KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
3ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
4 жыл бұрын
3ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды
83,211
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 376
@SuperMakasha
4 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን ምህር ግርማን የተረዳ እውነተኛ አገልጋይ ነው።
@user-oj6kp4me5s
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን ።እግዚአብሔር ነው የሰጠን አንተን ለዚህ ዘመን ሰው!!
@user-xt2kz3il5c
2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ባይገባኝም እንኳን በእግዚአብሔር ተሰፋ እረግ አዳምጣለሁ ሰምቼ መልካም ፈሬ እንዳፈራ እግዚአብሔር ይረዳሸ በሉኝ ወይኔ መቼ ነው የምቀየሮው ሰመቼ ባዶ ነው አምወጦው😭
@amatnafu8153
2 жыл бұрын
በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ 3 ሙሉ ገጠመኝ ታሪክ አዳመጥኩኝ እሱም በጓደኛየ ግፊት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወት ያሰማልን
@ayenalmgetahun9708
4 жыл бұрын
#እማምላክ ትጠብቅህ መምህር#በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርባቼው በእውነት እንድዚክ ቅን የሆነ መካሪ ቢኖረን በሀገራችንም ላይ እንዲክ መአት አይመጣብምም ነበር#
@user-go9sn4ro9h
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
@tewahdo787
4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር በውነት ጸጋህን የብዛልህ መምህር ተስፋየ ወንድሚው
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
እግዚአብሄርበውነትጸጋንየያብዛልህመምህርተስፋየበጣምአስተማሪነውሁሌበጉጉትነውእምሰማው
@user-xx5xq1qy4r
4 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@Ayall12
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@hjgfnbggf1731
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያድልህ. ለእኛም ማስተዋልን ያድለን
@hdu4612
4 жыл бұрын
መምህራችን፣በጣምደስየሚለው፣ምንምየምልህነገርየለኝም፣ቅድስሚካኤልዋስጠበቃይሁንህ፣መምህርሆይ፣ተባረክ
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
ሰላምችሁ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ይብዛ እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን መንፈስ ቅዱስ ጸጋ ይብዛልዎት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከነቤተሰብዎት ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@user-mp6nb2bu4q
4 жыл бұрын
ወይ ጣጣ በጣም ይገርማል እውነተኛ ታሪክ ሁኖ ድራማ ነው እሚመስለው ስንት ጉድ አለ በዬ ቤቱ ወንድማችን ዴንግል ትጠብቅህ
@Afratatube1145
3 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም አስተማሪ እና የህይወት ማዕድነው የምታቀርበው የእውነት አንተን ብሆን ብየ የተመኝሁት ነገር ቢኖር ፎቶቤት መጥታ ያሥተማርካትን ልጅ ያሥተማርክበት ጥበብነው የእውነት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ።
@ababaalu9543
4 жыл бұрын
ታድለህ እግዚአብሔር ሰጦሀል የመንፈስ ስጦታ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
@burtakanb5816
4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@MrSura25
4 жыл бұрын
ግሩም ታሪክ ነው መማሪያ የሚሆን ነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@paolodariogadaleta4421
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገጠመኞቹ እጅግ አስተማሪ ናቸው በጣም እናመሰግናለን።
@yonaskifle2985
4 жыл бұрын
መምህራችን ዕድሜ ና ጠና ይስጥህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ኢያስተላለፍክልን ያለህው ፀጋውን ያብዛልሕ ፈጣሪ ኑሩልን !
@God-db9vp
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ ልክ እንደዚ ኣይነት ታሪክ ስንክሳር ላይ ኣለ።
@user-ho6px5lg4v
3 жыл бұрын
እዉ ናይ ቅዱስ ባስልዮስ ታሪክ ።
@user-xg9oi9fg8i
4 жыл бұрын
በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ትምህርትህ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው
@saragee8428
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እራሳችን ከጥላታችን ኩፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን በምህረቱ ላተም ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ju3xu2vn2i
11 ай бұрын
የምር በጣም ምርጥ የሆነ ፕሮግራም ነው በርታ ቀጥልበት ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ ❤❤❤ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@user-rj3oz5eg3d
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ሺሺሺ ኣመት ያኑርልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️የሚገርም ትምህርት ነው በርታ❤️❤️❤️
@user-xp9fu3rc1d
4 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሁን ገና እያዳመጥኩትነህ ለምን እንደሆን አየውና አለፈዋለሁ ዛሬ ግን ተመስገን አዳመጥኩህ ብዙነገር ነው እራሴን እንድመረምር ያደረገኝ ተመስገን አምላኬ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አሜን አሜን አሜን።
@user-jm8lz5rn5t
4 жыл бұрын
በጣም አስተማ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@user-uz5hz9gu9c
3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን እኛንም የምንሰማዉን አምላከ ቅዱሳን በልባችን ያሳድርብን
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህር ተስፋየ በእውነት በቤቱ ያፅናል ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያስማልን
@yenenewtilahun9212
2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ የአገልግሎት ጊዜክን ይባርክልን ትምህርቱን መስማት ልክ እንደጀመርኩ ውስጤን ቀለል አለኝ ።መጀመሪያ አከባቢ ትንሽ ደባበረኝ ከበድበድ እያለኝ ነበረ ነገር ግን ታገልኩት።
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክልህ
@user-vv6lo2xs1h
Жыл бұрын
እኔም እንዲይ አይነት የዙሙት መፈስ ይሰማኛል ብቻ በፀሎታችሁ አስቡኝ የምር የኔ የሚለው እንኳን ከትንሽ አመታት ሲቆይ ያስጠላኛል ደሞ ሌላ ወንድ ያምረኛል ግራ ገብቶኛል የተ ተዋህዶ ልጆች አስቡኝ🙏🥺🥺🥺🥺
@mamalove6774
4 жыл бұрын
እሚገርም ነው እኔ የገረመኝ መስተፋቅሩ ከከሸፈ በኃላ እሷ ትጠላዋለች ብዬ ነው ነበር ስጠብቅ የነበረው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ባለመለያየታቸው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመህን ይባርክልህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@mssalma1136
3 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንን፫
@grandneoplus6386
4 жыл бұрын
እነዳንተ ያለዉን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃል አጠረኝ ተባረክ ወንድሜ
@user-zc4mi8xz3g
3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ
@enatgetachew9618
3 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ እራሳችንን እንድንመረምር ይረዳናል 🙏🙏🙏👍👍👍👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-kz7gv9bt6u
4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም አሁንም ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጎዶልያስ😍
@user-xo7xf7ng3y
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መ/ር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና ጤና ይሥጥልን ቤተ ሰብህንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-sp5xi1jo1l
4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እማኣምላክ ኣንቺ ጠብቅኝ
@wowwow4432
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥህ ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫🙏
@user-xg9oi9fg8i
4 жыл бұрын
መምህር የምታሰተምራቸው ነገሮች ሁሉ በእኛ ላይ ያለው ነገሮች የሚታይ ሰለሆነ በአንተ ትምህርት ትልቅ ነገሮችን ነው የሚያሰተምረን
@user-wk6vo6ow8d
3 жыл бұрын
💚
@user-wk6vo6ow8d
3 жыл бұрын
አሜን
@esekhabtemariam3419
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ግን እንዴት ይደንቃል ሊያድን ከፈለገ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
እሺ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@fnanmulugeta4726
4 жыл бұрын
አግዚኣብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ካንተ ጋር ይሁን ።
@tigstuffhomaygad6169
3 жыл бұрын
Bayyee barumsaa garidhaa ebiifamii ameen ameen ameen🙏🙏🙏
@hana.mebratu
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ....እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@salam2274
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የመል ትምህርት ነው ቀጥልበት አሜን አሜን አሜን
@mulualim7948
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💚💛❤
@kokebnegasi8266
3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንደሜ ቃለሂወት ያሰማለን ሁሌም ኣስተማሪ የሆነ ኣንደበት ይስጥህ።
@gebrialkudusi3882
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የኔ የሂወት ገጠመኝ አለኝ ፈቃደኛ ከሆንክ
@mulualim7948
4 жыл бұрын
ደውልለትና አናግረው
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
ችግር የለውም ገጠመኝ ካላችሁ ተናገሩ ብሏል ስምሽን ቀይረሽ መናገር ትችያለሽ ለእኛም ትምህርት ይሆነናል
@ethiopianorthodoxchurchser8627
4 жыл бұрын
Thanks for sharing. Great story!
@tlglstgonderewa1097
2 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-un1ib8hz9n
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@user-ko2ys4pt2g
4 жыл бұрын
ወዪ አምላክ እግዚአብሔር ታምር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም አስተማሪ ነው
@senaitechartier7938
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ትልቅ ተምእርት ነው እኛም ብዙ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ!!!
@melkamufiker8830
2 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን መምህር የሚገርም ታሪክነው
@ethrak9364
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት እንዴት ያለ እስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@user-dp5uq9qk3v
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል! ሰው ግን አያስተውልም!☝
@jonasteklu3624
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር: በረከትህ ይደርብኝ::
@user-ex2mm2fo4q
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረችን በጣም አስታማሪ ገጠማኝ ነው። 🙏
@hewanhewan1998
4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ይስጥልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@maazamahray4407
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ግሩም የሆነ ምክር እየሰማሁ ነው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-db9tk7mz9d
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው
@user-hb4kt5bo1h
2 жыл бұрын
ጉሩም ታሪክ ነው አባባ ፈጣሪ ከእርሶው እስከ ፍፅሜ ይሁን
@bezaabebe6689
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር በድንግል ማርያም ስም እለምንሀለሁ ችግሬ እጅግ ብዙ ነው አንድ ቀን አስተማሪ ከሆነ ታሪኬን እነግርሀለሁ ብቻ ስለ ወላዲተ አምላክ ብዬ የምልህ እህተ ሚካኤል ብለህ ጸልይልኝ በሰው ሀገር የምኖር ሰው ነኝ ሁሉ ነገር የተዘጋብኝ ነኝ በጸሎትህ አስበኝ
@dgghdfh3912
3 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@setayubarhen1255
3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አማን የሰማነውን በልባናችን ይደርብን አሜን
@tsionnegniyesilasebariya3395
3 жыл бұрын
በእዉነት ወንድመችን ተስፈሽ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ በደብ መከተተል የጀመኩት ትናንት ነዉ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ግሩም ነዉ የእኔም ሕይወት ነዉ እያልኩ ነዉ ያዳመጥኩት አንዳንድ ቦታ ግሩም ነዉ በርታል
@rasheedpathappiriyambinuar6897
Жыл бұрын
ቃልሂውትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እውነት
@hffgtt9869
2 жыл бұрын
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ወንድማችን እናመስግናለን ጥሩ ትምህት ነዉ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@assefanegash4747
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ተስፋዬ ሥሉስ ቅዱሥ ጤናና እድሜውን አብዝቶ ይሥጥልን !!!
@Martha_Takela
3 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጸጋውን ይስጥክ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-fq1ts3iz8q
2 жыл бұрын
ቃል እውህት ይሰማልን ከመናፊስት ሳራ ፈጣር ይሰውረንን አሜን
@user-nc4vu2nn4n
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-rd7bs9wj1j
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው ፀጋውህው የብዛልህ
@user-tk1id1vx2s
2 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው መምህር ፈጣሪ ያበርታህ በርታልን 🥰🥰🥰🙏
@user-pn1jz7eg8z
4 жыл бұрын
ቡዙ ጥያቄ እለኝ መምህር ተስፋየ በርግጥ ከትምህርትህ ቡዙ እየተማርኩነው ህይወትየን ለመቀየር እንተ ላይ እድሮ እግዚአብሔር እንዲገስፀኝ እለምነዋለሁ ቃል ህይወት ያስማልን እሜን፫
@user-wn9ur8tt6z
3 жыл бұрын
መምህር አገልግሎትህ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ይባርክልህ ከክፉ ሴራ በአይነምህረቱ ይመለከትህ ይሰውርህ ከጠላት አሰራራ የተመለሱትንም በምህቱ ጥላ ይጠብቃችሁ
@user-bp3oc7sw2d
2 жыл бұрын
በርታልን መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@alemworku1254
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር !!
@user-vb7my2ou6x
2 жыл бұрын
መምህር ።።አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@Hana-cz7kl
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው እምታቀርብልን ገጠመኞች
@seniabe7965
2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራን ስልክ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
@user-cz5gb1dl7y
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@asnakegetahun9092
2 жыл бұрын
አሜን በውነት እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ
@firehiwotyeshitila945
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@hannabirhane7284
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@melatyamariyamlijii1878
2 жыл бұрын
Kale hiwat yasamalin mamerachin egzaber yexabeqelini 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@meseret2813
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማል ውድ መምህራችን ትልቅ ትምህርት እየሰጠህ ነው
@user-wt6wm5wh6m
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ በርታልኝ
@user-cg9yi6hk2i
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማቺን ጸጋ በረከቱን ያሠማልን
@user-ey7qm9nt5v
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ✅👏👏💒💒
@user-il6kb8cm6k
3 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያድልህ እመቤቴ በኪነ ጥበቧ ትጠብቅህ በጣም አስተማሪም አሳዛኝም ነው ለካ በእየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ እውነት እኔም ጋር ነበር እንዲህ አይነት ድርጊት
@user-pt6fi4lv1o
4 жыл бұрын
ሚገርም ነዉ እግዚሐቤር መስገን ግን ፈቃደኛ ከሖኑልክ ድምጣቸዉንም በማሐል በመሐል ብታስገባዉ ጡሩ ነበረ ግን አሑንም ጡሩ አስተማሪ ነዉ ተባረክልን
@zufanethiotube1210
2 жыл бұрын
አሜን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@eth3816
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ሁነገረ ጠብቀኝ አሜን አሜን አሜን
@johniykebrom6642
4 жыл бұрын
መምህር እግዚሀብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርታልን!
@askalearegawi9403
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@nigistiwoldegbrelms1433
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ዕድመና ጤና ይሰጥልን
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር🙏🙏🙏
Пікірлер: 376