KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሁለተኛው የጸጉር አጠባበቅ ጸጉሬ እንደዚህ ተቆርጦ አያውቅም
Күн бұрын
ሁለተኛው የጸጉር አጠባበቅ ጸጉሬ እንደዚህ ተቆርጦ አያውቅም
Рет қаралды
20,354
የእናት ዉለታዋ tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 66
@rakuae7634
3 ай бұрын
ኢባረክልሽ ግን የፈጣሪ ስጦታም አለበት❤
@user-ck4fx3kg3k
3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ተመሳሳየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ እኮ መልካችንም አንድ ግሩም ነዉ በይ አሁን ይቱቤን አስተዋዉቂ ተመሳሳየን አበረታቷት ብለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ
@user-ck4fx3kg3k
3 ай бұрын
ተመሳሳየ ቃላት ያጥረኛል ኑሪልኝ የኔ መልካም እህት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@tube-gn3mx
@user-rn1qk4gc1n
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛ እህታለም ዋውውው በእውነት በጣም ደስስስ ይላል በርቺ እህታለም አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤
@saray4418
3 ай бұрын
አሜን ❤ አሜን አሜን ላንቺም እህቴ
@muludemile9020
3 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔውድ እህቴ❤❤
@ልኑር2ተደብቄ
3 ай бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር💞አንድነት 💞ጤና❤ ይስጥን ሀገራችንን ❤ሠላም ያድረግልን ከያለን በት አለ❤ም ዳረቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቃን ወቶ ከመቀርት ይጠበቀን በሰላም ለሀገራችን ያበቃን🌹❤❤ እናመሰግናለን 🙏
@user-eu9ib2gv9r
3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ
@kkww961
3 ай бұрын
ማሻ አላህ
@saray4418
3 ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴነሽ እህቴ
@user-er9nm6wo6y
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አይዞሽ
@FreHilo
3 ай бұрын
አሜን ጤናሽን መዳነለም ይስጥሽ
@tube-gn3mx
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@TigstGetachow
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እዳንች ነኝ የምግብ ፈላጎት የለኘ ሁሉም እዳች ግንእንደሰውነቴ ፀጉሬም አለቀ ሳሳ በጣም ይነቃቀላል😢
@user-xp9bj3yh5y
22 күн бұрын
Hanqameni Yito Iyuma Kabade Kimine Warumoki
@user-xy8ep9pd7w
3 ай бұрын
የኒ ጥያቄ እኔ ጸጉሬ ከሚገባው በላይ ክስ ክስ ስብርብር ይላል ከነቁመቱም እሚመዘዝ አለ ከሚረግፈው ጸጉሬ ውስጥ ልብ ብዬ ሳየው እጭንቅላቴ ላይ ያለው ጸጉር ቀጭን ነው የሚረግፈው ደሞ ወፍራም ነው ሽቦ ይመስላል ከየት መቶ ነው እስክል እናም የረገፈው ጸጉሬ ደሞ ስንጥቅጥቅ ያለ ነው ጫፉ መንታ
@user-xy8ep9pd7w
3 ай бұрын
ሶፍት ማለስለሻ ተጠቅሜ ነበር ከተውኩት አመት ከግማሽ ይሆነኛል ምን አልባት ያ እየወጣ ይሆንን ???
@zedtube291
3 ай бұрын
ፐርም ጥሩ አደለም እሱ ይሆናል የሰባበረብሽ እሱን እየተጠቀሙ ብዙወቹ ፀጉራቸው ተበላሽቶል
@user-xy8ep9pd7w
3 ай бұрын
@@zedtube291 ምንድን ነው መፍትሄው ታዳ
@edenelias1795
3 ай бұрын
shebet be tefetero mimeta new andandu lay be 50 aywetam
@sayedaahmada2673
3 ай бұрын
ሰላም እህት እንኮን ደህናመጣሺልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-td5cn7nn3g
2 ай бұрын
ጎበዛነሺ ለዛምነዉ ሰየስክራይብ ያረኩሺ
@user-md1hj8nr6r
2 ай бұрын
እደትማሥርዘምይቻላል
@user-lq4hr6bl5w
3 ай бұрын
ፀበል ተጠመቂ እህቴ
@user-bq7qu3lv3u
3 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ፀጉር ረጅም ላዛ ነው ግን አሁን ላይ እየተመዘዘ ይወድቃል ከምንም በላይ እንከባከበዋለሁ።ግን ይነቀላል የተልባ ጀል ሰራሁ ያዎ ነው ሮዝ መሪ ጥቁር አዝሙድ ሰሊጥ አቀላቅየ ቀባሁት ያው ነው ምን እኔደማደርግ አላውቅም በነወሩ እቆርጠዋለሁ
@fatumamuhamed-tn8xg
2 ай бұрын
የባይታሚን D እጥርት ሊሆን ስለሚችል ባይታሚኑን የምታገኝበትን ምግብ ተጠቀሚ
@bustaninasir2577
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-dg4qq4ct7q
3 ай бұрын
ሰላም እህቴ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ እባክሽን ፀጉሬ በጣም እየተነቀለ አስቸገረኝ መላጣ ሳልሆን እባክሽን መላዉን ንገሪኝ🙏🙏🙏
@user-ip2hq9mp2c
3 ай бұрын
Amalia siliki shini lakiliyi falishino ene zamadishi naye
@user-fx4vi5fz3d
3 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤💗💗
@user-vg9ir4pg9y
3 ай бұрын
Aziyshi❤❤
@user-su1bh5bt2f
7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@feithabesha.7291
3 ай бұрын
ችግርሽ ወሬ ታበዣለሽ. እኛ ስራ ላይ ሆነን ቪድወውን ጨርሰን ለማየት እንቸገራለን. ሰው እዳይሰላች ቪድወ አታስረዝሚ
@AnnisaMaganda
3 ай бұрын
ወደፊት እየገፋሽ ስሚ
@mariammariam1007
3 ай бұрын
@@AnnisaMaganda😂
@user-tc5zk2vi9e
3 ай бұрын
@@AnnisaMagandaመስማት ካልፈለግሽ ጥለሽ ውጪ እሷ ስታወራ የሆነ ቀለል እሚላት ነገር ሊኖር ይችላል
@AnnisaMaganda
3 ай бұрын
@@user-tc5zk2vi9e እችላለሁ
@saray4418
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ምግብ በግድ ብይ
@user-ve3rp1nl6r
2 ай бұрын
የእኔ ፀጉር በጆሮዬ በታች ወይፍንክች ብላል ቃሪያ ጎመን ሽሮ በርበሬ ብቻነዉ የቀረኝ ተፈጥሮ ሲሰጥነዉ ለሁሉም
@fatemahosain6027
3 ай бұрын
እኔ የምኖርበት አካባቢ በጣም በጣም ሙቀት ነው ካልታጠብን ይጨንቃል እኔ በሳንት 4ቀን አጥበዋለሁ ፀጉሬን አንድ አለፍ ማለት ነው ቺግር አለው ቶሎ ቶሎ ማጠቤ ይጎዳብኝ ይሆን አደራ ንገሪኝ እንዳታልፊኝ
@user-eu9ib2gv9r
3 ай бұрын
አወ ይጎዳል ብትችይ15 ቀን ካልቻልሽ ግን በሳምንት አንዴ ታጡቢ
@Masii2284
3 ай бұрын
yene Mali aciri nuu kauala rajim nuuu
@dagdag3471
2 ай бұрын
ፅበል ተጠመቂ
@ZakyaAhmad-gv5oc
8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamrawitTekle-ht3sh
Ай бұрын
Like😊😊❤❤❤
@kwaitea3672
3 ай бұрын
እማዬ ሞን ሆነሽ ነው ያመመሽ
@azeb4321
3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ZeharaMohammed-tn2bd
3 ай бұрын
ሰሊጥ በአረበኛ ምንድነዉ የሚባለዉ
@rakuae7634
3 ай бұрын
ስምስም ነው ስሙ
@ZeharaMohammed-tn2bd
3 ай бұрын
@@rakuae7634 እሽ ዉደ አመሰግናለሁ ሰሊጡን በስም ብቻ ስለነበር የማዉቀዉ ኢትዮጵያ እያለሁ ሰሊጥ ሲምስም መሆኑን አላዉቅም ነበር
@rakuae7634
3 ай бұрын
@@ZeharaMohammed-tn2bd ሰቲኤል ላይ ጣል ጣል ሚደረገው ነው ማሊሽ
@AlAl-jr9xh
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉በርች ደምሪኚ
@zemzem-vn1hx
3 ай бұрын
❤❤❤❤ሰላምሳብ🎉ላይክ🎉ዋወወ❤በርች
@JemilaAbadiko
3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@BehayluNigatu
Ай бұрын
ስለ ዝንጅብሉ አስተሻሸት በደንብ አስረጅን
@nebyeskays8900
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@tigistmarshet-n4c
21 күн бұрын
ወሬ ታበዣለሽ ቆጆ ወደስራዉ ግቢ ሁሉም ቦታላይ ወረኛ አትሁኝ ስራዉን ቶሏ ቶሎ አሳይን ከጊዝጋር እሩጭ
@tube-gn3mx
21 күн бұрын
እሺ ውዴ
@Masii2284
3 ай бұрын
malsi ifaligaloo
@Masii2284
3 ай бұрын
❤❤
@tigisttigist9004
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiaWati-qv9ky
3 ай бұрын
❤
@shlto1175
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mhiretgizawb1242
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@goldenchivo
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Пікірлер: 66