YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንውድ ወገኖቼ የዚህ ዩቲዩብ መሰረታዊ ዓላማ የሚከተለው ይሆናል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ጠቅላላ ማኅበር ከሚሰጠው አገልግሎት ውስጥ
1ኛ. በYEMM Media 2ተኛ. በ G Meskel Media በመላው ዓለም በቃለ እግዚአብሔር ለመድረስ እንዲሁም የተቸገሩ ገዳማትን እና አድባራትን ለመደገፍ ፣ ችግረኛ ወገኖችንም ለማጽናናት እንድንችል ይህንን ሁለት ዩቲዩብ ከፍተኛል ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታግዙን እየጠየቅን ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው በወንጌል አላፍርም ሮሜ ም.1 ቁ.16 ሕያው ቃል ነው ፡፡
2. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን ስጡ ይሰጣችሁማል ባለው አምላካዊ ቃል መሰረት በሉቃስ ወ. ም.6 ቁ. 38 ይናገራል ይህም ማለት ካለን ሁሉ አካፍለን እኛን ለሚመስሉ ሰዎች በማካፈል የዘላለም ሕይወትን በዋስትና እንደማቆየት ስለሆነ ችግረኛ ወገኖቻችንን የመርዳት ስራ እለት በእለት የምናከናውንበት የተግባር ስራ ነው ፡፡
3. ሰውና እግዚአብሔርን የምናስታርቅበት የንስሐ የቄደር ጥምቀት በየእለቱ የሚከናወን ሲሆን የጾም፤ የጸሎት፤ የስግደት፤ የምጽዋት ቅኖናዊ ቤተክርስቲያንን በተግባር የምናይበትና ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መረብ ዘርግተን የምናገለግልበት የብዙኃን መገናኛ አገልግሎት የምስራች ወንጌል ነው ፡፡
በመጨረሻም የሰገነት ኪዳነምሕረት ሚዲያ የገዳማችን መልዕክት የሚተላለፍበት ስለሆነ ሰብስክራይብ አድርጉ
የማኅበሩ መስራችና የበላይ ኅላፊ ሊቀ/ትጉ/መ/ር ገ/መስቀል ኅ/መስቀል
- 42:22
- 14 сағат бұрын
የጥያቄዎቻችሁ መልሶች 1/11/2016 ዓ.ም /ፖለቲካውን ተውት እና የእግዚአብሔርን ቃል ስበኩ/ ብጹዕ አቡነ አብርሃም ሰባኪያንን የገጸጹበት መድረክ
- 42:06
- Күн бұрын
የጥያቄዎቻችሁ መልሶች 25.10.2016 ዓ.ም /የአባቶች አለባበስ ችግር እየፈጠረ ይገኛል
- 30:27
- 14 күн бұрын
እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ!
- 19:57
- 14 күн бұрын
የጥያቄዎቻችሁ መልሶች 17/10/2016 ዓ.ም /ሰው ለምን ይመነኩሳል? /ምንኩስና ከየት ወዴት?
- 32:10
- 21 күн бұрын
በፊቱ ተጠንቀቅ ኃጢአት ብትሰራ አይምርህም!
- 31:30
- 21 күн бұрын
የተአምረኛው የአቡነ ሐራ ድንግል መልእክት
- 8:03
- 28 күн бұрын
ስለማህበሩ ለመናገር ቃል ያጠራት ለምንድን ነው?
- 21:00
- Ай бұрын
የእርገቱ ድንቅ ምስጢር
- 31:16
- Ай бұрын
ድንግል ማርያምን ትቶ ኢየሱስን መያዝ አይቻልም !
- 31:45
- Ай бұрын
ጻድቃን እና ሥራቸው
- 18:36
- Ай бұрын
የጥያቄዎቻችሁ መልሶች 26/9/2016 ዓ.ም/ በቤተክርስቲያን ዲኮር ይፈቀዳል ወይ?
- 20:09
- Ай бұрын
አስቸኳይ ጥሪ ከቀርሳ ፈለገ ብርሃን ልደታ ለማርያም ቤተ/ክ
- 31:52
- Ай бұрын
ልትበላው ይቅርና በእጅህ እንዳትነካው!
- 11:09
- Ай бұрын
አስቸኳይ መንፈሳዊ ጥሪ ከወረገኑ ቦቼ መድኃኔዓለም እና አቡነ ዘርዓብሩክ ቤተ/ክ
- 30:51
- Ай бұрын
የመ/ር ብርሃኑ ተመስገን እና የወ/ሮ አየለች አንባው ሥርዓተ ተክሊል በሰገነት ቅ/ኪዳነ ምሕረት ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ተከናወነ::
- 31:55
- Ай бұрын
ከዛር ስር የተሰራውን የሚበላ ይረክሳል
- 4:08
- 2 ай бұрын
አራጅ ለሆኑ ደላሎች ገንዘብ ለምነን አንከፍልም!
- 30:32
- 2 ай бұрын
ትንሳኤ እና አልዓዛር
- 32:13
- 2 ай бұрын
የቤተክርስቲያንን ውለታ የረሳችሁ ወየውላችሁ
- 37:17
- 2 ай бұрын
የምናጠፋቸውም የምናለማቸውም እኛ ነን!
- 11:17
- 2 ай бұрын
በአ/አ ሀ/ስ ላፍቶ ያሬድ ሜዳ ብሔረ ጽጌ ደ/ምሕረት ቅ/ገብርኤል እና ቅ/ዑራኤል ቤተ/ክ
- 31:37
- 2 ай бұрын
ሳይገባችሁ የምታደርጉት እልልታና ጭብጨባ ያልተገባ ነው!/ "ካልተማሩ አያውቁ ካላወቁ አይጸድቁ"
- 6:16
- 2 ай бұрын
Пікірлер