Mezgebe Tewahedo
“ ነፋስ ነፈሰ ዝናብም ዘነመ ጎርፍም ጎረፈና ይህን ቤተክርስቲያን ሊያናውጠው ቃጣ ቤተክርስቲያኑ ግን በጽኑ መሰረት በተዋሕዶ ሃይማኖት በመንፈሳዊ ምግባር ትሩፋት በጾም በጸሎት የተመሰረተ ስለሆነ ሊያነዋውጸው አልቻለም ” ማቴ 7፡24በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት አንዲት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓተ አምልኮት
✍ትምህርተ ሃይማኖት,ወራዙትእቅበተ እምነት ማስተማር
✍ታሪክና ቅርስ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት
✍መዝሙራት ምክረ አበው ብሒለ አበው
✍ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች
✍መንፈሳዊ ግጥም ጥቅሶችና አባባሎች
✍የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ትረካዎች
✍የቤተክርስቲያን ታሪክ መንፈሳዊ ፊልሞች የቅዱሳን ታሪኮች
✍የቤተክርስቲያን ጸሎቶችና ምንባባት
✍ጥናታዊ ጽሑፍ መንፈሳዊ ገዳማትን ጉዞ ታሪካቸውን ትረካ
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል።” ሆሴዕ 4፥6
“የቤርያ ሰዎች ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።”ሐዋርያት 17፥11
ውድ ምዕመናን እለት እለት የቤተክርስቲያን ስብከትና መጽሐፍት እውቀታችንን በማሳደግ ሶሻል ሚዲያ የምንሰማውንና በመጽሐፍ የምናነበውን እየመረመርን ለይተን ማወቅ አለብን እንቃ ህዝባችን ያለ እውቀት አይኑር እውቀት ሲኖረን ነውና በመንፈሳዊ ህይወታቸውን የምናድገው።
ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋት ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ሸር በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን
እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁትን ማግኘት ይችላሉ።
- 14:38
- 2 жыл бұрын
#ሰባቱ #የመስቀሉ #ቃላት ( ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የተናገራቸው ቃላት) - የጌታችን መከራ በሊቃውንት አንደበት (በልሳነ አበው)
- 13:43
- 2 жыл бұрын
ዐሥራ ሦስቱ ሕማማተ መስቀል የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመከራ ወቅት የተፈጸሙበት ግፎች Himamate Meskel Siklet Tinsaye
- 11:28
- 2 жыл бұрын
ሆሳዕና በአርያም - በዓለ ሆሳዕና እና ታሪኩ ምንድን ነው? ትምህርት || hosana bearyam
- 13:40
- 2 жыл бұрын
ትምህርት ሃይማኖት መግቢያ . ሃይማኖት ምንድን ነው? እምነት ምንድን ነው? ሃይማኖት ያድናል ? ስንት ነው ? - Timhrte Haymanot megibya
- 1:37
- 2 жыл бұрын
Mezgebe Tewahedo Intro
- 27:18
- 2 жыл бұрын
ጉዞ ወደ ጣና ዳጋ ቅዱስ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም - የገዳሙ ሙሉ ታሪክ ||| Daga kidus Estifanos Tana Monasteries , Ethiopia
- 27:57
- 2 жыл бұрын
ሐመረ ኖኅ ዘጌ ዑራ ኪዳነ ምሕረት - የገዳሙ ሙሉ ታሪክ ||| Hamre Noah Ura Kidane Mihret Tana Monasteries , Ethiopia
- 23:01
- 2 жыл бұрын
ክብራን ቅዱስ ገብርኤል - የጣና ሃይቅ ገዳማት ሙሉ ታሪክ ||| Kibran Gebriel Tana Hayik Monasteries , Ethiopia
- 19:41
- 2 жыл бұрын
👉 🔴 የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የህይወት ታሪክ - Biography Holiness Abune Merkorewos I.
- 46:01
- 2 жыл бұрын
የክብረ በዓል መዝሙሮች የጥምቀት መዝሙራት YeKibre beal Awdamet timket gena keteraEthiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
- 27:43
- 2 жыл бұрын
አቤቱ እንዴት እንደምኖር አሳየኝ - ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
- 43:18
- 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጋብቻ ክፍል 4 - ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ
- 36:41
- 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጋብቻ ክፍል 3 - ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ
- 54:04
- 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጋብቻ ክፍል 2 - ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ
- 41:14
- 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጋብቻ ክፍል 1 - ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ
- 52:09
- 2 жыл бұрын
ደጉ ሳምራዊ - ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ
- 45:39
- 2 жыл бұрын
መዳን Medan - በሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
- 54:45
- 2 жыл бұрын
Yeamawose mengedgoch - ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ
- 46:03
- 2 жыл бұрын
ብቻችንን አይደለንም becachnen aydelenem - በሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
- 44:05
- 2 жыл бұрын
Пікірлер