KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጨክኑ እንጨክን፣እጅግ በጣም ወሳኝ መልዕክት
9 ай бұрын
ጨክኑ እንጨክን፣እጅግ በጣም ወሳኝ መልዕክት
Рет қаралды
13,113
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 76
@haniyetewahidoliji7419
9 ай бұрын
በእውነት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የኑርልን ጽጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋል ያድለን😔🙏💒💚💛❤
@user-re8yt2qj3j
9 ай бұрын
የትንሽ ትልቅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshyemarr8303
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ይሰጠን የኛነገር 😢😢
@user-jv6ki6ht6q
9 ай бұрын
አቤቱ ማስተውልን እደለን 😢መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@jjjhh4655
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በኩረ ሰባኪያን ምረተአብ አሰፋ እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን
@user-wn4ov9fw6i
9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም በመገዲ ሁሉም የቀድሞው ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏
@seblegebre3125
9 ай бұрын
እዉነት ነው የኔ ልጅ በርታ እንኳን ደህና መጣህ እመቤቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@eadendassy2860
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@HiHi-xn3mr
9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን እግዚአብሔር❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
9 ай бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@alemchane8283
9 ай бұрын
መምህር በዕውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህንይባርክልን።
@kidistarsema6361
9 ай бұрын
መልሰኝ አምላኬ ለውጠኝ እንሆኝ አባቴ ለማለት ማስተዋሉን አድለን😭😭😭😭😭
@abebahhelen1076
9 ай бұрын
ቃለህይወትንያሰማልን ቅድስትቤተክርስቲያናችንናህዝበክርስቲያኑንይጠብቅልን
@kidsttigabu7406
9 ай бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን እውነትነው ጠንካሮች መሆን አለብን
@amanuelgetachew304
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን መምህራችን 🙏🏼🙏🏾🙏🏻
@sisayakilok7227
9 ай бұрын
❤❤❤በጣም የምወደው ትምህርት ሆሌም እሰማዋለሁ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን
@user-qo4pr7iq3s
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-zm7lm1lb1c
9 ай бұрын
እውነት ነው መምህር የስርዓት ባለቤት ሆነን ሳለ ስርአት አፈረስን
@bemnethailu1663
9 ай бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ነው ሁሌ የምጠይቀው እራሴን እስከ መቼ ነው ግን እኛ እራሳችን ሁሌ በጥፋት መንገድ የምንሄደው ?
@hermibekele3859
9 ай бұрын
እውነት ነው! መምህር እኛ!" ኦርቶዶክሳውያን!" በእምነታችን ቆራጥ አለመሆናችን ለእምነታችን ዋጋ እየከፈልን ነው።ከእኔ ጀምሮ መጨከን ያቃተን ለምንድን ነው? በተቻለን መጠን እንንቃ! በእምነታችን ቆራጥ ለመሆን አንፍራ ውስጣችንን እናሳምነው። እኔ ወደ መንፈሳዊ ህይወቴ ሙሉ ለሙሉ ለመግባት ገና መንገድ ላይ ነኝ "እግዚአብሔር ይርዳኝ!" መ/ር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም! ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ።
@yewbkiro6898
9 ай бұрын
መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ ቶሎ ቶሎ ናልን
@tirngotirngo628
9 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@Madi-zt4wx
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-tk6xp8tp7b
9 ай бұрын
እውነት እውነት ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@user-vb8oo8kr1t
9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደ በደሊ አይሁን😢😢
@sendomalakumalaku5713
9 ай бұрын
እውነት ነው መምህር መረትአብ ቃለህይወት ያሰማልን
@rahhaharadsh8328
9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን🙏🙏🙏🙏
@Fcgcchb
9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪💖
@heedan6517
9 ай бұрын
በዉነት መምህራችን ሽ አመት ያኑርልን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን
@tirualemeyihuna1086
9 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@haregteferi5645
9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@asmea4799
9 ай бұрын
እሕሕሕ ... እውነት ነዉ። እንደዚህ የምንሰባሰብበት ቀን ናፈቀኘ።
@user-wz8cg5zx9q
9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@rahelmsrahel1880
9 ай бұрын
❤❤❤amen amen amen 🙏
@kefelegneshetu9593
9 ай бұрын
ባታችን ቃለህይወት ያሠማልን 💚💛❤️
@user-kp7pp7bj6y
9 ай бұрын
እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን
@aynyeyemariyamlgi1459
9 ай бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት🙏♥️♥️♥️እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን💚💛❤😢😢
@maritudesale7636
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ያጣልን ሁሉም ሰላም ሲሆን ነው 🙏🙏🙏😭
@user-ce4vf6vm9j
9 ай бұрын
አሜንአሜንእውነትነው
@Ayumagna-pk2cs
9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሳማልን
@kdstareganegesh7354
9 ай бұрын
አዉነትነዉ,አግዚይብህአርመሰትዎልአንይሰጠአን❤❤
@fevenhaile2699
9 ай бұрын
Well said, well done please keep up the good work 💯
@rayanaalam6231
9 ай бұрын
dhugaa keetii ebbifamii
@mintwabmint270
9 ай бұрын
Kale hiwat ysemalen
@user-hg6xl4hz7l
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ልቦና ስጠን 😢😢😢
@halimam0hamede991
9 ай бұрын
እውነት ነው መምህሬ
@SelamawitDaniel-cu7pp
9 ай бұрын
Memhirachin kale hiwot yasemalin.
@AbushFikadu-zu4ig
9 ай бұрын
Waqayoo sagalee jireenya isiin yaa dhagesisu dhaltu motuma isaani isiin yaa tasisu
@tirsitzemede3746
9 ай бұрын
እውነት ነው እውነት !!!❤❤❤
@saragaleshire3715
9 ай бұрын
እውነት ነው😢😢ልቦና ይስጠን 😢😢
@user-xb4pd5gt3m
9 ай бұрын
እውነይሄው ነው የተናገርከው እውነት ነው እንኑርበት ኦርቶዶክሳውያን ወንድማችን በሕይወት በጤና ይጠብቅእ
@yeshibelay4860
9 ай бұрын
Ewnet new encheknalen fetari yrdan
@taferetefera3068
9 ай бұрын
Ds yelal btm memeherachen ER yakeberelen❤Ye ameleko segedet tewat mata btm btm hiwot yekeyeral sele amelakachen sele betekerestiyan sele hager fkr yechemeral.Leb yekefetal❤
@FufaArsiisiree-pw6fe
9 ай бұрын
Waw mamher tankwu
@user-wr2lb9rj4j
9 ай бұрын
Ewunet new memrachin lik bilahali libona yisten kalehiwot yasmalin
@surafelbefkiru1033
9 ай бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏
@AsefuMeseleui9no
9 ай бұрын
❤❤❤
@hsakelezabu8135
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MelakuAk
9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sosaso4562
9 ай бұрын
Amen(3) ✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢😢 Qaliyootii asamalee ye timituu ABAt huntiinoo imate hoo huligie banate mizanana libe sixinyi adara✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢😢💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢😢🙏🙏🙏💕
@TigistTadesse-qq9ee
9 ай бұрын
😢😢
@user-so5ge3wn6y
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@acjxjdshznxhsgaye7838
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን😢😢😢😢😂
@user-zd4sm4qq6u
9 ай бұрын
Memherh kaf eko mar nw teb ymelw
@Ayumagna-pk2cs
9 ай бұрын
በትክክል ከኦርቶዶክስ በደንብ ትምህርት ያልተሰጠው ጉዳይ ይህን ነው ዘፋኝነት ስካራ ነው የኮንሰርቱ ድግስ ተካፋይ የኦርቶዶክስ ወጣት ነው
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
9 ай бұрын
Memeher ye ahun new
@binayalm-ee4nv
9 ай бұрын
መምህር አዲስ አበባ ላይ በአዉን ሰአት ወጣቱን ማደራጀት ያስፈልጋል
@ferhiwotfre8665
9 ай бұрын
መምህር አድርገህ አሳየን
@rutrtshe9628
9 ай бұрын
ውነነው
@selamzerga-ub4ud
9 ай бұрын
❤❤🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻💚💛♥️💚💛♥️💚💛❤️
@binayalm-ee4nv
9 ай бұрын
መምህር ቪዲኦው የቆየ ነው ።
@halasaade8338
9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vg4ij4jb2o
9 ай бұрын
Selam ለሁሉ ነገር ይሁን
@peacelove5040
9 ай бұрын
እውነት ነው
@user-wn4ov9fw6i
9 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም በመገዲ ሁሉም የቀድሞው ሺ አመት ኑሩልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏
@rutrtshe9628
9 ай бұрын
ቃለይወት ይሰማልን መምህራችን
Пікірлер: 76