KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፍዝዝ ብዬ ቀረሁ ቤቱ ውብ ሁኗል😍😍 | Seadi Ali Tube|
Күн бұрын
ፍዝዝ ብዬ ቀረሁ ቤቱ ውብ ሁኗል😍😍 | Seadi Ali Tube|
Рет қаралды
29,382
SEADI & ALI TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 155
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@nefisadekebo2283
Жыл бұрын
Sallallahu Aleeyhii wassallam
@fatumawase
Жыл бұрын
@@nefisadekebo2283ደምሪኛ
@imanimqn9281
Жыл бұрын
ማሻአላህ አገር ገብታ የምትደሰትበት ያርጋት
@zikratube1892
Жыл бұрын
በስዴት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አሏህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጉሉ አሚን ጎራ በሉ ወደቤቴ
@መዲtube304
Жыл бұрын
አሚንንንን አላሁ አሚን ❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
@@መዲtube304ደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@zikratube1892
Жыл бұрын
@@fatumawase ደምሪኝ እመልሳለሁ
@EmamuTube
Жыл бұрын
አሜን🌹🙏
@hayitdesa4621
Жыл бұрын
ሰአዲ እና አሊን ማነው እንደኔ የምትወዷቸው
@አለህወኪልአለህወክል
Жыл бұрын
እኔ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
Жыл бұрын
የገጠር ልጁች ይሄን ባንገዛ ይመረጣል ሲሆሽሽ ማን ይሄን ይገትታል ቀለል ያለ ነገር እዘዙ ውድ እህቶቸ ❤❤❤
@MariyamMaari
Жыл бұрын
ትክክል
@mekilovexff7334
Жыл бұрын
ሰአዲ ጎበዝ ነሽ ግን ስታወሪ አረፍ እያልሽ ትፋሽ እየሳብሽ ያስጨንቃል ድምፅሽ ይቅርታ ደክሞሽ ሊሆን ይችላል ላድማጭ ግን ያስጨንቃል❤
@MariyamMaari
Жыл бұрын
ትክክል ሆቢ
@Zeyiba2
Жыл бұрын
ዋጋ ብትናገሩ ጥሩ ነበር ለማዘዝ
@በምኞት.......ጎዳናbemgnot
Ай бұрын
ጥሩነበር
@lubaba355
Жыл бұрын
ማሻአላህ በይ ፍዝዝ ብየ ምናምን እየወደድኩት ተለየሁት ትቀኝበታለሽ በምታስሪው ሁሉ አድስ ባህሪ እረ ተይ አታካብጅ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞቺ እኔ አልሳካ ብሎኛል ዱአአርጉልኝ10 አመቴ ቤቱም አላለቀ እንኳን እቃው
@ዘሀራ-ኀ7ኀ
11 ай бұрын
አይዞሽ ውዴ
@aaysy6092
3 ай бұрын
ከመጅሊሱ መጋረጃወቹ ያምራሉ ማሽአላህ ለምንመኮይን አልቀረፅ ሽም ሰአድ አይመቸም እደየሰላሙ ነገር
@Ab-qc1gv
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔም ምርጫ ሲሊቨር ከለር በጣም ነው የሚመቸኝ ከ3 ወር በኃላ ታሰሪልኛለሽ ኢንሻ አላህ
@EeEe-x1k
5 ай бұрын
እኔም መኮይ ነኝ ኢሻአላህ ትሰሩልኛለሽ ትነሽ ነው የቀረኝ ልመጥ አሁን አገረ ሰላም አደለም
@ekramekram6901
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በሠለም ላገሯያብቃት ያረብ
@rukiykemal1543
Жыл бұрын
ማአሻአላህ ይምትደሰትበት ሀገርገብታ ይሁን
@zinet-lf1op
Ай бұрын
ነብሰጡር ሁነሽ ነው በጣም ደክሞሻል እረፍት አድርጊ❤❤
@seniy4518
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰአድ የምታሰሪዉ እቃዎች ሀሪፍናቸዉ❤❤
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወሳህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህ ሲያምር በሰላም ለሀገረሽ በቅተሽ በሰላም ኑሪበት እህት
@بيعزينالله
Ай бұрын
ሰአዲየ ማሻ አላህ ፒንኩ አብያሺ የኢቶ ነውዴ ስፋቱን ስለወደድኩት ነው ማማየ
@ሀሉምግዜአለው
Жыл бұрын
ማሻአላህ በሰላም በደስታ እምትጠቀመጥበት ያድርጋት
@saadahsaadah9872
Жыл бұрын
ኢሽአላህ ለቀጣይ እኔም እምፈልገዉን አዝሻለሁ ያገሬልጂ
@سبحانالله-ل4و
Ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያማምራሉ አርቢያመጅልስ ዋጋዉን ሹክ ብትይኝ አስቤ ነበር
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ 🌹 እኔሥ ሥራ ፈትቸ ቁጭ ብያለሁ ሥራ ጠፋ መድና 😰
@rufu3986
Ай бұрын
መሻላህሥትፈጀጎጃምትወስጃለሽየኛጀግናነሽሠአዲ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
Жыл бұрын
መጂሊሱ የዉስጡን ነገር አላህ ይወቀዉ ከላይ ያምራል።
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
😂ሳህ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
Жыл бұрын
ከለሩ በጣም ያምራል
@mahifashion1267
Жыл бұрын
ሰዓድዬ ጎበዝ በርቺ እህቴ 🥰
@kabetube
Жыл бұрын
ማሻአላህ ቤቴመቸነውእሚያልቀው ኢሻአላህ ሰአድየ ቤቴንፋታደርጊልኛለሺ ቅርብነውለከሚሴደሴ❤❤
@Eteteitube
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በሰላም ላገራችን አብቃን
@makeya2128
Жыл бұрын
አረብያዉም ልብሱም ቆንጅናም የለ እናተጋነዉ ኡፍፍፍፍ መሸላህ
@semutube5053
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ያምራል
@ሀያትዩቱብ-ጸ8ደ
Жыл бұрын
ውይይ ስአዲ መኮይ ስፍሬ ማሻ አላህ
@umukeramyoutube8543
Жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበርካቱህ እህት እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሺ ስላምሺ ይብዛ ባለሺበት ማሻ አላህ በጣም ያምራል. አላህ እድሚና ጤና ይስጠንና ሀገርስችንን ስላም ያድርግንና ኢንሻ አላህ ስአድ ❤❤❤❤❤
@Cokebtube2
Ай бұрын
ማሻ አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች 1k አስ ገቡኝ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
Жыл бұрын
ማሻ አላህበርቱ ሰአድየ አላህ በደስታ የምትኖርበት ያድርጋት ልጅቱንም
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
Жыл бұрын
ዋጋውንም ንገሪን ሰአድይ
@HaiatLok
2 ай бұрын
ማሻአሏ🎉
@abatezebiba
3 ай бұрын
Seadi sulula sitheji lakilgni yenenm
@FatmaAhmad-hw4xu
Жыл бұрын
ማሻአ አላህ
@sadaaaliali4479
Жыл бұрын
ማሽአላህ ሰአዲ
@HaiatLok
2 ай бұрын
ይሄ ይለያል🎉
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
Жыл бұрын
ተይ ሰአድ ዋጋውተናገሪ❤❤❤
@mahifashion1267
Жыл бұрын
لا إله إلا الله محمد رسول الله
@hayatwolloywa9812
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ❤❤
@tube-nn1lw
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ያምራል
@sarh9074
Жыл бұрын
ሰአዲበርቺለኔምቤትሰርቼአዝሻለሁ😂❤❤❤❤
@seniyasemantube
Жыл бұрын
ማሻ አላህህህ ስዲ ቁምነገረኛ ነሽ ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ ላአላህ ብዬ እውድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@seadaaa7345
Ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@zallekhan9129
Жыл бұрын
ማሺ አላህ
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
Жыл бұрын
መጂልሱ ያምራል ሰአዲ
@Alhamedulilah651
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰአዲ እኔንም ታሰሪልኛለሺ ኢንሻ አላህ በርቱ❤❤❤
@Fatima-hy7sm
3 ай бұрын
ሲአምር❤❤❤❤❤ ወው
@gvcnnbb-bx7wx
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲምረ
@ነጃትወሎ
Жыл бұрын
መሸአላህ
@ሰአዳሙሄ
Жыл бұрын
ዋጋተናገሪስአድ
@zainabaetop6398
Жыл бұрын
ሰዉ ይሳከላታል 😢 ማሻአላህ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
Жыл бұрын
በጣም
@lylaurgesa3506
Жыл бұрын
ኢንሻአላ ላንቺም ይሳካልሻል በዱአ በርቺ ዋናው ጤናነው
@zainabaetop6398
Жыл бұрын
@@lylaurgesa3506 ኢንሻአላህ🥰🥰
@fatumawase
Жыл бұрын
@@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸደምሪኛ
@fatumawase
Жыл бұрын
@@lylaurgesa3506ደምሪኛ
@MusaYasin-xd9vs
6 ай бұрын
Masha ala ❤❤❤❤❤
@leratub6791
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሁሉም የምረል
@ASH-zk4tf
Жыл бұрын
ማሻአሏህ🎉🎉🎉🎉
@mymunahussen1263
Жыл бұрын
ዋጋ ብትነግሪን አሪፍ ነው
@rhelmamo5078
Жыл бұрын
Waw betam yamerale mekoy yeayatocha ager new
@heyryanursen4832
Жыл бұрын
መሻአላ
@አባ
3 ай бұрын
ሰአዲ ሰልክሸን ፈልጌሸ ነው
@ليليمحمد-ج5ج
3 ай бұрын
መሸአላ
@hayitdesa4621
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዴ በርች ጎበዝ ነሽ
@ዝምታወስጤነውYouTube
Жыл бұрын
ማሻአሏህኪችኗስታምር
@ያአላህመጨረሻይንአሳምረል
Жыл бұрын
ዋጋ አትናገሪምጀ ጎበዝ ነሺ በረች ዋጋ ተናገሪ
@اميرهاميره-ب4ج
11 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@hasinatTV
Жыл бұрын
ማሻአላህ ❤❤ያማረ ነው
@RrHh-yr9gk
Жыл бұрын
እኔ የሳሎን የትራስ ልብሶችና ፈርሼወች እና ያልጋ ልብስ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን በየት ነው የማገኘው ሳእዱ በዴብ እዲታስመርጭኝ እፈልጋለሁ
@user-jx5bb4bv6
Жыл бұрын
አቦይመቻችሑ፣የሐገራችን፣ሤቶች፣ጀግና፣እግድሕ፣እዝሕአግብተሽ፣ሥትጣሉ፣ውጣከቤቴማለት፣ውጭልኝቀረ፣የትአባቱ
@MariyamMaari
Жыл бұрын
😂😂😂😂ትክክል
@hayitdesa4621
Жыл бұрын
በዛውም ብሩን ብትነግሪኝ
@rawdaeibrahim9547
Жыл бұрын
ማሸአላህ ጠንካራ
@MgBg-rq4js
Жыл бұрын
የጭቃ ቤት እንደዝህ ማድረግ ይቻላል አይደል አመረኘ እንደዝህ ማድረግ ቤቴ የጭቃ ነው
@subscrid7822
Жыл бұрын
መሸ. አለህ
@Aishamohamed-be3fe
Жыл бұрын
ማሻአላህ ለቤቱ
@zainabsaed9874
Ай бұрын
የዋጋው ነገርስ
@rozajemila7590
Жыл бұрын
ሣሀድት የከቺን ካቢነውን ፎቶ በቴለግራም ላኪ
@AminatHussen-d9m
Жыл бұрын
አህለን እደትናችሁ ቴሌግራም ቻናል የላችሁም ወይ ካላችሁ አስቀምጥሉን እየገባን እድንመርጥ ለመጥለብ በዚህ ብዙም አይደል
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@AminatHussen-d9m
Жыл бұрын
@@fatumawase እሽ
@zuzulove9763
Жыл бұрын
አገሬ እሩቅ ነው ግን መጂልሥ እና ምንጣፍ እፈልግ ነበር
@امينهيمام
Ай бұрын
የሁለተኛውነው ያማረኝ
@tube9777
Жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@SukriaSukria-gz6wk
Жыл бұрын
ስንት ነው የጨረሰው ሰአዲ
@SukriaSukria-gz6wk
Жыл бұрын
ሰደ ወነው ነገር ስንት እንደጨረሰ ኒገርን
@HHh-ux6wd
Жыл бұрын
የዛሬው ያምሬል
@zdzd2877
Ай бұрын
አትመልሺምወሬብቻ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
Жыл бұрын
የሁለተኛዋን ልጅ መጅልስ ዋጋ ንገሪኝ በአላህ ሰአድየ
@bdhf9370
Жыл бұрын
ዉዉ ማሻአሏ.
@halimahussen5071
Жыл бұрын
ሱፍራው ስንት ነው ሰዓዲ
@rahmagasem5603
Жыл бұрын
ወላሒበጣምያምራል
@Apple-rh2re
Жыл бұрын
ግን ሁሉምሥት ፈጀ ያምራል
@fatumahussen6365
Жыл бұрын
ወድያኔንመቸነዉየምታሳይኘ❤
@Lulu8049-c8d
Жыл бұрын
ችግርሺ አች ዋጋ አትናገሪም እደሌሎቹ ለምን አትናገሪም ዋጋውን
@kabetube
Жыл бұрын
ሰአድየ ትፋሺሺ ቁርጥቁርጥአለ 👩👩👦
@HalimaAhmedLove
Жыл бұрын
አሰሪልኝ ለኔም ሰአድይ
@eexx8265
Жыл бұрын
ዋጋ ለምን አትናገሩም
@umuhubeyb
Жыл бұрын
ሰአድ ዋጋ ተናገሪ የካሬ ዋጋ እንድናዝሽ
@seadahussne340
Жыл бұрын
አህለን ሠአዲ
@kadeejahussein3109
Жыл бұрын
እር በአላህ ቁጥራችሁን እደት ነው የማገኛው
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
Жыл бұрын
አለኮ ከቪድወዉ ላይ አይታይምሽም?
@hawalewye738
Жыл бұрын
ጎጃምአታደርሱም
@gkshgohsg6192
Жыл бұрын
መፈረሻው የሲኒው ምንድነው ሠወች ነጭና አረንጎደው ነገር
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
Жыл бұрын
የቡና ሱፍራ መሥሪያው የተሠራ ነው
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ
Жыл бұрын
የቡና ሱፍራ በመሥሪያው የተሠራ ነው
Пікірлер: 155