Present:- Senfam production
Singers:- yakob Million
Bereket Zewdu
Yosef Jano
Director:- Mekuriya Eshetu /Meku
Mixing & Mastering:- Ermias Senbeto
Lyrics:- Matiyas Berza
Musicians
Mintesnot Biniam Drum
Davo Bass Bass
Ermias Taddele Guitar
Moges Mesfin Guitar
Tiyint Asrat keyboard
Ermias Senbeto keyboard
Amanuel Fantahun Sound engineer
Dawit Hiskias Assistant sound engineer
ተገስቶለታል ሐሳቤ
አወደሰው ልቤ
ታላቅነቱን ሳየው
አንደበቴ ባረከው
ክብር ይሁን በሰማይ ክብር ይሁን በምድር
እኔነቴ ለሱ ይዘምር
ምስጋናዬን ልጨምር
ተሞላሁ ፍጹም ደስታ ይክበርልኝ ጌታ።
ኦ ሃሌሉ ሃሌሉያ
ኦ ሃሌሉ ሃሌሉያ
ደስተኛ ሆንኩኝ ሳየው ፊቱን
ሐሴት አደርጋለሁ
እሱን አመልካለሁ።
ለኔ ውዴ ክብሬ ነው የማሳየው ጌጤ
ሁሌም በደስታ ማወድሰው ከውስጤ
ፊቱ ሰላም እረፍቴ ነው ይሞላኛል በሐሴት
ጅረት ነው በውስጤ ይፈሳል
ሳያቋርጥ ይፈልቃል
በፍቅሩ አጥንቴ ለምልሟል
በጁ ቀርጾኛል።
ኦ ሃሌሉ ሃሌሉያ
ኦ ሃሌሉ ሃሌሉያ
ደስተኛ ሆንኩኝ ሳየው ፊቱን
ሐሴት አደርጋለሁ
እሱን አመልካለሁ።
© 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba
Негізгі бет Музыка O Hallelujah Blessing Frequency Live Gospel Reggae Song
Пікірлер: 183