KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በኢትዮጵያ በአማራ ከመጡብኝ አክራሪ ነኝ ጀ/ል
Күн бұрын
በኢትዮጵያ በአማራ ከመጡብኝ አክራሪ ነኝ ጀ/ል
Рет қаралды
51,039
Mame tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 577
@Mametube
2 жыл бұрын
*የወሎ ጀግኖች ሲከባበሩ ይለያሉ*
@toybamohammed497
2 жыл бұрын
ማሜሻ ጀዛክ አሏህ ኸይር አገሬን አሳየኸኝ ሰፈሬን
@Tube-xb6fj
2 жыл бұрын
*ወሎ የፍቅር ሀገር መቼም አትሸነፍም ጀግኖች አሉላት አባታችን ንግግራቸዉ የተመቻቹ👍😁💪💪*
@ሰአዱከላላዋ
2 жыл бұрын
በጣምእኚስንከባበር።ሰውምያከብረናልያረብ
@Hነኝወሎየዋልማርለድኔ
2 жыл бұрын
ማሜዋ በረካ ሁን ቤተሰቦቸን ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል
@የኛከወሎ
2 жыл бұрын
👍
@tenaberihun7379
2 жыл бұрын
አድ ሲሆን አማራ እባ ነው የሚተናነቀኝ እግዚ አብሄር ይጠብቃቹሁ ወሎ ሽዋ ጎደር ጎጃም አድ አማራ አድ ፋኖ ከሆን እኳንም ታጥቀን አድነታችን ያስፈራቸዋል ጥላቶቻችን ጠካራን አማራ እንፍጠር
@Emantube-ch3eh
2 жыл бұрын
አቦ የኢትዮጵያ ፈርጦች የአማራ ኩራቶች ወሎዬዎች ስወዳችሁ ከልቤ ነው ደሞቼ አንድነታችን ክብራችን አንድነታችን ሀይላችን ጀግንነታችን ነውና አሁንም አንድ እንሁን ኢንሻአላህ ማንም አያሸንፈንም💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁አማራዬ🦁🦁🦁🦁🦁💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የኛከወሎ
2 жыл бұрын
ወሎየዎች ልዩ ናቼውኮ አላህ ይጠብቃችሁ ጄግኖች
@tadelakasatadelakasa6355
2 жыл бұрын
Wollo bete Amhara
@ደስታነኝየራያዋ
2 жыл бұрын
ጀነራል ሀሰን ከሪሙ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 😍😍😂😁😁ሁሌ ሳቁለረኝ ቤተ አማራ ✊✊✊✊
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
አባቴ ሀሰን ከረሙ እንኳን በህይወት ኑረህ የኢትዮጵያን ሰላም አሳየህ በእርግጥም በጣም ተሰቃይተሀል መፅዋት ከፍለሃል
@اولسعيد-ل5ظ
2 жыл бұрын
አባትሽ ናቸው መሸአላህ ጀግና አባት አለሽ ማማዬ
@mayman301
2 жыл бұрын
እ ቀዳዳ አባቴ ትይያለሺ እደ
@بنتمحمد-ط3ص
2 жыл бұрын
ሰህ. አሚን
@بنتمحمد-ط3ص
2 жыл бұрын
@@mayman301 ምን ሸገር አለው. የሁሉም አባት ናቸው. ጀግና አባት አላህ. የጠበቀው.
@Tube-hy9dl
2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ የወሎ ጀግኖች 💪💪💪
@AbdulAli-tf3xx
2 жыл бұрын
𝓵𝓮𝓷𝓴𝓮𝔀 𝓶𝓪𝓶𝓷 𝓽𝓾𝓫𝓮
@zeeezeee8686
2 жыл бұрын
አይ ባል አማራ ይቅደም
@lailaethio6578
2 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ በርቱልን ጀግኖቻችን
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ በቅንነት
@raya7711
2 жыл бұрын
የወሎ ቤተ አማራወች የኔ ኩሩወች ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ ደሞቸ💪💪👑👑👑❤❤❤❤
@سميره-ذ1ذ
2 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራወች የኛ ጀግኖች የየጁ አበሶች
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@rhametali1193
2 жыл бұрын
በአማራ ነታችን አንደራደርም የሰሚን ወሎቤታማራ ፋኖ እድህ ሳይደስ አለኝ ከትዉልድ መደሪ ሳይህ ደስብሎኛል ሁሉም አማራ ሰልጥን የማንም ከፋፋይ እዳይገባ
@Zነኝየወንድሜስደተኛ
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ላባታችን እድሜና ጤናጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥልን እድሁም ለሁላችሁም ማሜ
@abukichanal156
2 жыл бұрын
መሀላቦች ይህን መድረክ ስላዘጋቻችሁ በጣም እናመሰግናለን
@njahn1676
2 жыл бұрын
ጀግኖች ወሎ ቤትአማራ👍👍👍👍👍👍
@banchgetnet3825
2 жыл бұрын
ጀግና አባት በሁለገብ ማንነቱ ኮርቶ የሚያኮራ አባቶችን ያብዛልን!!!
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ አወ ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው ወሎ ቤተ አማራ አማራ ማለት ዘረኛ ካስባለ አዋ ዘረኛ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@toybabint5530
2 жыл бұрын
በርቱልን የአማራ ፋኖዎች የኛ አለኝታ ከአላህ በታች
@foziya9836
2 жыл бұрын
ደምሪኚ ውዴ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ በቅንነት
@engadayassin8061
2 жыл бұрын
የኔአባት፣ሼሕ፣ሐሠን፣ከረሙ፣አላሕ፣እረጂም፣ እድሜና፣ጤና፣ይሰጠውት፣ እንኳን፣ለዚሕቀን፣አደረሰን፣ የኔጄግና፣የአማራ፣አለኝታ።
@ድነልእስላም
2 жыл бұрын
ድምፅ ሁኑ ለደቡብ ወሎ ወጣት ምክኒያቱም ሢሠለጥኑ እያሥርዋቸዉነዉ
@susutube360
2 жыл бұрын
የወሎ ደግነትና ጀግንነት የትም አይገኝ የኔ የዋህ ህዝብ የኡነት አኮራችሁን👍❤️አሁንም አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🥰ውድ ሙስሊም እህቶች እስላማዊ ትምህርትን የምትፈልጉ ፕሮፋይሌን ጫን ብላችሁ ኑኑኑ ግን ቁም ነገር መስማት የማትፈልጉት ለምን ነው ውዶች🥺
@حليمةزين
2 жыл бұрын
የኛአባት እድሜናጤና ይብዛላቸሁ
@حليمةزين
2 жыл бұрын
አቤት ውበት አቤት ጅግንነት ወድሞቸ በርቱ
@lolisahalka8461
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@fatimasiraj5121
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን የጀግኖች ቁና በርቱልን👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደምሌ ለመጀመሪያ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስትል ሰማሁህ የኛ ጀግና ደስ ይላል አላህ ይጠቦቃችሁድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ👍👍👍👍
@zamzamsuri6446
2 жыл бұрын
ይህ ነዉ የጀግና ምኞት በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍
@yirgeduchekole5106
2 жыл бұрын
አባታችን ሀሰን ከረሙ ውድድድ እናደርገዋለን!!!! በርቱልን!!!!
@የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ክብር ለፋኖ
@zinetbilal6986
2 жыл бұрын
የወሎ ኩራት የኢትዮ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@zamzamsuri6446
2 жыл бұрын
ትክክል እድሚያችሁ ይረዘምልን የኛ አኩሪ ጀግኖች 👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
2 жыл бұрын
ከፍፍፍፍ በይ ሀገሬ እንወድችሆለን ወሎየው
@tebah1247
2 жыл бұрын
ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ወሎዬ ቤት አማራ ደል ለባለሺርጡ ፋኖ ፋኖ አባቴ በዝህ እዴምህህህህ አላህ ያቆይህ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@fekerlehulum7413
2 жыл бұрын
አባታችን ጀግና ጌታ በኡሉነገር ይጠብቆት ደስየሚል ንግግር አንከፋፈልም አንድነን።
@fhgj7217
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቺሁ ጀግኖቻችን አላህ ይጨምርላቺሁ አላህ ጋናተጋር ይሁን
@hawaseid3967
2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጲያ የአማራ ጀግኖች
@semu28tube51
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹💪
@weynshet1644
2 жыл бұрын
ወሎ የሰው ውሃ ልኮች የፍቅር ተምሳሌቶች የአማራ ፈርጦች ሙቼ ነው ምወዳችሁ
@የኔንጉስሀላሌA
2 жыл бұрын
አሏህ ሀያታችሁን ያርዝምልን ወሎ አማራ አደለም ለሚሉንም ትልቅ መልእክት ነዉ
@zeeezeee8686
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ አማራየየየ አንድ ነን አባት አለምየ እይህ ነዉ አማራ ፍቅር ሰባኪ ኢትዮጵያ ን እማስቀድም አማራየየየየየየየየየየየየ
@halimaomar7769
2 жыл бұрын
ማነውእንደኔ ደሥብሎትደጋግሞያየውአላህይጠብቃችሁአይአማርጀግናእኮናቸውእየሞቱሀገርነውየሚሉት እንኮንም አማራሁንኩየኔጀግኖችዛኛኮአይደሉምእዩዘረኜችካማራተማሩየሀገርፍቅርየስውፍቅርጀግንነት እረሥንቱንአላህይጠብቃችሁየኛጀግኖች
@sameerasameera1988
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@fatemafatema2476
2 жыл бұрын
እህ አጀቴን አራሱት ሀሰንከረሙ የኛ አባት ጀግኖች ኑሩበት አብይ ጁታነዉ እነኝህን የወረባቦ ጫቂሚወች አቀሳቅሷቸዉ እናተጋ ይሰለፉ ጫት ያደከማቸዉ ወረባቦና ተሁለደሬ ወች እኝክ
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ
2 жыл бұрын
ተባረኩ ዉርጌሣንም አሣዩን ማሜ
@rhametali1193
2 жыл бұрын
ባማረነታችን አንደራደርም ጀግናዉ ሀሰከረሙ ስላየሁህ ከትዉልድ መደሪደስአለኝ
@seadateferaahmed1444
2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም.ያገሬጀግኖች.አባቶቼወንድሞቼ.አላህይጠብቃችሁ
@ikramsaid8564
2 жыл бұрын
ባባየ አላህ ይጠብቅችሁ የኔ ጀግናወች❤❤❤☝️
@ኢትዮጵያዊነትኩራቴነው
2 жыл бұрын
ይሄነው ትክክለኛ ወለዬ ለመንግስት እምታሸረግዱ እነ አህመድ ወሎ አንድ አማራ ብለህ ስበክ አባታችን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ በጣም ነው እምናምረው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@سميره-ذ1ذ
2 жыл бұрын
ነገራቸዉ እኮ ይገባቸዉ ከሆነ በሚገባ ቋንቋ
@zaynabaa4034
2 жыл бұрын
@@سميره-ذ1ذ 😂😂🙈🙈
@atsede881
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በርቱልን ይህም ያልፋል
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
2 жыл бұрын
እንደማመር ውደ
@atsede881
2 жыл бұрын
@@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ እሽ
@አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል
2 жыл бұрын
አልሀዱ ሊላህ አባታችን ያረብ ከጎነው ይሁን እድሜና ጤና እሥከ ቤተሠበወ ይወፍቀወት ኢሻ አላህ የኛ ጀግኖች ትክክል እኛ ሥልጣን አንፈልግም አገራችንንና ወገናችንን ነው እምን ፈልገው
@tornesmai5308
2 жыл бұрын
የወሎ አንበሳ ፍና አይዞህ አማራ ነህ የኤትዮጰያ የቁርጥ ቀን የአማራ ሙሴሌም እንኳራለን በናተ አሰመሰክራቹሃል
@anshaebrahim3901
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት ሸህ ሀሰንከረሙ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቅልን
@بنتمحمد-ط3ص
2 жыл бұрын
አሚን
@Tube-xu5jw
2 жыл бұрын
ሳልኮምት እያዳመጥኩ ነበር ተክፉ አይን አላህ ይጠብቃችሁ የወሎ ጀግኖች 💪👈
@fbdbdhdhxb3346
2 жыл бұрын
ንቃ ተነቃቃ ወገኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🤲🤲🤲🤲💪💪💪💪
@ፀጸጸዷደየ
11 ай бұрын
የወሎ ቤት አማራወች የኔኩሩ ወች ኑሩልን ከፍ አይካችሁ ደሞቸ ሙትት ብየነው የምወዳችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@ፊርዶወስቲዩብ
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች እንኳንም ከናንተ ተፈጠርኩ
@صلواعلىالنبيمحمد-م6ت
2 жыл бұрын
በጣም ወሎየ መሆን መታደል ነው
@بنتمحمد-ط3ص
2 жыл бұрын
በጣም
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
አባታችንመሰለህንያብዛልን
@madinaseid7937
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የወሎ ሰው ደግ ና የዋህ ነው የኔ ጀግኖች😘 ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን ያረብ
@tgtube6363
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ የኛ ጀግና አባት ጀግኖቻቾን🙏🙏❤❤❤😍
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
2 жыл бұрын
ማሚ፣ አህመኛው፣ ኡስሜ ተባረኩ ሀቂቃ ምርጥ ማስተዋወቅ ሰርታችኃል።
@zainabaibrahim7486
2 жыл бұрын
ጀግኖች ኑሩልን አላህይጠብቃችሁ
@zenatmohammed9469
2 жыл бұрын
ሀቅ ሲወራ አላሁ አክበር አዛኑን ሰማችሁት ☝☝☝☝❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@saidbeshir3154
2 жыл бұрын
ብዙ ከመናገር ያሰቡትን በተግባር ማሳዬት ከምንም በላይ ነው እናመሰግናለን ደምሌ አራጋው ሰፊ ሀገር አለህ ወደ ደቡብ ወሎ ፊታችሁን አዙሩ እናንተ የኛ ምሳሌዎች ህዝባችሁ አሁንም ተኝታል ደቡብ ወሎ ንቃ ወንድሞችህን አግዝ ቃሉ ወረሂመኑ ድላንታ ላስታ ወረኢሉ ምን ትጠብቃለህ ተደራጅ ሰልጥን ታጠቅ የተዘረው የአንተ ንብረት ነው የፈረሰው የልጆችህ ት/ቤት የምት ታከምበት ሆስፒታል ነው ተነስ በቁጭት እናመሰግናለን ደምሌ አራጋው የአንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን !!!
@ወሎየዋየጊራናዋ
2 жыл бұрын
ጄግኖች አላህ ይጠብቃችሁ እኔስ ጥረት ያልኩኚ ወሎየነኚ ያውም የጊራና
@sofiyaymer1181
2 жыл бұрын
አወ እኛ ወሎየወች በአማራነታቺን ማንም ሲነካን አንወድም
@abdu719
2 жыл бұрын
ጀኔናረ ሀሰን ከረሙ ትክክል እናመሰግናለን አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን
@jamilayesin9844
2 жыл бұрын
መሻአላህየኔአባትእዲሜናጤና1000 አመትኑሩልንንንየኔጀግናአባትቃላትያጥረኛል
@بنتمحمد-ط3ص
2 жыл бұрын
አሚን
@lobabayoutube2863
2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ የወሎ አበሳ🐯
@ፋኖፋኖ-ቘ3ጀ
2 жыл бұрын
እናተ በርቱ አድነታችሁን አጠናክሩ መግስትን ተዉት ምግስት የለም ምግስት ቢኖር ወገኖቻችን በወለጋ በየከኑ አይታረዱም ነበር
@የወረባቦዋነኝ
2 жыл бұрын
ዋው የሀገሬ ጀግኖች በያላችሁበት አላህ ይጠብቅልን
@sየኢማራቱ
2 жыл бұрын
አባታችን ሰላምህን ያብዛው
@የወሎልጅፍቅር-ዐ9ኈ
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወሎየዎች
@aiyshasaleh8064
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን አላህ የጠብቃቺሁ አላህ ከናተጋር ይሁን ምንግዜም አላህ ይጨምርላቺሁ ጀግኖቻችን
@jamilasid467
2 жыл бұрын
የወሎ ጀግኖቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ወላሂ ቃላት የለኝም ለእናንተ ሚሆን
@ሰአዳ-በ8ኰ
2 жыл бұрын
ሀገሬ መሀል አምባ ደስ ስትሉ በአላህ ማሜ እናመሠግናለን
@foziya9836
2 жыл бұрын
ደምሪኚ ውዴ
@TUBE-rv9zs
2 жыл бұрын
ሰብ አድጉኝ ያገሬልጆች
@ህሊና-ኰ2ኘ
2 жыл бұрын
ወገኖቸ እናንተ እሰው ላይ አደርሱም ሀገራችሁን ለማስከበር ነው የምትታገሉት አላህ ከእውነተኞች ጋር ነው አላህ ብርታት ሀይል ይስጣችሁ አላህ ከጠላት ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ህዝብ ❤💚💛💕✊✊
@Hነኝወሎየዋ-k5g
2 жыл бұрын
ወላሂ ደስ ብሎኛል ሀገሬ መሀል አንባዋ
@foziya9836
2 жыл бұрын
ደምሪኚ ውዴ
@lubabasaed1817
2 жыл бұрын
እውነት የኛ ጀግናው. አባት ትክክክክክክክል ወሎ አማር. ሁሉም አዲነን. የኔ ልዩ 🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💔💔💔❤❤❤❤💛💛💛💛👌👌👌👌👌👌👌😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mastwalebezabh2349
2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና አባት እድሜናጤና ይሥጥልን የእኔ አማራ
@zaburamohammed5672
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ጀግኖቻችን ኑርልን
@حسنامام-د5ن
2 жыл бұрын
አማራ ወሎየወች ስወዳች ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ
@ወሎየዋነኝቢንትባባ
2 жыл бұрын
አለኝታወቼ አላህ ይጠብቃችሁ በጣምደስ ይላል ንግግራቸዉ ማሻአላህ ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠዉ ማሜ አንተንም አላህይጠብቅህ ጁንታ ትምህርት ሠቶንሄደ በጦርነት የሞቱ ቤተሠቦቻችንን አላህ ይረሀማቸዉ አለሏህ አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን በስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፈረጃዉን ያቅርብልን
@ekramyimam4895
2 жыл бұрын
ሀስን ከሪሞ የኔ አባት አላህ ይጠብቀውት🌺🌺🌺🌺🙏
@ዜድ-ኀ3ጠ
2 жыл бұрын
ወሎ እኮ ፍቅር የሚለው ቃላት ያንሳቸዋል ወላሂ
@የአረቡታናሽእህትነኝ
2 жыл бұрын
ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@ሥአዳነኝየፍኖዋችእህት
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችንአላህይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ድል ለአፍር ደሙ በሜዳለሚፈሠው ሠላምለሀገራችን ማሜ ልክ እደዛሬው በአማራነትህ ጥና ከማንም ከዳተኛ ጋር አትለጠፍ ።ሥላየናቸው መዘጋትአያሥፈልግም
@SS-yk3ww
2 жыл бұрын
ወይኔ ኑሬ በነበር 💪💪😞🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@انلنب
2 жыл бұрын
በረቱ የወሎ ጀገኖች
@ረሂማእሙየሕያ
2 жыл бұрын
ማሜ ማሜ ማሜ በጣም እናመሠግናል ጀግናች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሀል አባ ማሻአላ ያገሬን ሰዎች አሆቻው ማሻአላህ ከትምህርት ቤቱ ግቢ ነው ውይ ሀገሬ
@የወረባቦዋነኝ
2 жыл бұрын
ወድም ማሜ እባክህ ኮሜት ካነበብክ አትለፈኝ የሀሰን ከረሞን ቤት ካልተሰራ ተባብረን እንስራለት እቅስቃሴአድርግ ? ጁታው አቃጥሎበታል አላህ ያቃጥላቸው እና
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@seadamohammedtube3189
2 жыл бұрын
ሸኽ ሀሰን የኛ ውዲ አባት አላህ ይባርክ ኡምረዎትን
@mesimykinig4367
2 жыл бұрын
ራያን ነፃ አውጡልን ወልቃይት ዛሬ ቀናቸውን እያከበሩ ነው ደስ ብሎኛል ግን የኛስ 😭😭😭
@محمودعلي-ت3ج7ق
2 жыл бұрын
Awo Bekerb Ken Ayezosh Ehity😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
2 жыл бұрын
ምንግዜም የጀግና መነሻው ከወሎ ነው ወጥር ወሎ.❤❤❤✊✊
@driftdub9230
2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@hayatwolloywa9812
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ጀግና አባታቺን ሸህ አሰን ከርሙ ያሁሉ ጨለማ አልፎ ይህን ቀን ያሳየን አላህ እልሀምዱሊላህ
@jamilayasinraya8121
2 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነው አባታችን ጀግናው ሀሰን ከረሙ ወድሜ ደምሌ አራጋው አላህ ይጠብቅልን ያረብ
@hawwasyed752
2 жыл бұрын
ማሻአላህአባታችንእድሞናጤናይስጥልን
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
2 жыл бұрын
የኒ ወርቆች እንወዳችሁ አለን ሀሰን የኛ ጀግና አባት የአማራ ልጂወች ለሀሰን ከረሙ ፀዳ ያለ ቤት እንሰራላቸው
@mohmmedhera6453
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢቶጵያ
@hawahawa2375
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እናንተ የኢቶ ልጆች የአላህ ሠላም በናንተላይ ይሁን
@Mወሎየዋ-r9t
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃልን ጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹
@vipx5902
2 жыл бұрын
ትክክል።ሀገር።የጋራነው።ሀይማኖት።የግልነው።የኛ።ጀግና።💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍
@حليمهيوسف-ل2ه
2 жыл бұрын
መሻላህተባረክ አላህ
@uamamarali4794
2 жыл бұрын
ሁሌም እነዚህን ጀግናወች ሳይ በጣም ነው የማለቅሰው ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናወቼ
@aishaaisha3047
2 жыл бұрын
የኛጀግና አባት የማራ አባት አለህይጠብቅህ
Пікірлер: 577