KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴በ800ሺ ብር ብቻ ይህን የመሰለ ቤት እንዳያመልጣችህ 🥰🙏
Күн бұрын
🔴በ800ሺ ብር ብቻ ይህን የመሰለ ቤት እንዳያመልጣችህ 🥰🙏
Рет қаралды
49,153
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 286
@jamalhuseen3661
10 ай бұрын
t.me/jamaljm8p ቴሌግራም ሊንክ👆 0948489862🤳
@jujuHassen-l2p
10 ай бұрын
ጀማል ኮቻ ቦታ አለኝ ሽጥልኝ ወድሜ
@saadaa6907
10 ай бұрын
አይሰራም
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
10 ай бұрын
የቱን ቤት ነው የሚሸጠው እኔ እገዛለሁ
@eslamnawemnetihijabnawwube7706
10 ай бұрын
አንተ የተመታህ ቤት በ800መቶ ሺ ብር አንዳያመልጣችሁ የምትለው ለፎሎ ነውደ😂😂😂😂
@jujuHassen-l2p
10 ай бұрын
እሱኮ አውቆ ነው እኔ ደሞ ቦታ አለኝ ኮቻ ብሩን ፈልጌው ነው ሽጥልኝ ያልኩት
@ALOVE-f9c
10 ай бұрын
ያአረብ አገርን ሴት ያገባ ወንድ የታደለ እኮ ነዉ ሁሉንም አሟልተን እናገባቸዉ አለን ትንሽ ቆይተዉ ያጦዙናል በነገር እህቶች ፈርሻችሁ አታግቡ አንተ የሄን ግዛ እኔ የሄን ልግዛ በሉ እኛዉ ነን ወንዶችን ያጃጃልናቸዉ
@kkd8112
10 ай бұрын
ሰህ❤❤
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
10 ай бұрын
ሀዋ ና አሚቲ የናፈቀው ላይ ሀዋየ አላህበሰላም ለሁለት ያርግሽ ልጅሽን ታቅፈሽነይ ማማማየ ያቺነፍስ አሁን ጭቅላይናት የሚያቅያቃታል እርግዝናን
@ffatima954
10 ай бұрын
በጣም❤❤❤❤❤
@merem2420
10 ай бұрын
አላህ ሆይ አንተዘንድ በጀነት ውስጥለኔቤትን ገንባልኝ ያረብ አላህ የእርፍት ሲሳይ ይረዝቀን ቅመሞችየ
@fatmaa523
10 ай бұрын
ስምንት መቶ ሺ ብር እንኳን ይሄንን ቤት ቦታ አይገዛም በአሁን ሰዓት
@mahi-l1g2f
10 ай бұрын
ፈራሽ ነው መሰል😀
@zeynbaumuemrantube
10 ай бұрын
እኮ
@kkd8112
10 ай бұрын
እኮ
@fikerabi9151
10 ай бұрын
_እኮ እኔ ገርሞኝ_ 🤔 _የገባችሁ አስረዱኝ (ንገሩኝ)_ 😟😔
@mosebtube1027
9 ай бұрын
ለርእስ ነው የፃፍኩት 8000 ሺ ያልኩት እንጂ በዚህ ዋጋ አይገኝም ነው እያለ ነው እቃ እያስተዋወቀ ነው
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ
10 ай бұрын
እዳው እህቶች እደዝህ ደክማችሁ የምትጠቀሙበት ያርጋችሁ ውለዱ ክበዱ መችም ዱኒያ ምንም በታምር ያው ዱኒያ ናት
@zeberaali5809
10 ай бұрын
አሜንያረበልአለሚን
@كونيقوية-ذ3ه
10 ай бұрын
ስራህን እወድልሀለሁ ወንድም ጀም በርታ ግን ይህንን ሙዚቃ አላህ ከልብህ ላይ ያንሳልህ ያረብ
@zeberaali5809
10 ай бұрын
አሜን
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
10 ай бұрын
እህቶቸ 3ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ😢😂😂 አረ ተው እህቶቸ ወርቅ ገዝታችሁ አስቀምጡ ጥሪት ይሆናችኳል ቡሀላ ለልጂ ማሳደጊያ አሁን ይሄን አሟልታችሁ ወንድ አምጥታችሁ ልታስገቡበት ነው 😮😮😊ብሞት አልጋ አሰርቸ አላገባውም አብረን ነው የምንገዛት😂😂😂
@hayatteshome573
10 ай бұрын
እሱ ለመስሪያ እስከሚያመጣ አታረጅም? ለማንኛውም ልክ ነሽ ግን ሳታገቢ በፊት ከሆነ አያገባውም እኔ መስሪያውን ባገኘሁትጅ ለናቴ አረገው ነበር
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
10 ай бұрын
@@hayatteshome573 ለእናትሺ እሱ ጥሩ ግን ቤት ከሰራሁኝ በቂየ ነው ለማን ብየ ቤት ሰርቸ አልጋ አሰርቸ የማገባው እኔ ባል ነኝ እደ አሳዳሪየ እሱ እኮ ነው ነገ ይሄ እቃ እኮ ያልቃል ወርቅ ገዝቸ ባኖረውስ ዛሬ ያለኝ ገንዘብ ሲያልቅ ነገ ይጠቅመኛል።
@om_Ryane
10 ай бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔአየ ሀልጋው መግዛታቸው ቀርቶ ማስለቀሳቸው በቀረልን ስንት እህቶቻችን የ10 የ 11 አመት እየካዶቸው አይደለ
@hayatteshome573
10 ай бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ አረ ልክ ነሽ እኔም ወርቅ እፈልግ ነበር ግን ይጠፍብኛል ብየ እፈራለሁ ባንክ ማስቀመጥ ይቻላልደ? ወርቅ የሚገዙት የት እያስቀመጡት ነው?
@selamghubrah7613
10 ай бұрын
@@om_Ryane እኮ ለሚከዳ ባል ይሔን ያክል መልፋት እዉት አያሥፈልግም ከዛ ደሞ 2አመት ቆይቶ ፍች ብሎ የለፋሁበትን ተካፍሎ ይወጣል ባጠቃላይ ባል ማግባት በባዶ ነዉ አሚያከባብረዉም ያነዉ ሠርቶ ለባል ሚሥት ሢደረግላቸዉ ሢጀመር ፍቅርም አይኖራቸዉም
@ተሙተሙ-ኀ2ሐ
10 ай бұрын
ያረብየኔም አልቆ እምደሠት በትን ቀን ቅርብ አድርግልኝ
@gjyvng738
10 ай бұрын
ኧረለኔምዱአ አዱርጉልኝአይዞሽአንድቀንይሆናል
@kkd8112
10 ай бұрын
አላህ ያሳካልሸ እህት
@እሙመሀመድ-ቨ3ሠ
10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል በጤና በፍቅር እምትኖርበት ያድርጋት በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@EmuAyimen232
10 ай бұрын
የሀበሻ ወንድ በሆኩ ዛሬስ ቤት ልስራ የለ እቃ ላሟላ የለ ከተዘጋጀው ገባ አዷን የመዳም ቅመም አግብቸ😂
@TrHg-mo4mr
10 ай бұрын
ክክክ ያስብላል አሁንስ መረረን የመዳም ቤት እፍፍፍ😢😢
@الحمدالله-ش6غ3ض
10 ай бұрын
😅😅😅😅 ሴት ለምን እረከሰ ቢባል ሰበቡ እራሳችን ነን የሌሎቹ ሀገር እንደዚህ የለም አብረው ሰርተው ከሆነ ችግር የለውም
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ቤቱ የምንድነው የጨት ወይስ የብሎኬት
@እሙሂራ
10 ай бұрын
ማሻአላህ እህታችን አላህበሰላም የምትኖረበትያርግሺ ግንኮርኔሱለምነውበያይነትቀለምየሚሆነውየኢትዮኮርኒስነውህጉነውየምርየሁሉንምቤትአያለሁወልጣቅኚነው
@ZedZed-gy3cy
10 ай бұрын
ማሻአላህ በሰላም ለሀገሯ ያብቃት 😂ወሬህ ያስቃል የምር አውርተህ ሳጨርስ ትስቃለህ😂😂😂
@EMU_AYMNA
10 ай бұрын
እህቴ እምትኖሪበት ያድርግልሽ መሽአላህ ደስ ይላል ሀገራችን 😢ሰላም ያድርግልን 😂😂አይ ጀማል ባሉካ አላለም 😂እኔ ፈርሼ ላገባው ነው ወይስ አልገባኝም እብድ የሆንክ ልጅ እህቴ በሰላም እምትኖሪበት ያርግሽ 😢ስምት መቶ ሺ 😂ወላሂ ክክክ እኔልግዛው
@Fafi26
10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል 😊❤❤❤❤
@ሀውይመርሳዩቱብ
10 ай бұрын
ማሻአላህ ጓድኛየ እኳን ይኔሆሽ እመውልጀ እመክብጂበት አላህ ያርግልሽ ውድ💐💐💐💐💐💐💐🤴🤴
@እሙፈርዛን
10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣምያምራል በሰላምየምኖሪበት ያርግሽ እህታችን የመዳምቅመም
@HHh-ux6wd
10 ай бұрын
ውላሂ የመጀመረያ ምረጥ ቤት ሣይ ግና ይህን
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
10 ай бұрын
ያረብ አላህ ሰላሙን አምጣል ለአማራህዝብ ያረብ😢😢😢😢😢
@kkd8112
10 ай бұрын
አሚን
@gvcnnbb-bx7wx
10 ай бұрын
ማሻአላህ ብሎኪትነውደ በሰላም ለሀገሯ ያብቃትና ትቦራቦረበት
@f2660
10 ай бұрын
የት አካባቢ ነዉ ደሞ በአሁኑ ሰአት 800ሺ ብር ይገዛል ዴ
@kidsettesfya4645
10 ай бұрын
እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ❤❤❤❤❤
@kemerusalo820
10 ай бұрын
አህለን ጀማል አምቲ በለቤት ደናናቸዉ❤❤
@ጦይባሰይድ-ሸ5ለ
10 ай бұрын
እሚሸጥ ነው ወይስ ኪራይ
@mamimami1739
10 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fathimahikmahikma1940
10 ай бұрын
🎉በጣምያምራል ማሻአላህ ፀድ ከተማነው የምትሆነዌ
@SfgFgh-r2d
10 ай бұрын
ጀማል ገርባን አሳየኝ በጣም ናፍቆኛል
@ms2736
8 ай бұрын
አላህ የአኼራ ቤታችን ያሳምርልን
@MominaAli-ge4mk
10 ай бұрын
አላህ በደስታኑሩበት እኔስ መቸነው እቃየምገዛው ዛሬስደከመኝ ልጣስል በተሰብ ያጨናንቆኛል. ግን የመዳም ቅመሞች. ሞልተን. ማግባት አይከብድም አይዱኔ በተገላቢጦ ሆነ. ሀዋ አሎለደቺም ጀማል
@የመክሊትእናት
10 ай бұрын
ቤቱ የቡልኬት ወይስ የጭቃ ነው ሲያምር
@vdjdhlshd1916
10 ай бұрын
ማሻ አላህ የት አገር ነው ወድም
@tibah7091
10 ай бұрын
ባቲ
@NaimaaAbduuOromtitiiWalloo
10 ай бұрын
Mashaa Allaah Tabarakkaallah bati❤❤❤❤
@kkd8112
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ቆጆቤትነው❤❤❤
@hayatomer3502
10 ай бұрын
ማሻአላህ በደስታ የምትኖርበት ያርጋት
@ZemzeMabat
10 ай бұрын
ሴቶችን ልፈብሎናል ወድቁጭብሎ ይበላል😢
@fatimanigus3261
9 ай бұрын
😢
@fatimanigus3261
6 ай бұрын
😢
@sytube5569
10 ай бұрын
በስምት መቶ ሸብር አይሰራም ቤት በቦዶው ተስፍ አትስጡን ለቀለምና ለጅምሰን ሰንትና ሰንት ብር እንደሚጨርስ
@እሙሣቢታ
10 ай бұрын
ወይኔጀማል አንተአዝግ በሣቅገደልከኝ😅😅😅
@fafibatitube5958
10 ай бұрын
እናመሰግናለን ባቲያችን ታምራለች🥰🥰🥰🥰
@makamohamed3279
10 ай бұрын
ሀዋ አልወለደችም እንደ አሚቲ ኮ ናፈቀችኝ
@ሐበሻዊትዩቱብTube
10 ай бұрын
ጀማል ፈልጌህ ነበር ከላይ ያስቀመጥከው ስልክ የራስህ ነው ?
@BadryaBadrya-hz5nh
10 ай бұрын
ማሻአላህ ተደስታ የምትኖርበት አላህ ያርጋት
@zuzutube3698
10 ай бұрын
አረ ማሻ አላህ በል
@hayatomer3502
10 ай бұрын
ብሎል ጆራሺ አልሰማም😂😂
@حسينسعيد-ق7ح
10 ай бұрын
በጣም ያምራል እርካሽ ነው ደሞ ማሻ አላህ
@fatimaf1695
10 ай бұрын
ስላምጀማልሚስትህአልወለቺም፣ማሺአላህ
@muktartube1326
10 ай бұрын
استغفر الله
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
9 ай бұрын
የትአገረነው
@jojjojo8398
9 ай бұрын
የትነዉ በአላህ ንገረኝ
@AaAa-iq7bl
10 ай бұрын
የት ነው በአሏህ እፈልጋለሁ
@saadaa6907
10 ай бұрын
ጀማል የትነው
@user-of1uu8pb9fire
9 ай бұрын
Anis ijara jira galta waqayyo Bu, a biyya orma kessati buse tokko mana seera qabu ijarachu kotin bonaa 🙏🙏🎉🎉
@saedahassen9582
10 ай бұрын
ጀምየትነው ማሽአላህ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
9 ай бұрын
ያረቢ እዲሜና ጤና
@Hayet-z7j
9 ай бұрын
መሻላህ የት ነኝ
@makiamakia5493
10 ай бұрын
እኔኮ አተ ነህ የምታስቀኝ ጀማል😂😂😂😂😂😂😂😂
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
10 ай бұрын
Men aswasheh Eshi subehane allah
@ልቤጽኑነው
10 ай бұрын
እኔ ደሞ አፌን ከፍቼ መስማቴ 😂😂😂
@mairyali6322
10 ай бұрын
1,200.000 ስንት ክላስ ያሰራል እፍፍፍፍ የሰዉ ሃገር ስልችት ኣለኝ😢😢😢😢ብቻ ተመስገን
@Uhgh-r4r
10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ
10 ай бұрын
የተሰራ ጊዜ ብሩ ካለሽ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
10 ай бұрын
እኔ አምስት ክላስ ሰርቢስ አለው እጂ ከዋናው ቤት ውጭ ግን አንድ ነጥብ አራት ነው የጨርስኩት
@makamohamed3279
10 ай бұрын
የት ነው ቤቱ
@wudnshl
8 ай бұрын
😂እውነትመስሎኝጀማልክክክየኔመኳኳትለማየት😂😂
@ማረጌማረጌ
8 ай бұрын
የት ነው
@zaharamuhammad2691
10 ай бұрын
ጀማልእኩ ስታሰቅ😂😂😂 ያሁን ባልማ ታድሎል
@sittieahmad6771
10 ай бұрын
Allah bselame Lahgruwa yabkte Masha Allah
@mekiyaali857
10 ай бұрын
እስገመጨረሻዉ ልስማዉና እመጣለሁ
@Asharaka123
10 ай бұрын
አላህ የወፈቅን ያረብ
@alal8630
10 ай бұрын
ማሻ አላህ የት ነው
@الحمدالله-ش6غ3ض
10 ай бұрын
ማሻ አላህ 🎉❤❤
@ሰአዲየፍርዶስእናት
9 ай бұрын
ቤቱን የሰራውን አናፂ እባክህ
@SamsungA-od5ez
10 ай бұрын
ጀምእደነህእኔእፈልጋለሁ, መልስልኝበአላህ
@Rabeah-zn8gp
10 ай бұрын
ለአዱኒያ ናት ብዙ አትጨነቁ
@Asharaka123
10 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ኡሙማህሙድቁራአንንአግራል
10 ай бұрын
ምድነው ሰማኒሺ የምኑ ዋጋነው እብድ እምትለው አይገባም ለሰው አቸኩል
@ZabibaSeid-ip2jn
10 ай бұрын
የትንውያለውቤቱ
@alinaalina212
10 ай бұрын
የትነዉ
@lubaba.semagn6327
10 ай бұрын
የትነው ቤቱ የሚሽጥው
@HayatDawud-iz8gm
10 ай бұрын
በዚችብረእኮንይሄንየመሰለቤት ቦታምአይገኝባሁንሰአት🙄
@Seadayemam-dr7ln
10 ай бұрын
ገርባና ደጋን ያላችሁ ህጋዊ ቦታ ፈልጉልኝ ተው እሱን እንኳን ይዤ አልቅስ ስምንት አመት ሙሉ 😢
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
10 ай бұрын
ገርባ ኮ ህጋዊ ቦታ ከአንድሚሊየን በላይ ገብቷል አቅሙ ካለሽ ላፈላልግልሽ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
10 ай бұрын
ገርባ ኮ ህጋዊ ቦታ ከአንድሚሊየን በላይ ገብቷል አቅሙ ካለሽ ላፈላልግልሽ
@Seadayemam-dr7ln
10 ай бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ያኢላሂ እረ እህት ከግማሽ በላይ ቦታ ተገዝቶ መቼ ቤት ሊሰራበት 😥
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
10 ай бұрын
@@Seadayemam-dr7ln የኔ እህት ህጋዊ ቦታ ውድ ነው አላህ ያግዝሽ እኔም በግማሽ ገዝቸ ነው ቤት እየሰራሁ ያለሁት
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
10 ай бұрын
@@Seadayemam-dr7ln የኔ ግን ከአመት በፊት ነው የተገዛው አሁን በጣም ጨምሯል
@Neima-b5r
10 ай бұрын
የትነው
@fathimaahmed8304
8 ай бұрын
Jemale bagatami beten asayhge❤❤❤
@fatum164
10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
10 ай бұрын
ማሸአሏህደስይላል❤❤❤
@አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት
10 ай бұрын
ወየት አገር ነዉ
@FatumaFatuma-gs8qr
10 ай бұрын
ማሻአላህ አተኛኘቱን በደብ እያሣየህ ጀማል😂😂😂😂
@Salam-ul5ce
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ማረጌማረጌ
8 ай бұрын
ሁሌ ቀለደ አይሰለቸውም 😊😊😊
@rabianuru
10 ай бұрын
ጀማል ቱቱቱ ከቱ አፍጥጬ እኮ ያየሁ ሆሆሆ😂
@zmzmalzmzm8811
10 ай бұрын
የቤቱ ሚኑ ነዉ 800ሺ የተሰረዉ መሸ አለሀ ግን በጠም ነወ ደሰየ ሚለዉ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
10 ай бұрын
ልጁታ በል አለት ወይ ጃማል ለበሌ ልዳራት በል ካሌላት ጃማል በሞቴ
@EmuAyimen232
10 ай бұрын
መርሳ ሁለት ነጥብ በላይ ነው የሞላልህ በናተማ ነፃ ነው
@fatumamohammed975
10 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@AsfgAshh
10 ай бұрын
እኔእፈልጋለሁ የትነዉ ቤቱ
@rahmaram8778
10 ай бұрын
ማሸአላሕተባረከሏሕ
@اسياحسين-ث1ش
10 ай бұрын
ماشاءالله
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
10 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ 🤣🤣🤣ጀማል🤣🤣አይ አንተልጅ🤣🤣
@taybatayba1127
10 ай бұрын
ጀማል ሳልመኔ ቦታፈልግልኝ
@Afiyyya1896
10 ай бұрын
እረ የት ነው
@FoziyaAbera-br9w
10 ай бұрын
ደሴ ቤት ፈልግልኝ
@sartt4348
10 ай бұрын
ወየት አከባቢ ነው ባአላ እኔ ልግዛው ስት ክላስ አለው😊❤😢
@mominaabdula4614
10 ай бұрын
የሚሸጥ አይደለም እድታይለትነው ርእሱ ውሸትነው
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ
10 ай бұрын
መቸ ይሸጣል አለና
@ThanksBe
10 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል❤❤❤❤
@ለታመኑትዘመንአመጣ
10 ай бұрын
ሆ ብድር ልጠይቅ ነበር መጥቼ ለመግዛት 😂😂😂🙏🙏🙏🙏
Пікірлер: 286