KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ቤታችንን
Күн бұрын
#ቤታችንን
Рет қаралды
37,876
ፋጡማ ወሎ አቀስታ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 561
@Toybጦይቢtube
2 ай бұрын
ዩቱብ ላይ Video የማላልፈው ቤት ሲባል 😂😂😂 ማየት ውስጤነው አላህ ለሁላችንም የቤት ባለቤት ያድርገን 🎉🎉🎉
@ፈሩሂወሎየዋ
8 ай бұрын
ማሻአላህ ባፊያ በጤና የምኖሩበት ያርግላችሁ❤
@lubabalubaba2051
8 ай бұрын
ጂብሠን ሥንትነዉ
@ወይንየአህመድ
8 ай бұрын
ሞሰቡን ሴቶች ክላስ አርጊው ወይም እቃ ቤት ትልቁን ማማየ በተረፈ በጣም ያምራል የምር ማሻአላህ
@Kidist19
6 ай бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር በጤና በደስታ የምትኖሪበት ቤት ያድርግልሽ የኔ ቆይጆ
@sadakmal1865
8 ай бұрын
ማሻአላ ውደ በጤና በአፊያ በርዝቅ ያኑራችሁ
@Tube-ko1lj
8 ай бұрын
አሚን የኔ ውዲ
@ሉባባአሊ-በ2ዠ
8 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል እፕፌሺ ላይ ያደረግሺዉን ብልጭልጭ አሺዉ ይቅርታ የኔ አስተያየትነዉ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
8 ай бұрын
@@Tube-ko1lj ማሻአላህ ተባረከአላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሪበት ቤት ያድርግልሽ አላህ ከነቤተሰብሽ❤ ማሻአላህ ያምራል ቤትሽ ጎበዝ በተለይ ቀለም አመራረጥሽ ውብነው ተመቸኝ በዛላይ ሳሎኑ ስፋቱ ማሻአላህነው❤✅👏🏻 ጎበዝ ነሽ አላህ የበለጠ ያጎብዝሽ እህት❤
@hayathabeshatube1187
7 ай бұрын
መሻላህ ወለጅ ክበጅ በት ግን ምን ይክል ወጭ ጨረሰ@@Tube-ko1lj
@ሜላትጌታሁን
8 ай бұрын
ግን ቦፌሽ ይበቃሻን በጣም ያምራን በቂሽ ነዉ ሁሉም ግን ስንት እንዳወጣሽ ብነግሪን
@mesitube8396
8 ай бұрын
ፋፊ ቤትሽ በጣምነው የሚያረው ዋውውውውውው የቤት አድናቂነኘ በተለይ የማዳም ቅመ ም😂😂😂 እኔም እግዚያብሔር ያግዘኘ ትንሽ ቀርቶኛል
@ከሚላተስፋኛዋ
8 ай бұрын
ፋጡሜ ማሻአላህ ተባረክአላክበሰላም በጤና ከልጆችሽጋር በደስታኑሪ እኔም በቅርቡ ኢሻአላህ እገባለሁ
@Sabit33
8 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ የጤና የፈያ ያርግልሽ ጅብሱን እና ኮሪስ ስንት ፈጀ. ብፊ እኮ ዱሮ. ቀረ. ይበቃሻል
@ruqyajamal
8 ай бұрын
ስለወለድሽ ደስብሉኛል እማየ❤ማሻአላህ ፋፊቆጆደስይላል ባገርሽ ያርጋጋሽ ቀሪውን ቀስእያልሽ ይስተካከላል የኔጀግናእህት አብሽሪ !! ላይክአድርጎት!!🎉
@semirabinthussen4555
8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጤና በአፊያ ኑሪበት እህቴ የበረካ ቤት ይሁን❤❤በርቺልንንን
@NewNew-dw4hy
8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጀግና እህት በርች በቂነው አልሀምዱሊላህ ምጣፍሽ ያምራ አልጋውም ማሻአላህ ኮሪኒ ና ጂብሰም ስንት።ፈጀብሽ ❤❤❤
@alhamdulillahforeverything2285
8 ай бұрын
መስታወት ስንት ፈጀብሺ የኔ በር ያንች አይነት ነዉ መስታወትና ቀለም ነዉ የቀረኝ ከአምስት አመት ድካም በኋላ ልጨርስ ነዉ የኔ ዉድ አባት እድሜዉን ያርዝምልኝ አለፋሁት
@enat245
7 ай бұрын
የተባርከ ይሁንልሽ ውደ ይበቃሻል በጣም ያምራል ግን አድስ አሰራር አለ የኮርኒሡ በጂብሰም አሰራር ይሰሩታል ዝብለው መቱን ነው ያርጉብሽ አይ ያናድዳል ይሁን በዝህ ኑሪበት እማ❤❤❤
@amutube2400
8 ай бұрын
Mashallah ሁሉ ነገሩ የምራል ❤ ግን በቤትሽ ጅምለይ አተብዢ
@وينانينا
8 ай бұрын
ሶፋ ቡታ ይፈጃል አረቢያ መጅልስ አንጥፊ 😊 ማሻ አላህ የአለም የደስታ የርዚቅ ቤት ያድርግላችሁ ..
@زينبابراهيم-ف7ص
8 ай бұрын
✅👍
@stgjjhsdcbbnjjj
8 ай бұрын
አረ እንዳውም ሶፋ ይሻላል ለቦታ
@የአሳምነውልጅከወሎ
7 ай бұрын
@@stgjjhsdcbbnjjjዝም አትያትም
@ሪምወልየዋ
7 ай бұрын
አልቀረብሽም
@እሙሀሚድን
8 ай бұрын
ማሻአላህህ ፋጡማየ አላህ በሰላም የምኖሪበት ያርግሺ ጂምሰሙ ግዲግዳዉ ብቻዉን ስንት ይፈጃል አሁን ባለበት ሁኔታ
@-ef7tg
8 ай бұрын
አጥር ጥሩ አርገሽ አሣጥሪ ፋፊየ ክብርነው አጥርም የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ
@Hየጃማዋ-w8p
8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ቤት አላችሁ ግቢው ማሻአላህ ትልቅነው
@أللهوكيلنا
8 ай бұрын
ማሻአሏህ ተባረክአሏህ ገጀግና ዱኒያ ነው ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ከነቤተሠብሽ አሏህ በደስታ በፍቅር ምትኖሪበት ያርግልሽ
@መሬምሰ
8 ай бұрын
ማሻአላህ የጤናብየደስታ የፍቅር ቤት አላህ ያድርግላችሁ
@እሙ-ዀ9አ
8 ай бұрын
ማሻአላሕ በጤና በአፈያ ኑረበት የኔ ጥያቄ ስንት ቆርቆሮ ነው ጅምሰም ስንት ፈጀብሽ ለልሾ ስንምቶ ስንት ፈጀብሽ ኮረኒስ ጠቅል አርገሽ ንገርን ❤
@yeshiethiotube
8 ай бұрын
ማሻአላህ በጤና ኑሪበት ከእነቤተሰቦችሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ያምረው
@አለውያ
8 ай бұрын
ስንት ቅጠል ቆርቆሮ ነው ትልቅ መሰለኝ ማሻአሳህ መልሺልኝ
@እሙሙስአብ
8 ай бұрын
ቡፌሽ በጣም ነው የምታምረው በቂ ነው
@deeddeed2583
8 ай бұрын
ታድላችሁ ቤት ያላችሁ ሠወች 😢😢 እኔሥ ካዱ አገር አዱ አገር መሮጦ ብቻ ነው ሥራየ ዋናው ቤት ነው ቆሎም ተበልቶ ቢታደር
@aeeazz6909
7 ай бұрын
አይዞሽ ትሰራለሽ ❤
@الحمدللهعلىكلحال-س8د
7 ай бұрын
ልክነሽ አብሽር ወደዛወደዝህ ማለቶን ትተሽ ስሪ በዛላይ አላህ ይገዝሽ
@rahmarahma3841
7 ай бұрын
አብሺሪ እህቴ
@እናትሀገር-ኈ3መ
7 ай бұрын
ወላሂ አወን እኔማ አስር መኪና ታለዉ ሰዉ ይልቅ አድ ቤት ባለዉ ሰዉ እቀናለሁ አላህዋ ከኪራይ ቤት አተዉ ጠብቀን በተለይ በስዴት የኖርነዉን እህቶቺ😢😢😢😢😢
@መገንወሎደሤ
7 ай бұрын
በእቅድ ተመሪ ያሠብሺበት ትደርሻለሺ
@ساجدةسعادة-خ6ظ
8 ай бұрын
ማሻአላህ በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሸ ኡኽታ አልሀምዱሊላህ
@hayatteshome573
8 ай бұрын
ምርጫሽ ሁሉ ውብ ነው ማሻአላህ ደግሞ ጅብሰም በጣም ያምራል ። ❤😢
@imurehima4765
8 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም ያምራል በጤና የምትኖሪበት ያርግሽ
@laylalayla8503
8 ай бұрын
ፍጡም ማሻአሏህ በጤና በእርዚቅ ኑሩበት
@zekiya7868
8 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ቀሥ እያልሽ ትጨርሺዋለሽ እህቴ ኢንሻአላህ ኑሩበት በአፊያ በኢማን የኔዋ❤❤❤
@meryemaahmed2460
7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ እኛንም ተመልሰን በቤታችን ያሳምርልን
@AmalAmal-ss8lx
8 ай бұрын
ማሬ በሰላም በጤና ኑሪበት የት ነው ስንት ፈጀብሽ ስንት ቆርቆሮ ነው ስንት ክላስ ነው ???❤❤
@Tufhf-p9m
8 ай бұрын
ማሻአላህ እህት በጣም ያምራል አላህ በርዚቅ በጤና ያኑራችሁ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻአላህ ተባረከአላህ በጤና በፍቅር በሰላም እረጅም አመት የምትኖሪበት ያድርግሽ አላህ ከነ ቤተሰብሽ🥰🥰🥰
@-ef7tg
8 ай бұрын
ሽኩረን ፍፊየ የኔ ልዩ ውለጅ ከበጅበት ዳሪበር
@1993Rihna
8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቤትሺም አፍራረሺሺም ያምራል❤❤ ቡፌዋ ደግሞ ትበቃሻለች አሁንኮ ሳሎን ቡፌ ማስቀመጥ ቀርቷል ፈሺኑ አልፎበታል ❤እስኪ ኮርኒስና ጂብሰም ስንት እንደፈጀብሺ ንገሪን ❤ቴሌቪዥኑ ባለ ስንት ኢንች ነዉ ከነማስቀመጫዉ ስንት ፈጀብሺ
@SxB-gz3mt
8 ай бұрын
ማሻአላህ ነዉ ወላሂ ሢያምር የዉልጅ ለፍት እደዝህ ሢደሰት ነዉ ማሻአላህ ብያለሁ ፍጦ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SxB-gz3mt
8 ай бұрын
@@ፎዚነኝተስፈኛዋ ፎዝየ እደነሽ ማማየ ተሻለሽ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
8 ай бұрын
@@SxB-gz3mt ተሽሎኛል የኔ ውድ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
8 ай бұрын
@@SxB-gz3mt እደት ነሽልኝ አንች
@ኢሙYoutube-l7h
8 ай бұрын
መሸአላህ በፍቅር በጤና የምትኖሩበት አላህ ያርግላችሁ
@MekiMeki-sc2rg
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የማሜ እናት ወላሂ እስከዛሬ ካየሁት ቤት የአንቺ ነው አንደኛ ተርቲቡ የቀለም ምርጫሽ ሁሉ ነገር ምን ልበልሽ ውብ ነው አላህ በጤና በደስታ ከልጆችሽ ከናትሽ ከባለቤትሽ ጋር በፍቅር ኑሩበት ያበለጥ እርዚቅሽን ይክፈትልሽ የመዳም ቅመም ደስ ሲላት ደስ ይለኛል 😢❤
@seaditube7160
8 ай бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ዉብ ነዉ በጤና የምኖሪበት ያድርግሽ 🎉🎉❤
@slntayehucherney8210
8 ай бұрын
ማሻ አላሀ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@lubabaendris6531
8 ай бұрын
ማሸአላህ የኔ እህት አላህ የምታረጂበት የምትጦሪበት የልጅ ልጆችሺን የምድሪበት ያድርግልሺ አብሺሪ እህቴ
@deeddeed2583
8 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ከለፉ አይቀር እደዚህ ነው ጠካራ ጎበዝ ነሽ እህቴ በጤና በርዝቅ በደሥታ የምትኖሩበት አላህ ያርግልሽ
@seadafseyd2195
8 ай бұрын
ማሻአላህ ፉፌ ደስ ይላል ቤትሽ. በደስታ የምኖሪበት ያርግልሽ❤❤❤
@nebilatube5713
8 ай бұрын
ማሻላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ በሰላም በጤና በደስታ እምትኖሪበት አላህ ያርግሽ😘
@alamalam9788
8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም የምራል የጤና የኢማን የረዚቅ ቤት የድረግልሺ ከንቤተሰብሺ ከልጅችሺ ኢሻአላህ ለኚም አላህ አሰክቱልን በሰላም ላገራችን የብቃን በጣም አድናቂሺ ነኚ በምረጫሺ❤❤❤❤
@nemian2923
8 ай бұрын
ማሻአላህ ሸአመት ኑሩበት የኔ ውድ ያምራል❤❤❤
@endalegerma2521
8 ай бұрын
ጎበዝ እህታችን ትዳርሽ ይሙቅ, እኔ ለእናት ቆንጆ መሶበወርቅ ማሰራት ፈልጌ ነበር እምትሰሪ ከሆነ እድትነግሪኝ
@-rm4pu
8 ай бұрын
አህለን ፍጡማ እር የዳታን ነገር ንገሩኝኝኝ እባካችሁ እሚሞላ ነገር ካለ እድሞሉ ልንገራቸው
@የፍቅርአድናቂ
8 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል የጤና ቤት ያርግልሽ ዉዴዋ የስደት ጥሪቲሽ ነዉ ጀግና ❤❤❤
@user-bh5ph1bd1
8 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል የጤና ቤት ይሆን
@salihatube8511
8 ай бұрын
ዛሬ የሰሞኑን ቪዲዮሽን በኤርፎን አየሁት ማሻአላህ እንኳን ወለድሽ ጎበዝ ደስ ብሎኛል
@እረህመት-ዘ5ተ
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ የሰላም የደስታ ቤት ያድርግልሽ የምትድሪበት የልጅ ልጅ የምታይበት ያድርግልሽ ውዷ ስደተኛዎ እህቴ ለእኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ካሰብነው ያድርሰን
@فاطومة
3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ በሰላም በፍቅር የምትኖሪበት ያርግሽ
@SaadaAlhosani
8 ай бұрын
ማሻአላህ የሰላም የጤና የፍቅር መኖሬ ያድርግልሽ እህቴ
@ያአላሕበድኔጠካራሤትአድር
8 ай бұрын
ማሻአላ የምትደሰችበት ያድርግሺ የምድሪበት ወግማረግ የምታይበት 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌺🌺🌻🌼🌼🌼🌺🌻🌼🌺🌻🌼🌷🌼🌷🌼🌷🌼🌷🌼🌷ቀየሺን ባረጎድ በአበባ አስዉቢዉ ማሻአላነዉ
@ሉሉነኝሰድተኛየቶ
8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ. የጤና ኑርበት ማማየ
@Awollotube
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ዋው በጣም አሪፍ ነው በትሺ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥሺ ውዴ👍👍
@fatimarashid3481
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@merem2420
7 ай бұрын
በሰላም በጤና የምትኖሪበት አላህያድርግሽ እህቴ❤❤
@helimaendiris2943
8 ай бұрын
አላህ አፊያ ደስታ ፍቅር ያለው ቤት ያድርግልሽ ፋጡምየ የስዴት ውጤት ትልቁ ማረፊያ ቤት ነው
@Eteteitube
8 ай бұрын
እስይ እንካን ጌታ ለዚ አበቃሽ የኔ እህት ሰው አገር ተቃጥሎ እንዲ እርፋ ሲል ደስ ይላል
@m..7684
8 ай бұрын
ማሽአላህ የኔው. በሰላም የምትኖሩበትያርጋችሁ
@ሜላትጌታሁን
8 ай бұрын
የሰላም የጤና የደስታ ቤት ያድርግልሽ ልጆችሽን የምትድሪ የምኩይበት ያድርግልሽ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
8 ай бұрын
መሻአላህ፣ያምራል፣የጤናቤት፣የደስታ፣ያርግልሽ፣ለኛም፣ከሰውቤት፣አውጥቶ፣የርፈት፣እጀራ፣ይይወፍን።
@Mariam-y3n2b
8 ай бұрын
ማሻአላህ. በሰላም በጤና እምኖርበትያርግልሽ. እኛንም. በሰላም. ላገራችንያብቃን. እቅዳችንን አሳክቶልን
@Aminat-nv3cu
7 ай бұрын
የትራስ ልብሶቹ የቃልቻጥምጣም ይመስላሉ እጅ አሪፍነው ማሻአላህ ወለድሽ ደስሲል ❤❤❤
@lubabakassaw6057
8 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል በሰላም የምትሪበት ያድርግሽ ከነልጆችሽ 🌹🌹🌹🌹🌹
@seadaibrahim5459
8 ай бұрын
መሻአላህ የኔውድ በሰላም የምትኖሪበት ያድርግልሽ
@NDx-v8u
7 ай бұрын
ማሻአላህ በአፊያ በጤና ምትኖሪበት አላህ ያድረግልሽ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ፈጡ የእርቅ የሲሳይ የጤና ቤት ሳሊህ ሳሊህ ልጂ እየወለዲሽ ሀፊዘል ቁርኣን የሚያዲጉበት ቤት ይሁንልሽ
@ሀስቢየሏህወኒእመልወ-ጠ1ቘ
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ቤትሽ በጣም ያምራል አላህ በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@foziaoumer7956
8 ай бұрын
ማሻአላህ ተደስተሺ የምትኖርበት ይሁን ፍጡሜ❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
7 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል በአፊያ ኑሪበት እህት❤
@እሙጅሆርሸዋYouTube
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁበጣም ነው የሚያምረው ማሻ ለማሻሻል ያለው ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት እንግዲ ይቻላል የአለም ቤት ያርግልሽ የኔ ሁላችንም ለእናንተ ቃል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayattube3354
7 ай бұрын
ማሻ አላህ ወላሒ በጣም ያምራል እኔም አቀስታነኝ ብርታቴነሽ በርቺ አብሽር አላህ እገዛ የጠየቀ ወርቆ አይወርቅም
@Tube-pw5sw
8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ በፍቅር በጤና የምትኖሪበት ያርግሺ ያገሬ ልጅ
@lubaba355
8 ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ፋጡሚ ቡፌሽ ላይ ኮተት አንሽ ብልጭልጩን ፣ሞሰቡን ከቲቪው ጎን ሳጥን አንሽ ሳሎንሽን አታጣቢ በተረፈ በርቺ😂❤❤
@sihamtube3115
8 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ጀግና እህት ቤትሽም በጣም ያምራል ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ደሞ ዋጋ ስሪልን እኔ ቡፌሽን እና አልጋሽን ወድጀዋለሁ ሳሎን ሲጀመር ትልቅ ቡፌ አያስፈልግም
@Umukawser
8 ай бұрын
ማሻአሏህ ፋፊየ አልጋው ቡፌው ሁሉም ከለሩ ያምራል የት ነው ያሰራሽው ከከሚሴ አሰራለሁ እያልኩ ነበር እስኪ ንገሪኝ አቀስታ ቆጆ አድርገው ይሰራሉ እንዴ
@emukal
7 ай бұрын
ማሻአሏህ በደስታ በጤና የምትኖሩበት ያድርግላችሁ🎉
@جانو-ل7ف
8 ай бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል የተባረከ የጤና ቤት ያርግላችሁ ይቅርታ እዳታልፍኝ የዉስጡ ግድግዳ ጅብስም ነዉ ዋላ በስምንቶ ተገርፎ ነዉ?
@sofiyahussen8108
8 ай бұрын
ጂብስም ነው ብላለች
@جانو-ل7ف
8 ай бұрын
@@sofiyahussen8108 እሽ አመስግናለሁ
@mahnamahna-hk6cu
7 ай бұрын
ማሸአለሀ አለ በሰለም በፍቅር ያምትኖሪበት አለሀ ያርግልሽ እህቴ👍
@mereamSeid
7 ай бұрын
እኔም አልሀምዱሊላህ ምንም ነገር አልቀረኚም ባልና 😂ሀገር መግባት ብቻ ነው የቀረኛ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤
@አለህወኪልአለህወክል
8 ай бұрын
ማሻአላህ ያዳስታ ያፍቅር ያሪዝቅ ማክፋቻ አላህ ያድርግልሽ እኛም አገር ገብታን ታዳስታን ያምንኖር አላህ ያድርጋን ያረብብ
@hayahaya8686
3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ የሰላም የጤና ቤት ያርግልሽ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
8 ай бұрын
በስራው የሚለግም ሰው እራሱን ይጎዳል
@hayatteshome573
8 ай бұрын
በወጭ በኩል ማስላኪያው በጣም ስለሚበላ ሀገር ይሻላል ምንዛሬውን እና የመላኪያ ወጭውን አመዛዝናቹህ ግዙ
@ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
8 ай бұрын
መሸአላህ ነው አላህ በአፊያ በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ እህት
@SamsungA54-cs9il
8 ай бұрын
በጣም ያምራል. የሰላም. የፍቅር ቤት ያርግልሽ.
@fafisiedtube5591
7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ማሻአላህ በጣም ያምራል ለአዱኒያ መኖሪያ በቁ ነው ሀቢብቲ❤
@ነኝቤተሠቦቸንናፋቂ
7 ай бұрын
ምርጫሽ ሁሉ ያምራል ሁቢ በደስታ ኑሪበት እንግዳ መቀበያ የዘመኑ መግቢያ ሁኒ እርጋታሽ አራሡ ደሥ ይላል❤❤❤❤❤
@muhamadhasan2111
7 ай бұрын
ማሻአሏህ በደሰታ ኑሩበት የት አከባቢ ነሽ
@ያልተኖርልጂነትአለቀ-ሠ5የ
7 ай бұрын
ጉፉን ይዞሽልል አላህ ያሺልሺ ቦፌው በጣም ተመቺቶኛን ደስይላል ይበቃሻል ውዴ
@hayatteshome573
8 ай бұрын
እና በሰላም በደስታ ዱሪበት በጣም ያሚያምር ነው ጀግና ነሽ❤❤
@rahmaram8778
8 ай бұрын
መሸአላሕ፡ተባረከሏሕ፡አላሕ፡በደስታ፡ዕምኖሪበት፡ያርግሽ❤❤❤
@tebabe
8 ай бұрын
ማሻ አላህ አይዞሽ ሸር ላይክ አርጉላት ኮርኒሱንም ኢንሻ አላህ ታሰሪያለሽ ቡፌዋ ላይ ያለውን ኮልኮሌ አሽው ሌላው አይዞሽ ቀስ እያለ ይሞላልሻል ዋናው አች ደህና ሁኚ ሪዚቅሽን ያብዛልሽ ከምኞትሽ በላይ ያርግልሽ❤
@mohammedayoushetube7587
7 ай бұрын
የትራሱ ልብስ የነጭ ቅልቅሉ እናቡፌሽና ቲቪስታንድሽ ያምራልስንትነው
@ZebibaAbate-v6d
8 ай бұрын
Ene wellahi yezare 3 Amet 4 kilasi be 48 shi birr aserchalehu jibsem kornesunm gidgidawenm ahun gin tewodali Fatima masha allah
@HawaHamid-s4s
7 ай бұрын
ማሻአላህ የሀያት የጤና ቤት ያድርግልሽ
Пікірлер: 561