KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Nati Automotive
ስለመኪና ጥገና ምን ያህል ያቃሉ??🤔
1:42
Жыл бұрын
የመኪናችን ቀለም ሲደረብ እንዴት ሊያምር ይችላል??🤔🤔🤔
5:00
Жыл бұрын
መኪና ከመግዛታቹ በፊት ማወቅ ያለባቹ ነገሮች - ክፍል 2
4:32
Жыл бұрын
መኪና ከመግዛታቹ በፊት ማየት ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች
Пікірлер
@Fantahun-um3kk
13 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ !!!ሞተርን በተመለከተ ገብቶኛል።ፍሬንሲዩንን በተመለከተ ልረዳ አልቻልኩም፣ ከቻልክ በጹሁፍ ብትተባበረኝ፣መልካም ቀን ይሁንልህ።
@user-en5zp2om1e
27 күн бұрын
በጣም አሪፍ ማብራርያ ነው አድራሻክ የት ነው እኔም በቅርቡ መግዛት ስለምፈልግ አንተው ጋር አስፈትሻለሁ በዚሁ ቀጥል አመሰግናለሁ
@MermaMuhya
Ай бұрын
የመኪና ሞተር ለመቀየር የተጋጨ አጠቃላይ የፊት ቦርድ ለመቀየር ስንት ብር ይፈጃል በቪድዮ ሰርተህ ብታሳያን
@prayerteam2943
Ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው
@AwolNurdine
2 ай бұрын
Chigr yelewm wedefit new alugni
@AwolNurdine
2 ай бұрын
Selam yemoter zeyt mechemerya ley tnfashi kalews
@seyaraja3732
2 ай бұрын
ቀለም መደረብ አለመደረቡን በምን ልናውቅ እንችላለን በተረፈ እናመሰግናለን ጥሩ ሥራ ነው
@GoteraNet
2 ай бұрын
በርታ። ለምን ጠፋህ? አድራሻህስ?
@fff-bh6gk
3 ай бұрын
ስልክህን በናትህ ለምርምራ.
@user-yc6st7sl6j
3 ай бұрын
Good Berta,!! 1. Teyaka Aleg.ለኔ 2L ናፍጣ አይሲ ነበረኝ ሞተር ካደስኲኝ 3 ወር ሆኑዋል ነገግን በኮፐኬው ክዳን ስከፍተው ትንፉሽ የለውም ነገር ግን በሊቤሎው በኩል ወደ ላይ የሚረጭ የዘይት ፍንጣሪ አለ. ይህ ከምን የመነጨ ነው?
@user-zd5qh5om9m
4 ай бұрын
ቀጥልበት ወንድሜ
@Lij_bire_23
4 ай бұрын
Bertta nateshaa
@user-hc8ry2hk1e
5 ай бұрын
ቀጣይ ፓርትን እንጠብቃለን?
@seyaraja3732
5 ай бұрын
ጥሩ ስራ
@AsegidTadesse-pw3gj
5 ай бұрын
Adress
@loyalmedia622
5 ай бұрын
Good job
@birukzebene4139
6 ай бұрын
Tnx betam ግን አንድ መጠየቅ ምፈልገው ከስር የመኪና ሶቶኮታ ተፈታ ማለት ሞተር ፈታ ወይም ሞተር አድሷል ማለታ ነው? እባክህ መልስልኝ🙏
@kidusacha8657
6 ай бұрын
betam arif new wendme berta sleshansi bedenb video btseraln desylegnal
@mahdera9375
6 ай бұрын
On the right time am seeing this, thank you 🙏🙏
@user-cw4hp7mo1z
7 ай бұрын
De rek. Isuzu. Mekena betasayen. Des. Yelenal. Wonedeme. ❤❤❤
@user-zv6jc7ej2t
7 ай бұрын
ምርጥ ነው ደሞ ወሳኝ ሰአት ነው ያየውት አመሰግናለው ተጨማሪ ነገር ካለ ማወቅ ያለብን ተቸገር ማንዋል ካለህ ያሪስ ከ2ሺ እስከ2ሺ4
@biniyamtesfaye7590
8 ай бұрын
በርታ በርታ
@hailegetaw-xm1qv
8 ай бұрын
በአውቶ ኤሌክትሪክ ሰርቻለሁ ስራፈትነኝ ቦታ አለ?
@amidomuzeyen8719
9 ай бұрын
Thanks 🙏🏽 a lot!!
@MintesnotWolde
10 ай бұрын
ጀግና የሐገሬ ልጅ
@sadeknure966
10 ай бұрын
ወድም corolla 2005 አለኝ ግን ዘይት የጎለል የት ነው የምትሰረው መምጠት እችለለው?????
@meheretu09
10 ай бұрын
👍 👌
@abdujemal347
10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@zelman202
10 ай бұрын
Good
@shemeleslegesse3189
11 ай бұрын
በጣም ቆንጆትምርትነው በርታ ወንድሜ
@tsegayesamuel5400
11 ай бұрын
Adtess
@admeethiotube8925
11 ай бұрын
🎉
@admeethiotube8925
11 ай бұрын
ናቲ ገለጻህ ደስ ይላል እኔ እራሴ ፈታሽ ልሆን ምን ቀረኝ የምር
@Debreizen
11 ай бұрын
Thanks bro
@destagesesew
11 ай бұрын
ስልክ ላኪልኝ
@binyamtadesse7036
11 ай бұрын
Wondime btammm iwodihalw timrt kante wosijehalew
@yerosantemesgen7387
11 ай бұрын
Tebarek...
@Hhhtrt83
11 ай бұрын
ምስጋና ይገባሃል ።ግን በክፍል 2 ብትቀጥል መልካም ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
@helawisolomon8291
11 ай бұрын
Selke kuter asjemte brother
@helawisolomon8291
11 ай бұрын
Selke kutrehen abreh post adreg.
@biniamtesfaye977
11 ай бұрын
በጣም እሪፍ ምክር ነው ቀጥልበት ማንም ይላነሳው እርእስ ነው በርታልን ወንድማችን ::
@biniamtesfaye977
11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው ተቆረጠ ክፍል ሁለት ቀጥልልን
@dawitkassa3131
11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት መምሪያ ለምን በተሽከርካሪ ሞተር ቁጥር ላይ እንደሚያተኩር በትክክል አይገባኝም። መምሪያው ወይም ሌሎች ገዢዎች በሻሲው ቁጥር ላይ ማተኮር አለባቸው:: በውጭ አገር የቪን ቁጥር ብለው ይጠሩታል. ከፊት መስተዋት ስር ይገኛል. እሱን ማጥፋት ወይም መለወጥ ከባድ ነው። መኪናው ከተሰረቀ እሱን ለማግኘት የሚረዳው የሻሲ ቁጥር ነው። መምሪያው ይህንን ቴክኒካዊ አሠራር እና ተግባራዊ ማድረግ አለበት. ስለ ቪዲዮው አመሰግናለሁ
@danielderibe
10 ай бұрын
wow comment
@kadirtesfaymohammed6932
11 ай бұрын
Berta ወንድማችን ለሰጠህን ትምህርት እናመሰግናለን
@leminiguse100
11 ай бұрын
አድራሻህን ላክልኝ ስልክን አስቀምጥ
@mesayAklilu-ti2hq
11 ай бұрын
Part 1&2 በደንብ ተከታትያለሁ ቀጣይ አጠብቃለሁ።በዚሁ አጋጣሚ ላመሰግንህ እወዳለሁ ተባረክ።
@Alfa1M
11 ай бұрын
Bravo👍
@user-qb1mk9ch6f
11 ай бұрын
Nati Suzuki legeza efelegalew ke bajaj endeweta erdagne please
@user-cg8zc4gf5f
11 ай бұрын
ስላክ ቁጥር አስቀምጠልን
@fuadfuad8820
11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን ተባረክልን በዚህ አጋጣሚ አድራሻህን ብታሳውቀን ጥሩ ነው
Пікірлер