KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለምን ተገደልን?
5 ай бұрын
ለምን ተገደልን?
Рет қаралды
5,581
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 42
@yeshalemabebe7527
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን የአባቶቻችን እውነት ነው መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@alem7972
4 ай бұрын
ሁሌም የሚመጣውን ነገር ትናገራለህ የሚሰማህ የለም ወንድሜ ድሮ የተናገርከው ነገር አሁን ላይ እየሆነ ነው
@asterwarga14
5 ай бұрын
አሜን , ቃለ ህይወት ያሰማልን 💕🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾😭😭
@EsayasDesta
5 ай бұрын
Kale hiwotin yasemalin!! fitih leorthodox tewahido, fitih letebedelu bitsuan abatochachin!!!!
@Orthodoxtewahdo19
4 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@AbebaTirukelem
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😭😭😭
@nahomefiseha2416
5 ай бұрын
እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉዎች ይጠብቅ
@geralegas47
4 ай бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላኽ ለሞቱት በገነት ያንብራቸው እነሱ እማ ሰማእታት ናቸው በቁም የሞትን እንንቃ ሰው በሃይማኖቱ ብቻ እየተገደለ እግዚኣብሄር ባኣብዩ ጠባቂ ቢሆን መንግስት ግን ኣልተዋጣም እነዚህ ገዳዮች ነገ ብእግዚኣብሄር ህግ ይቀርባሉ ልቦናቸው ይክፈትላቸው ለምን ግና ሰው በሰው ይጭክናል ኣረ ሁላችን ወደ እግዚኣብሄር እንጩህ ንስሃ እንግባ ውደ እግዚኣብሄር እንመለስ ኣረ ስቃይ በዛ ።
@user-pn1dx7kz6t
4 ай бұрын
እግዚኦ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ልብን ያደማለ
@azebretta8310
4 ай бұрын
Egziabher lemen zeme Bello yayal.ferdu menew zenega hatiatachen bezto meseleghe.
@aberamamo3718
4 ай бұрын
Egziabher yferdal
@leme22mare99
4 ай бұрын
Keli hiwoti Yasemaln mamirechin 😭😭😭
@user-ui7nq7wb2m
4 ай бұрын
ይህ በትክክል የ መምህር ምህረታብ ንግግር ነው
@nighistberhe6317
2 ай бұрын
Ebakachu hetsanat yemichohu yalu yeyazachu rak ke speakeru rak bilachu tekemetu Yibarkachu
@bruktawitgirma4446
2 ай бұрын
Bertu! EGZHBHER yetbken!
@user-cw9hp5qx6h
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mastuu.susinaa9787
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@azebretta8310
4 ай бұрын
Nege enesu yekatelalu,yetaredalu.
@ermiasbre8324
4 ай бұрын
ye Orthodox wetat Shintam honuwal, Haimanotun enkuan maskeber yalchale
@user-zs4dt4vi9j
4 ай бұрын
የኔ አፂያት ነው😢😢
@genetkebede1628
5 ай бұрын
ጌታሆይ አንተ ፍረድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@qalgqalg
4 ай бұрын
አፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
@user-ir3ju2im2j
5 ай бұрын
የሞቱትአባቶችበረከትይደርብን😢😢😢ሠላምጠፈእደዉእየባሠነዉየሚሂደዉ😢ፈኖወጣቱንያሠልጥኑንእናቤቴክርስትያናችነንአስከብረንእንያዝ😢እደዛብለንካልተነሳንሠላምየለም፣ስራዉየጉልበትሁኖዋል😢😢😢
@Tewobista2022
5 ай бұрын
ምርተዓብዬ እባክህ የስበከውን ሁን!
@sabatadesse1575
4 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@belabalasnake235
4 ай бұрын
ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጥ :በወንጌሌ እንዳትደክም ሊያስትህ የመጣውን በአንዱ ቢያደክምህ በአንዱ በርታ እንጂ :ሲገድሉህ ቆመህ ተገደል የሚል አይደለም ::ጅብ ሲበላህ ቆመህ ተበላ የሚል የመፀሀፋ ቅዱስ ቃል የለም:ራስን መከላከል የተፈጥሮ ግዴታ ነው ::
@none5917
4 ай бұрын
ምን ተገኘ ዛሬ ከማደንዘዣ ወደ እንከላከል it is too late
@sarahuae1561
5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alexhabitu8418
4 ай бұрын
Yet tefa gin
@iloveethiopia3049
5 ай бұрын
We are getting killed by Abiy Ahmed’s killer squad Kore Negegna!
@nadarkhan5369
5 ай бұрын
መናፍቁ አራጅ ሰው በላው አብይ የኦሮሞ ብልጽግና አራጅ አብይ
@user-zh3kw8rp8r
5 ай бұрын
መምህራችን አንተ ቀድመህ ተናግረሃል ማን ሰማ መወሰን አቅቶን ነው ዋጋ እየከፈልን ያለነው እኔስ አመመኝ
@BRAKES226
5 ай бұрын
Abey ahemed kanet jemri he mefek leba kebet dekro oneg awery
@tafere224
5 ай бұрын
ገንዘብ አግበስብስ አሁን አውነት ለሚመሞቱ ሰዎች ገዶህ ነው?
@berhanu2368
5 ай бұрын
የሕ የተለቀቀው ቪዲዮ የመ ምሕር ምህረተአብ መስል ያለበት በጣም እንድጠራጠር አድርጎኛል። በደንብ ከተመለከታችሁና ካዳመጣችሁ የሱ ነግግርና የከንፈሩ እንደሁም የምላሱ እንቅስቃሴ ሁለቱ እሱ ከሚናገረው ጋር አይሄዱም የሆነ ለማስመሰል ተደርጎ የተሰራ ቪዲዮ ይመስለኛል። ተሳስቼ ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኘ ነገር ግን የተሳሳትኩ አይመሰለኘም። ለማንኛውም እስቲ በደንብ እዩትና የራሳችሁን አስተያዬት ስጡበት።
@user-xg3tw6uv4z
4 ай бұрын
አንድ አይነት ነው ሲጀመር በራሱ ቻናል የተለቀቀ ነው ዋናው ቃሉ ነው የሚፈለገው
@xNahom
4 ай бұрын
የVideo Editing Mistake ነው ።
@MSASSR
4 ай бұрын
Video editing mistake new❤☦
Пікірлер: 42