрын
ክፍል ፡ 4 || ሱረቱል_ኢኽላስ || የቁርኣን ትክክለኛ ንባብ ||
- 18:56
- 4 жыл бұрын
Пікірлер