KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
Күн бұрын
እጮኛ:እንዴት:ልምረጥ?
Рет қаралды
9,286
Hanna ZeEthiopia
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 60
@moges0716
7 ай бұрын
እንደ መምህር ተስፍዬ አይነቶችን ያብዛልን።
@kesetebitusamlak1473
7 ай бұрын
ሃና ማሪያም ጽጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን ያገልግሎትሽ ያብዛዉ ፡ሌሎች አንዳቺ ቢሆኑ ፡ሴቶች የት አንደሚዉሉ አናቃለን ፡አምብርሃን ትጥብቅሽ
@selamgh3379
9 күн бұрын
kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@azmerahailu6827
2 ай бұрын
Amen amen amen
@semhoney414
4 ай бұрын
Egizabher yibarik wedime
@gdhhx1654
7 ай бұрын
እህታችን እግዚአቢሄር ይስጥልን ተባረኪ
@yrgg1047
7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲ehtachin ❤❤❤🙏🙏🙏
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
7 ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን ሃንዬ የኔ ጎበዝ እህት በርችልኝ
@beleteshiferaaw4660
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲፈጥር እንዳንቺ ፀጋውን አላብሶ ይፈጥራል። ተባረኪ! ወላጆችሽ ከዚህ አጭበርባሪ ዓለም ተማርከው ከሚጠፉ ያንቺን ፈለግ ተከትለው ወደ እውነተኛዋ ሃይማኖት እንዲመለሱ የዘወትር ጸሎቴ ነው።
@bemnethailu1663
7 ай бұрын
ውድ እህታችን ገና ዛሬ አገኘሁሽ እና ደስ ብሎኛል ❤ እንኳን አደረሰሽ / አደረሰን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ 🙏❤
@metsnagnafikadu8907
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።Source ብታስቀምጪልን ጥሩ ነው እህቶች ❤
@TtGt-k5u
Ай бұрын
አሜን
@Natiye23
7 ай бұрын
እነሱ አከበሩ አላከበሩ ታቦት ተከብሮ የተሰጠው በሰማይ ነው 🥰🥰☦️🕊🙏🥰👑👑👑
@abigailgirum8928
7 ай бұрын
Thanks very much hanna information
@bezagirma9544
7 ай бұрын
ሀኒቾ ቃለሕይወት ያሰማልን
@Embete-
7 ай бұрын
ሙሉውን ቪዲዬ ሊንኩን ተይልን ሀንዬ
@DeguAlemayehu
7 ай бұрын
እህታችን ሀና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ በርችልን
@ሁሉመልካምነው
7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ይገርመኛል እንዴት የሀገር ቤትን ሽታ ቱቦ እኔ መጥቼ ታምሜ ነበር በጣም
@ambaw1004
7 ай бұрын
እህታችን ሀና እግዚአብሔር ይስጥልን ክበሪልኝ
@tekluhailu598
7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሀንዬ
@destalakew4394
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@fierymccoy1103
7 ай бұрын
Amen 🙏
@Emanu1532
7 ай бұрын
በግለሰብ ደረጃ ቄስም ፖስተርም ይሳሳታል ጥንቆላ ሊገባም መጠጥ ሊጠጣም ይችላል ቀኖናና፣ህግ ሲጣመም ሀይማኖቱ ተጠያቂ ነው
@almasbh6100
7 ай бұрын
በርች እህታችን❤❤❤
@geemayle7969
7 ай бұрын
ሚገርም ነው!ካነሳሻቸው ነጥብ 1ድ በሚያስፈልገኝ ደቂቃ !!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mebrihabtu2660
7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሁሉመልካምነው
7 ай бұрын
እነሱ አከበሩት አላከበሩት እሱ የተከበረ ነው
@moges0716
7 ай бұрын
Back to the Origin 💚💛❤
@tenswaable
7 ай бұрын
Selam Hana, could you please put the full video link of Parliament speech
@TeshaleMusse
3 ай бұрын
ሠላም ሀና ከተመቸሽ ውጪ ለሚኖሩ ወጣት ልጆች በእንግሊዝኛ ብታቀርብ አደራ
@merymryana-oy3sz
7 ай бұрын
እህታችን እኳንደህናመጣሺ❤❤❤❤
@mekdestesfaye5647
7 ай бұрын
ነጮች በጤና ስለኢትዮዽያ ታቦት አያወሩም በአእስራአኤል የተጀመረውን ሶስተኛውን ቤተመቅደስ ሰርተው ሲጨርሱ ለመስረቅ እያመቻቹ ነው እቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አለ የሀገሬ ሰው
@tegestfasil7738
7 ай бұрын
Please ሙሉውን video አድርጊልኝ
@ABIRHAMGIRMAY
7 ай бұрын
Ehitachin kalehiwotin yasemalin
@خيريهخيريه-ح8م
7 ай бұрын
ሐና እኅቴ❤ በርችልን ከሁሉም በላይ አለባበስሽ መጨረሻሽ ይመር የኛም እንደዛ የመጨረሻዋ ትምህርት ስለ እጮኝነት ስለጋብቻና ክርስትና የምትለውን ሙሉውን የት ላግኝ ? ብትነግርኝ ከይቅርታ ጋር
@yohannesmulugeta667
7 ай бұрын
Yes, limit the depth you know abt certain things .....it will be a headache later
@soliyana-kc5so
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@semhoney414
4 ай бұрын
Hanna konjo
@rediet.f261
3 ай бұрын
Please the link for the full video
@brunofernandes310
7 ай бұрын
❤
@kitkat-xe6nc
7 ай бұрын
Endemn nesh ehete websitu tnsh aschegeregn begena megzatm memarem felege nbr mn ladreg?
@kukukuku5502
7 ай бұрын
Eyesus Kirstos'n Sibeki hana 10 gize kirstos samra abune teklehaymanot kemalet
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@desetnigusie2116
6 ай бұрын
እኔ የቸገረኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ለሰው ሰጥቼ ስፒከር ላይ አልሰራ አለ የሚያውቅ ካለ እንዴት እንደሚሰራ
@yalemworktilahun3643
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@דרבהמסרת
7 ай бұрын
Tesfaye gn getemegn yemilew new??? yitasebibet???
@ketzergaw2593
7 ай бұрын
ስእል እኮ ታሪክ ነጋሪ እንጂ መፀለያ መሆን የለባቸውም።
@senayitlove2885
7 ай бұрын
እዉነትሽን ነው ግን ኦርቶዶክስ ነሽ መቸስ ጣራና ግድግዳ ወይም አይንን ተጨፍኖ ከመፀለይ በእጥፉ ይሻላል አይቀርም የእምነቱ ተከታይ ከሆንሽ ትምህርት ያስፈልግሻል
@lidiya727
7 ай бұрын
ይሄን ደሞ ማነው ያስተማረው መጸለያ አይሆንም?
@eheteagedie1533
7 ай бұрын
ሰው ቤት ገብቶ ምክር መስጠት ሲደብር😢
@Almaz-g6u
7 ай бұрын
English keun tergum enfalgaln
@highgrade9343
7 ай бұрын
Fix you sound, too low. Thank you
@Muzmurr
7 ай бұрын
የ 3 አማልክት አምላኪ ነሽ እኮ አጉል የ 1 አምላክ አምላኪ አትምሰይ.....ሥላሴን እስኪ አጥኚ ግልጽ የ 3 አማልክት አምልኮ ነው።
@witnessing100
7 ай бұрын
ሰይጣን እና እግዚአብሔር የሰዉ ፈጠራ ናቸዉ ።!! ቤተክርስቲያን ከሰዉ አትበልጥም ቤተክርስቲያን ፓለቲካ ስብስብ ናት ። ኦርቶዶክስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ አቡነ አረጋዊን፣ማርያም ......ካልተወች ባፍጢሟ ትደፋለች
@YimenuYirdaw
7 ай бұрын
አዎን እንደእናንተ ፍጥነት እና ጥላቻ ሀገሪትዋን ኢአማኒ አድርጋችኋት ነበር ግን እኛ ጋር ያለው ከናንተ ጋር ካለው ይበልጣል።
@helenzeray8363
6 ай бұрын
በውኑ እናንተ ከህፃን ሐረገወይን ታንሳላችሁን። ማርያምን ማሰብ ከርሷ የተወለደውን ክርስቶስን ማሰብ ነው፣ ክርስቶስን ማሰብ የላከውን አባቱን ማሰብ ነው፣ አብን ማሰብ የህይወት መንፈስ ቅዱስን ማሰብ ነው። እንግዲያስ ማርያምን ማሰብ ሥላሴን ማሰብ ነው። ማርያምን መርሳት ሥላሴን መርሳት ነው። ያከበራትን ማለት ነው።
@witnessing100
6 ай бұрын
@@helenzeray8363 ሲሉ ሰምተሽ!! ማርያም ሰዉ ናት እየሱስ ሰዉ ነዉ ዝም ብለሽ አትጃጃይ እንደዉም ሰዉም አይደሉም ገፀባህርይ ናቸዉ መፅሐፍ ቅዱስ "መፅሐፍ ዕርኩስ"ሰዉ የፃፈዉ የመጨረሻው አፀያፊ መፅሐፍ ነዉ ወደድሽም ጠላሽም
@desetnigusie2116
6 ай бұрын
እኔ የቸገረኝ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ለሰው ሰጥቼ ስፒከር ላይ አልሰራ አለ የሚያውቅ ካለ እንዴት እንደሚሰራ
@hanitesfamicheal4562
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 60