#JERUSALEM #GOSPEL #Ethiopia#REGGAE#mezmure#BLESSING#FREQUENCY# /Ethiopia Reggae
Present SENFAM Production
Song Lyrics :- Matiyas Berza
Music and Melody:- Ermias Senbeto
Director:- Abenezer Gobeze
Mixing and Mastering:- Ermias Senbeto
Musicians
Mintesinot Biniam Drum
Bereket Abebe Bass
Ermias Taddele Guitar
Moges Mesfin Guitar
Tiyint Asrat keyboard
Ermias Senbeto keyboard
Amanuel Fantahun Sound engineer
© 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba
ሆሳዕና እያሉ በአንድነት
መሢሁ ሲገባ ልብስ ያወለቁለት
በአህያ ውርንጭላ ላይ በክብር ታጅቦ
ሲመጣ የሩሳሌም ስንት ከተማ አልፎ
ጨርቅ አውልቀው ያነጠፉ
መሢህ ብለው ዕንቢልታን የነፉ
ድንጋይ ሊያነሡበት ተማማሉ ምነው
ለሰው ልጅ ነበረ እሱ ሰው የሆነው፡፡
ኤሎሄ ብሎ ጮኸ
ኦኦ በጣር እየተሰቃየ
ታየ ሲያልብየደም ላብ
በእሱ ጨከነ አብ፡፡
አምላክ አምላክ ሞትን ቀምሷል ሰው ሆኖ ሰው ሆኖ
ይመሰክራል ቀራኒዮ ቀራኒዮ
ሆሳዕና በአሰርያም ሆ ብሎ
ሰው አምላኩን ሰቅሎታል ጨክኖ፡፡
የሲዶናን ክፋት አይቶ አዘተላት
ለኢየሩሳሌምም ቆሞ ማቀቀላት
ፍቅር ይዞት አቤት ሥቃይ ሠፊ ልቡ ሲታገሣት
የሽዋህ!
ይሄን ግፍዋን ዓለም ሰማው
ውሃን አቶ እንደጠማው
አልዳነችም መች ተሻላት
የማዕዘን ድንጋይ ወግሯት፡፡
ፍቅር ይዞት አቤት ሥቃይ
ሠፊ ልቡ ሲታገሳት፡፡
አምላክ አምላክ....
ያ ሁሉ አጀብታ የዘንባባው ምንጣፍ እልልታ ደስታ
መስቀል ላይ ሰለ እኛ እሱ ተቀጣ፡፡
ሆነ እሱ መሥዋት
በምረት ቀጣት
ዳግም አሱ ላይተዋት
አቤት ፍቅሩ፡፡
ኢየሩሳሌም.....
Негізгі бет Blessing frequency: Jerusalem/ ኢየሩሳሌም Ethiopia reggae gospel song 2021
No video
Пікірлер: 104