KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በዙ ሰው ለውጥ ያየበት ጸጉራችንን ዋው ያስባለው
Күн бұрын
በዙ ሰው ለውጥ ያየበት ጸጉራችንን ዋው ያስባለው
Рет қаралды
91,581
የእናት ዉለታዋ tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 277
@TsinatAbebe-bz2qc
3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፀባይሽ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤❤ ኑሪልን
@AlfiyaA-c1b
8 күн бұрын
ቅሩንፉድ አነ ሀበሽ ማስረት ይቸለል ወይ ጥቁር አዝሙድ ዬለኝም
@FghF-bf9xj
Ай бұрын
ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ በአንድ አመት ውስጥ ዳሜጅ የሆነውን ፀጉሬን በጣም በሚያምር እስክገረም ድረስ ፀጉሬ አደገልኝ ለማረጋገጥ ፎቶዬን ብልክልሽ በጣም ደስ ይለኛል እወድሻለው አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@tube-gn3mx
Ай бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ አሁንም ጸጉርሽን ያዥው ቆንጆ ጸጉር ይኖርሻል ውዴ
@jonyjoner9340
Ай бұрын
😂
@aziztesfatsion4293
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በምትሰሪው መልካም ሥራ በርቺ ።❤
@SweetiePeace-pw4ef
3 ай бұрын
አሜን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@CobraAya
3 ай бұрын
አሜንእ 2:17 ህታችን 1:50
@AlimetLibas
2 ай бұрын
እኔምእያረኩነዉ በጣምለዉጥአለዉ እናመሰግንአለን 💝👍👍👍
@Asiaa-f4w
3 ай бұрын
Amen Amen Amen yena konjo ❤️🥰❤️🥰🥰❤️🥰❤️
@SebleAshagre7233
3 ай бұрын
ልስልሰ የሚያደርግ አሰራር ነገሪኝ ለፀጉሬ ለጠቀመ ፈልጌ 🙏
@rabiawollotube4421
3 ай бұрын
አቡካዶ ተጠቀሚ
@SebleAshagre7233
3 ай бұрын
@@rabiawollotube4421 ጭቃ ቅባቱን ተጠቅሜዬለው ግን አላለሰልስ አለኝ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
3 ай бұрын
በየቤቱ እየሔድኩነዉ የማዘጋጅላቸዉ ነዉ ያልሽዉ እና ለኒም መተሽ እስኪ አዘጋጅልኝ😂😂
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
እሺ ሀሀሀ የት ነሽ
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
3 ай бұрын
@@tube-gn3mx አ, አ ነኝ ልትመጪ ነዉ የኔዉድ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
3 ай бұрын
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob ምነዉ እዉነቴን እኮ ነዉ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
3 ай бұрын
@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc ወላሂ አሳቅሽኝ ክክክክ
@JalilKP
3 ай бұрын
ጉበዝ ጀግና እናመሠግናለን
@marimyelemiwa1664
3 ай бұрын
እኔም ስግናለን ውደ የኔደሞ የቀንድአውጣ ቅባት እየተጠቀምኩነበርና እዳለ ጽጉሬ ሳሳብኝ እደትእደሚበዛልኝአላውቅም
@NazaNaza-c9b
2 күн бұрын
💓🩷🩷🍒🍒በጣም ሚቹ የሆነ መስክ ነው ውዴ ተባረክ 💓🍒🍒😘😘😘
@Sofiyasofi-ps8we
2 ай бұрын
እናመሠግናለን በርች እኔ ፀጉሬን ለመቁረጥ በጣም ያስችግረኛል ጫፉ መታነው በጣም አሁንላይ ሲያስችግረኝ ከነ ተውኩት መቁረጤን አሁን ጫፉ ማበጠሪያም አይገገባው መላካለሽ😢
@SenayitWorku-fy6ly
3 ай бұрын
Wude gin yanchi betefetiro yimesilegnal wub yehonew!!! just yenem tereat madireg ke jemerkugn 1 amet alfognal bitayi betam rezimohal gin bizat yelahum yimezgenew !!! tnxs sistuye
@Almamandj
28 күн бұрын
የኔዉድ የኔ ተቆርጨዉ ጎፈሬነዉ ልጠቀመዉ ቶሎ ያድግልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-gn3mx
28 күн бұрын
አዎ ውዴ በፍጥነት ያድጋል
@BirBirr-bd3xz
2 ай бұрын
በጣሚ ደስስስ ይላል በስ ኣማርኛ ኣላዉቀም ተቀበአ ስንት ሰዓት ይወግፋል
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
ልትታጠቡ ሁለት ቀን ስቀራችሁ ተቀቡና ታጠቡ ነው የምለው እኔ ውዴ ለሁለት ቀን ብቻ
@مبيت-ل7ض
25 күн бұрын
እናማሰግናለን የኔ ዉብ 🥰🥰🥰😘😘😘😘❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@awelendris6884
2 ай бұрын
በርቺእህቴአሜን
@munaabdelwahab523
2 ай бұрын
Thank you sister Ene melew le ande amet lej yehonal?
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አይሆንም ውዴ ጭንቅላታቸው በጣም ስስ ነው እሮዝ መሪ ብቻውን ሰርተሽ ተጠቀሚለት
@حياهحياه-ح9و
2 ай бұрын
ምንም አያድግልኝም እድሜ ዘላለሜን እዳለነዉ አይጠፋልኝም እስኪእህቴ በፈጠረሽ መላበይኝ የኒዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemBelay-dv3kb
2 ай бұрын
ልክ ነሽ
@lelegualadwa2871
3 ай бұрын
Selam eny tetkimoyaloh derek hone tsegur berci ❤❤❤🎉🎉
@RugaEbeno23
2 ай бұрын
Sheba yelewum? Sera argen lemehed?
@HhxHjhx
2 ай бұрын
የፊለፊፀጉሬ እየተሠባበረ ነዉ ምን ልጠቀም
@ZeenahZeenah-zv8uq
3 ай бұрын
ማመዬ ጋነ ትለትነናዉ ቤትሽን የተቀለቃልኩት ከልጅሽ ጋር የሰራሽዉን ቪድዬ አይቼዉ ነበራ ስፈልገዉ ጣፈብኝ እና ሁሌ ጅጅቤል አለገኝም ቁሩፍድ ና ጡቁር አዝሙቱ ብቻዉን ለዉጥ የመጣል ??
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
አዎ ውዴ ቅርፉድ ብቻውን ይሆናል ተጠቀሚው
@ZeenahZeenah-zv8uq
3 ай бұрын
@@tube-gn3mx እሺ አማሰግነለዉ
@GebreKeshi-vu1bv
Ай бұрын
ለሴቶች ብቻ ነው ወይስ ልመላጣ ወንዶችም ያበቅላል?
@tigisttigist9004
3 ай бұрын
Amen Amen yenie wudi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@Shebry-m7vsh
Ай бұрын
እህቴ,የቁሥልመዳኒትምንልጠቀመሰ
@MulukenAsrat-yq3rw
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@asnakechtesema2720
3 ай бұрын
ጅጅብሉን እንዴትአድርገሽነው ያደርግሽው እማ
@LilaalaAthyobia
Ай бұрын
እህቴ እመሀል ያለው አጭርነው እስኪ ንገሪኝ
@Acc-bi2xd
3 ай бұрын
እረ ሁቢዎ አሪፍ ፀጉር ነበረኝ ግን ስስ ነው ምድነው ሚያበዛልኝ እምወድሽየ
@صليعلىمحمد-ت5ط
3 ай бұрын
ይህ ቅርፉዱ ያበዛል
@sssaasss5831
3 ай бұрын
ኣሜንን🙏🙏🙏
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
3 ай бұрын
ውደ ቁርፍድ አሪፍ ነው እየተጠቀምኩ ነው ግን ፀጉሬ መታ አወጣብኝ ደሞም እየተቆጠረ አስቸገረኝ እስኪ ምን ልጠቀመው ንገሪኝ
@hahahajaj2782
3 ай бұрын
ብሉ ማጅክ ቅባት
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
3 ай бұрын
እሽ አመሠግናለሁ
@MfMf-k1h
2 ай бұрын
Segure acher rejm yeteleyaye new sabetrew ergf ylal mndnew metekem mchlew?
@tigisttadesse4802
3 ай бұрын
Good job keep going ❤❤❤❤❤❤
@lidiyakamil8415
2 ай бұрын
እህቴ ገና አዲስ ነኝ አጋጣሚ ደክሞኝ ተኝቼ ቪዲዮሽ ሳየው ልጄን አስተኝቼ ነው የሰራሁት ሽበት ሲሉ ደነገጥኩኝ እውነት ነው?
@hidrasuliman8982
2 ай бұрын
ሰላም እኔ አዲስ ነኝ ፀጉሬ ከኃላ በጣም አጥሮል ምንም ባረግበት አይስተካከልም ምን መፍትሄ አለሽ እስኪ ንገሪኝ
@ZufanTamirat-p8l
3 ай бұрын
በጣም ያምራል
@HalimaMehamed
3 ай бұрын
ከእሩዝ ዉሀ ጋር መጠቀም እንችላለን ወይ
@alamalam5722
3 ай бұрын
Hete kelaschegarkush silki quturishi begagni des elegnl❤
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
0954061099
@ShakiraMusema-uo4gc
2 ай бұрын
በምን አይነት ቅባእንስራ
@Sma-vb9hn
3 ай бұрын
አሜን እህታችን
@abebu-xr4nu
2 ай бұрын
አሜን እህታችን
@MesfenMehamed
3 ай бұрын
ዝንጅብሉን አፍልተን ነው ወይስ ።እድት
@FikerFiker-hz1ww
2 ай бұрын
ውዴ የእውነት ዛሬ ነዉ እምጀምረዉ ውጤቱን አሳውቅሻለሁ
@عزوخالد
2 ай бұрын
Exam thank you sis emokrewalew
@BizoNich
Ай бұрын
Amen amen
@AlfiyaA-c1b
8 күн бұрын
በዝሊን ለፀጉር ጥሩ ነዉ ወይ😅
@tameneaderaw7265
2 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን
@Lubaba07-r1p
2 ай бұрын
በጣም ያምራል
@NajwaElhoussami
2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebu-xr4nu
2 ай бұрын
እህታችን እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
@jojo1234-j3b
3 ай бұрын
ቅርፉዲና ዝንጂብሉን አፍልተን ነው እምንጠቀመው እምታውቁ ንገሩኝ
@ፈቲያከድር
2 ай бұрын
አዉ አፊልታነዉ
@edanedan5896
3 ай бұрын
አሜን እህታችን
@Hana-gm1ob
2 ай бұрын
ወይኔ ስንቱን ሞከርኩት አጠቃቀሜ ይሆን ምን አላውቅም እየተመዘዘ አለቀ እንኳን ሊያምር ሊያድግ 😢😢
@adisalemyenata3251
3 ай бұрын
አዳድ ሰው ሁሌ ጥሩ አይደለም በሳምት አዴ ይላሉ አዳድ ደሞ በየቀኑ የቱን እንምረጥ
@chhcjcfu9769
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@SoaadaSd
2 ай бұрын
በየቀኑ እንቀባ
@Lily-zo6jd
2 ай бұрын
😂ትክክል
@SoaadaSd
2 ай бұрын
@@Lily-zo6jd እዳይመልጠንይ
@Lily-zo6jd
2 ай бұрын
@@SoaadaSd ኣነለ ሕዚ ክጅምርየ ከይመልጠና ሃየ🤭
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህትዬ አቁሜነበር ለአመት ያክል ተመልሽ ልጀምር ነው በርችልኝ ጎበዟ🥰
@workinashforsido8398
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻ተባረኪ
@AnwarAlshatri
3 ай бұрын
ሀይስእህት
@AnwarAlshatri
3 ай бұрын
አያድግምግንዪንቃቀላልምንላርግ
@amenamenselasa9298
3 ай бұрын
እሬት ቅርፊድ ፈሳሽ ቅባት አደርግሽ ተጠቀሚው ይቆማል የእኔ አሁን ሳብጥረው አይወጣም@@AnwarAlshatri
@netsanetmengestu3100
3 ай бұрын
Gobez yene wud tebarek
@Amsale-sl6ek
3 ай бұрын
እኔጰበፊት ፀጉሬ ረዥም ነበረ አሁን ግን የዛን ግማሽ እኸንኳን አይሆንም ያልሽውን ሁሉ ተጠቅሜያለሁ ለውጥ የለውም ምን ይሻለኛል
@ElsabetHailu-q8i
3 ай бұрын
ለህጳናት ይሆናል?
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
ከ3 አመት በላይ ላሉ ይሆናል
@amenamenselasa9298
3 ай бұрын
@@tube-gn3mxእህቴ ጭቃ ቅባት ስሪልን
@EfremBelet
12 күн бұрын
ስላገኝሁሽ ደስ ብሎኛል
@TsehayTirkaso
2 ай бұрын
ለልጅ ቆጆነው ወይ ግን ቆሮቆሪ አለባት ልሞክሪ??
@Mehert-kc9cy
3 ай бұрын
ለልጆች ይሆናል ወይ?
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
ከ3 አመት በላይ ላሉ ይሆናል
@Betty-q9n
3 ай бұрын
Ye wed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaSs-zt7ex
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@BuzuSame
3 ай бұрын
Tekbten entatebalen?
@عليامحمد-ن8خ
2 ай бұрын
እህት በጣምነው የምውድሺ እኒ ምሊሺ ቁሩፉዲ ተጠቂሚ በዘይቲ ለጠቀም ነገርኛ
@Tsehaye-vu7cq
2 ай бұрын
wowwww ehta tebarkiln❤❤❤
@ሳሮንየወንድሞቾአፍቃሪ
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makiya9351
3 ай бұрын
አሚንንን እህታለም
@SendwDesay-gg8wc
3 ай бұрын
ወይኔ ስወድሽ ቃል የለኚም💚💛💜💕💕💕💕💕ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬን መቁረጥ እፈልጋለሁ ግን እኩል አይደለም ምንላርግ ጫፉ በጣም ይያዛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GreenAo3
2 ай бұрын
አሚን
@HnanHnan-xg4tp
3 ай бұрын
እኔ ለቤትሽ አድስነኝ ግን እኔ እጣቀመላሁ ለዉጥ የለኝም ሁለተኛ ዳሞ ስተጣብ በጠም አጭር ይሆናል ወፍራም ነዉ ተቶሎ አይባጠርም ምን ለድርግላት መፍቴ ከወላ በጣም አጭር ነዉ የኔ
@BirhaneshBeyene-cx3kf
2 ай бұрын
በተቀባን ቁጥሪ መታጠበ አላብን ወይ
@salem4086
3 ай бұрын
ሰዉነትሽ ሞላ እንድል ከፈለግሽ መንጎ÷ፖፖያ ÷ እስትሮበር የተለያየ all fruits drink two glass a day the morning breakfast in the night your dinner was dinner you going to see change after 1 month also is good for your skin for everything
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@GGh-q6k
2 ай бұрын
አሜን የኔ እሕት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZainabAwol
2 ай бұрын
እናመሰግናለን የጠቀመሽን ስለነገርሽን እኛም እናበረታታት ሰብስክራይብ በማረግ❤❤
@tube-gn3mx
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዘይነብዬ ፈጠሪ ያክብርልኝ
@ZainabAwol
2 ай бұрын
@@tube-gn3mx በርችልኝ እህት አለም
@MastawalLathose
Ай бұрын
ውዴ ተበራክልኝ የኔ መር❤❤❤❤በጠም ለውጥ አላው
@Dabal574jalal
2 ай бұрын
Jabadhuu jajabee koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa
@Tesfu-wg8ux
2 ай бұрын
Amen Amen Amen yenie wudi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማራናታ-ከ5ጘ
3 ай бұрын
ብዙ ጊዜ እያዳማትኩት ነው ግን ቶሎ አልመጣም እኔ ጋር ቪዲዮ
@tigistgudisa3644
2 ай бұрын
Selam ehite yene tsagur betam sis new minm baregin ayi wofirim era min lareg😢
@ቃልኪዳንግርማ
3 ай бұрын
አሜን
@sabahaile2816
2 ай бұрын
P,
@زهراء-ت2و7ص
3 ай бұрын
አሜን እህቴ❤❤❤❤
@SelamMarie-ot8qw
Ай бұрын
ከተጠቀምኩ አንድ ሳምንት ሁኖኛል እና ግን አሁንም በጣም ይነቃቀልብኛል
@Sfyg-zl6ly
2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ሞክሬለውጥ አግቸ አላቅምነበር አሁን ግን ለውጥ አግቸበታለሁ
@ahmadqudah3766
3 ай бұрын
ስጦታዉ ከላይ ነዉ እህታችን ❤
@RawudaNuri
3 ай бұрын
Yene konjo barich
@MeseretTayachewMesi
Ай бұрын
ሀይ ውዴ በርች
@ShadensamiraAlbshri-ge5gl
3 ай бұрын
ጠጉሬ አረዝም አለኝ እህቴ 😢😢😢እና መፈተሄ ንገሪኝ እባክሸ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@حياهحياه-ح9و
2 ай бұрын
እስኪ የኒዉድ እህት እዴትነሽልኝ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልኝ እድሜና ጤናሽን ይሥጥልኝ ዉዴ እኔ ለቤትሽ አድስነኝ እና ፀጉሬ ሁለት መታያለዉነዉ ጫፍጫፉላይሁለትመታመታነዉእናምንም አያ 19:45 19:45 19:45 በፈጠእ ሁለትመታ
@mariammariam1007
3 ай бұрын
Amen yene konjo berch
@AhQw-mm7gr
2 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን እሂተይ❤❤❤❤❤ በርች
@HhxHjhx
2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@AlemBetoch
Ай бұрын
የልጂ ፀጉር እየተነቀለ እሰቴ አማክሪት።
@BikaF-ih5ii
2 ай бұрын
Akamiti.dibachudadenyaamcaneka nedibanamo.❤❤
@LikineshTy-pe9gi
2 ай бұрын
አሜን እሕቴ
@AlazetBeh
2 ай бұрын
አሰራሩን እና አጠቃቀሞን አሳይኚ እህቴ
Пікірлер: 277