KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
No video
Күн бұрын
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
Рет қаралды
222,034
Dani and Tsge Royal
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 768
@sofiyayemame9019
5 ай бұрын
😂😂😂😂 አታዋርደኝ ፈጣሬ ሆይ 😂😂😂እስኪ የፅጌ ተኮል እንደ እኔ የሚመቼው በላይክ ግጩኝ? 😅
@yifrumesay5503
5 ай бұрын
ፅጌ ግን ሌሊትሌሊት የምን ተንኮል ነው ግን የሚፀናወትሽ 😂😂😂😂😂
@marimyelemiwa1664
5 ай бұрын
ክክክክ😂😂😂
@ohdgshggebdk8337
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-uf1gz3rf7w
5 ай бұрын
ከልቧ ነዉ እኮ እና ነዉ የምስቀዉ እኔም በጣም ነዉ የምወድላት❤❤❤❤❤❤❤
@emoydseta2899
5 ай бұрын
😂እኮ🤣👍🥰🫂💞😍
@melareact1
5 ай бұрын
ልክፍት ነው😂😂😂😂
@seadaOumer-rp1sk
5 ай бұрын
ወላሂ የፅጌሳቅ ስወድላት መሳቅ ሳልፈልግም ታስቀኛለች ❤❤❤❤
@user-uf1gz3rf7w
5 ай бұрын
እኔ እራሱ❤❤❤❤❤❤
@zainasied615
5 ай бұрын
@@user-uf1gz3rf7wእኔም😂😂
@melareact1
5 ай бұрын
አረ😂😂😂
@user-lo7cq8dq2j
5 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የሰዉ ቤት ምርር ስችት ያላቹ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮይስጣቹ ❤❤🎉🎉
@quluceiluu5780
5 ай бұрын
Amen❤
@zainabmohammed1961
5 ай бұрын
አሜን🙏
@user-rc4zy9hv6q
5 ай бұрын
Amen
@firehiwotzenabu8420
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uc4ob7iq4n
5 ай бұрын
አሜን
@yordifikr
5 ай бұрын
ፅጌ ትችያለሽ ግን ፈጣሪ ይርዳሽ ዳኒ ተናዷል😂😢
@yerustarafa9939
5 ай бұрын
ያችን ፕራክማ ቀላል እንወደዋለን የኔ ተኮለኛ😂😂😂
@frekidane2898
5 ай бұрын
እኔ መድሃኒኣለም ኣባቴ ነው የታየኝ❤
@aschu
5 ай бұрын
አይ ጽጌዬ ለሊት ለሌት እንቅልፍ አስተቶ ተኮል የሚያስጠነስ መንፈስ የተወጋ ይሁን😅😅😅 ተሎ ተሎ ኑልን ዛሬ ዳኒ መጋጭላሽን ቢያወልቀዉ የለንበትም😅😅😅😅😅❤
@SaraMulatu-xf1jm
5 ай бұрын
ወይይይይ ሞትኩ 😂😂😂ለሊት ለሊት የሚመጡ ሀሳቦችሽ ፅጌ ሹክ የሚልሽማ አለ😂😂😂
@user-qj1pw3cv5y
5 ай бұрын
ወይ ቤታቸዉ ሲያምር በስ እል አድኖ የተከበበ ነው እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ ❤
@user-vi4fz3di7c
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 በማርያም ሁሌ ኑልን እሲ ጎሽ ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ❤❤❤❤❤
@etenesh8056
5 ай бұрын
ፅግዬ በሳቅ ነው የገደላችሁሽ እንደ እብድ ብቻዬን ነበር ስስቅ የነበረው ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ። ለዜህ የተቀደሰ ሀሳብ ስለተባበርሽን አላለሽም😂😂😂😂😂
@user-ej5qj9qh8r
5 ай бұрын
እኔሰ መድሀኒ አለም አባቴ ነዉ የታየኝ 27🙏❤ማነዉ እሚሰራልኝ እንደዚህ ሳኡዲ ያለ ሰዉ😢
@AlMushe-bt6yq
5 ай бұрын
የት ነሽ
@user-uh3np9nv5m
5 ай бұрын
ፅጌ አንችን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የሰራሸዉ ፕራንክ በጣም ከባድ ነዉ
@tegestmenberu8082
5 ай бұрын
እህቶቼ በያላችሁበት ክፍል ሁሉ ስዕል አድህኖ አለ እና በእናታችሁ የፀሎት ቦታ ሰሩና ሁሉንም በአንድ ቦታ አርጉት እባካችሁ የምትሰሩትና ሰዕል አድኖ አጠገብ አርጋችሁ ለምን ለሌላውም መሰናክል እንሆናለን
@MASRT.
5 ай бұрын
ጻድቅ አይደለም ዋና እግዚአብሄር አምላክ ልቦናችን ይስተን youtube የእግዚአብሔር ስዕል አይሰቀል
@tgtg3001
5 ай бұрын
በትክክክል የጸሎት ቤት ሰርታችሁ አሳዮንንን ምትሉሉሉ በላይክ አሳዮንንን
@dubaidubai793
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ጉበዝ ፀጌ 😂😂😂😂😂 እንችን አለማደንቅ እይችልም ፀጊ😂😂
@huluagershdadi2472
5 ай бұрын
ጽጌ በጣም ጉበዝ ታለት ዋው ትችያለሽ በጣም ሰሪሽለት
@saratadese-bt4lo
5 ай бұрын
ወይኔ ዳኒ ዘመዋረድ😂😂😂😂
@ttinaabate9710
5 ай бұрын
ወይኔ ፅግሽ ዘና እምታረጊኝስ ነገር የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
@hulum955beersuhone
5 ай бұрын
እኔ ግን በጣም የተመቸኝ ነገር ስእል አድህኖቹ ኡፍፍ ዋውው
@user-pi4dg3xx5g
5 ай бұрын
እኔ እራሱ❤❤❤
@21MarYam
5 ай бұрын
እኔም
@edenhailu8683
5 ай бұрын
ከሁሉም ነገር እየክላሳቸው ያለው ስዕል አድኖ ነው ልቤን የማረከው❤❤
@gelilagetachew920
5 ай бұрын
😂😂😂ዳኒ ሊበላ አንተ ግን ለቀጠረህ ሁላ ትሄዳለህ ፅግዬ ማርቲ ለምን ትፈራላችሁ እሱ ስንት ነገር አርጎ ይሄ ይለያል 😘😘😘😘
@whcgcvh7409
5 ай бұрын
የፅጌን ሳቅ የምያስቀዉ ማነዉ ወይኔ እች ተንኮለኛ😂😂😂
@Bezaseife-yg4op
5 ай бұрын
ዳኒ ተበላህ 😅😅😅😂😂😂😂ምርጥ ፕራንክ ነው 😅😅😅
@natanem126
5 ай бұрын
ስትወደዱ ኮራቹ ምንድነው እንደዚ መጥፋት ፅጌ ግን ሴጣኑ እኮ ነው ለሊት ለሊት እንደዚ አይነት prank የሚያሳስብሽ❤❤❤❤❤
@Mesret-xg8vy
5 ай бұрын
የኔቆንጅየፅጌ ያለሜካፕ ፅድት ያለመልክ የሚገርምዉበትአለሽ❤❤❤❤❤
@aynalemgadesha
5 ай бұрын
ፅጌኮ ፈጣሪ የባረከሽ ተንኮለኛ ነሽ❤
@Alem1921
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-tr8yl9er6l
5 ай бұрын
😅😅😅😅
@askidesta4271
5 ай бұрын
ማርያምን ያለ ማካብ ስታምሪ ፅግየ ሁላችሁም ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤
@user-qx3px1hs9p
5 ай бұрын
ምንም መኮመት አልችልም በሳቅ ሙሙሙሙሙትትትት ብያለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekidesgobeze2004
5 ай бұрын
አረ አትጥፉ በጣም የምያዝናና ፕራንክ😂😂
@hiwotworkneh2609
5 ай бұрын
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ፅጉ ግን you're too good to be really በጣም ደስ ትያለሽ❤❤❤
@MeKdiYenatwa
5 ай бұрын
ፅጌ ግን ለሊት ለሊትማ ተንኮል ሹክ የሚልሽ ሴጣን አለ🤣🤣🤣😊
@user-si7cz3ex9t
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-re7gs8ge7q
5 ай бұрын
Tsge 😂ene alchalkum 😂😂😂besak yezarew prank yleyal andegna new annjet miyars 😂😂
@Amazonwill-yt6hd
5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ዉዉዉዉዉ❤ ❤❤❤❤❤ ያመቱ ምርጥ pirank ብዙ የተለፍበት ስራ ነው ዳኒ ከዚህ የበለጠ ይስራልሻል ጠብቂ😅😅😅
@user-so5zr5de7h
5 ай бұрын
ለምድነው የምጠፉት ፅግዬ የኔ ቆጆ ሠወዳቹህ ❤❤❤❤❤
@user-ju9tm6pz2w
5 ай бұрын
ፅጌዬ ማርያምን በጣም ነው ያሳቃችኝ ዳኒ ግን በጣም ተናዳል ፈጣሪ ይሁንሽ😅😅😅
@febenfebi2892
5 ай бұрын
Ay tsigiye anchi eko kimem nesh ay dani asazenegn getan lemangnawim yemelis mit entebikalen dani❤❤❤
@user-tp8ou9rs5s
5 ай бұрын
Beza love ❤❤
@emanethiopia3164
5 ай бұрын
ወዬኔ እደዛሬ አስቃችሁኝአታቁም😅😅😂😂😂😂😂
@Nuha880
5 ай бұрын
Betam mert prank nw 😂😂👍🏾👌 next Dani yamalse met entabkalen dagemo atetfu Tolo tolo lekaku
@onelove1703
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የፀሎት ቤት አዘጋጁ ምስለ አድኖውን በየቦታው አርጉ
@MeryMery-wr5yu
4 ай бұрын
የምር ፅጌ ትችያለሽ ደሞ የኔ ነው የሚገርመው ደጋግሜ የማየው ነገርስ አንደኛ😂😂😂😂😂
@selamberahane
5 ай бұрын
እኔ እያወራውህ እዴት ደና ደሪ ትለኛለህ በይው😂😂😂😂😂
@user-zz7yn3rm5e
5 ай бұрын
ተጫወታችሑበት የስራችሑን ይስጣችሑ ፅጌ😂😂ምስጊን ዳኒ ሊበላ😂😂
@user-hx1pm4rh9n
5 ай бұрын
ምን አይነት አስተኛኘት ነው ምትተኙት😁😁😁ሆ ማርታ አንገቷ ላይ ያረገችው መስቀል በጣም ነው ምወደው ማግኘት አልቻልኩም😥❤
@betelhemadmasu8732
5 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው የወደድኩት ግን ጉድሽ ፈላ የመልስ ምቱን አቺይውም የምቶጃት ኪዳነምህረት ታውጣሽ ፅጉዬ በተረፈ በጣም እወዳቹሀለው
@romiydawit
5 ай бұрын
😂😂😂ቀላል ዘና አልን ፅግየ ሠርሽለት❤❤
@astergamene9250
5 ай бұрын
በጣም ያሳቃቹኝ ማርቲ ጠርዙ ሲመታት ሁኔታዋና ፅጌ ሞተች ሞተች ያለችዉ ፓርት ኑሩልን
@almazadisu
5 ай бұрын
Wene hode kosele besaka 😂😂😂😂😂😂 tsgu yene felekele 😂❤❤ part 2 dani entbekalen😅
@KisanetGhebre-wz2sd
5 ай бұрын
ዳኒ ትቢተኛ ሁኖ ይሰማኛል ኣይመቸኝም ጽጌ ምስኪን እግዚአብሔር ይሁንሽ መጨራሻሽን ኣሳምሮ ያሳየን እኔ ለምን እንደሆነ ታሳዝንኛለሽ
@user-lj6hb4rm3t
5 ай бұрын
አሪፍ የመልስ ምት እንጠብቃለን ዳኒ😊 ፅጌ ግን ይሜ ለሊት ለሊት ሚመጡልሽ ተንኮሎች ሰይጣን ያስንቃሉ😂😂
@Hiwot-jq2cc
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-hd7vg1vt4g
5 ай бұрын
ፅጌ በጣም ነው የምታስቄኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cy5er5jc5x
5 ай бұрын
ጽጌ ሁሌም አደኛ ❤
@zegeyemulu3716
5 ай бұрын
Sewdchu ❤❤❤❤❤
@naseemasaif1945
5 ай бұрын
Tsagi garuu Akamiti aru dhiste ? Ati koo baredu wohiti mee herumi dahii nu argisisii❤❤
@user-fe3yo6eq1d
5 ай бұрын
የዳኒ ዉርደት 🙈🙈ፅጌን አለማድነቅ አይቻልም 🙆♀️💪😍😍😍
@asterdesalegn5581
5 ай бұрын
ነብሳችሁ አይማረም ፅጌ ግን ለሊት ምን አይነት ተንኮል ነው የሚታይሽ😂😂😂
@tigisitbekana8489
5 ай бұрын
እኔምለው ፅጌ ግን ለምድነው ግን ሁልጊዜ ለሊት የምሰሬው ግን የምር ጥሩአይደለም ይኤን ቻሌጅ ተይ😂😂😂
@user-uh3np9nv5m
5 ай бұрын
ሰትላፉ ደሰ ሰትሉ ጓደኝነታችሁ የጓደኝነት ጥግ አይለያያችሁ
@user-lm7mi8iw2f
5 ай бұрын
እዴት እደምወዳችሁ ጽግዬ ደሞ የፍቅር ሠው ሥለሆንሽ በጣም ምወድሽ
@mekiyahussen7639
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ
@MekiyaTafese
5 ай бұрын
ዳኒ የት ሂዶ ነው ግን እንደዚ ምትጨሁት😂😂
@fairouzgargoum8226
5 ай бұрын
ሌሊት እኮ ነው በሌላ ክላስ ተኝቷል
@emekulutube7135
5 ай бұрын
ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏
@rahelakilelu4994
5 ай бұрын
አይ ዳኒ ሰሩልህ አይገልፀውም ክክክክክክክክክክክክ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፅጌ አንደኛ እውነትም ግርጣት ክክክክክክክ
@huluagershdadi2472
5 ай бұрын
ጸጌ አንደኛ በጣም ትችያለሽ
@user-uq2jg4hh1v
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በሳቅ ሞትኩ
@YesheworkiTesfay
5 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር ፋሚሊ ፕራክ በናተ ናፈቀን
@user-eb2yi6cs6d
4 ай бұрын
አታዋርደኝ ነው😂😂😂😅😅😅😅 የተመታች አይ ፅጌ ❤
@user-jk6it9dr8v
5 ай бұрын
ቦታው የት አካባቢ ነው ምን ይባላል መናፈሻው ደስ ሲል❤
@selamyamenemh1100
5 ай бұрын
የኔ እህቴ ፅጌየ ትችያለሸ 🤣🤣🤣🤣🤣
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
5 ай бұрын
ፅግዬ የለሊት ምች ተጠናዉቶሻል ተይ ግን ዳኒ ምስጊን
@user-sj4bx9oe1g
5 ай бұрын
የኔቆጆ ፅጌስወድሽኮ የኔሳቂታ❤❤❤
@MeseluSemegn
5 ай бұрын
ምርጥ ስራነው😂😂😂😂😂😂
@user-ti8zq8ls4m
5 ай бұрын
አይ ፅጌ በቃ እያልቅብሽም የሚገርም ነው😂😂😂 አይ ዳኒ
@user-by3uh2rc9l
5 ай бұрын
አድኛይቱ ልጅ ከጆሮዋ ያረገቻት ሁሊ ሳያት ደስ ትለኝ አለች ግን እኒም ነበረችኝ እናቲጋ ጥያት ስለመጣሁ እደት እደምወዳት
@fikirgirma7412
5 ай бұрын
ፅጌ ማሪያምን በጣምነዉ የሳቅሽኝ የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdi7550
5 ай бұрын
ፅጌ ተይ ተንኮል ስታስቢ ነው እንቅልፍ እምቢ ያለሽ እንጂ እንቅልፍ እምቢ ብሎሽ አይደለም ሀሳቡ የመጣልሽ አንቺ ተንኮለኛ 😂😂😂😂
@tayu4551
5 ай бұрын
ጌታን ምርጥ,ፍልምነው
@user-nb2ig4ju8g
5 ай бұрын
ፅጌና ሌሊቲ❤😂
@tiztaedeo4937
5 ай бұрын
Anchi gn telyalesh getan ba eyasusm 😂😂😂😂😂😂eneam lalet nber yayewt 2:34 gn betam nw feta yalkute laletan nw fua yadergshiew yena fiker lvu
@mbet1840
5 ай бұрын
በጣም ዘና ያደረገኝ ፕራንክ
@FirehewotiGame
5 ай бұрын
Please part 2 😂😂😂😂😂😂
@kidsttube3111
5 ай бұрын
ፅጌኮ አታስብ ወይኔ 😂😂😂😂😂
@user-yz4vq3gj9t
5 ай бұрын
ፅግዬ ስወድሽ ጌታን በሳቅ ሞትኩ አይ ዳኒ ተበላሽ ብሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiotg8213
5 ай бұрын
በሉ መግበያችሁን ፈልጉ ለናንተ እኔ ፈራሁላችሁ😂😂😂😂
@user-vz7ze1dj6d
5 ай бұрын
ቲጆየ ባባንበቢድወይግባና አሣይን ናፍቆኛል ልጀንነውሚመሥለኝ❤
@ethiotg8213
5 ай бұрын
@@user-vz7ze1dj6d እሺ የኔ እናት አመጣዋለው❤❤
@yttugyygttff5531
5 ай бұрын
የእኔ ወዱች ስወዳቹ እኩ ፀጌዬ
@biniyam2643
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ዳኒ ፈጣሪ ይርዳክ❤❤❤❤❤❤❤
@emuyeemu8571
5 ай бұрын
Be hiwete endi seke alakm mareyamn hoden esekiyamegn deres❤ love you guys ❤
@user-tf7cf7bp9n
4 ай бұрын
love you her ❤❤❤
@mintesnot-mitiku
5 ай бұрын
Ena melachu ya tame yemibalw lij garden west mn yesaral behind Tsiga……. Did you guys making movie
@edensolomon8697
5 ай бұрын
Teteki tiwld part i can't 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kx5nu6hp8x
5 ай бұрын
ያለማችን አንደኛ ፕራንክ😂😂😂😂😂😂
@biruktawitmario179
3 ай бұрын
የመልስ ምቱን ፈጣሪ ያቅልልሽ 😉 ግን እውነት በሳቅ ነው የገደላችሁኝ 😅
@user-ef5dm5ns6y
5 ай бұрын
አረ ፅጌ ትላያለሽ ጌታን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hdjid988
5 ай бұрын
ወይኔ ፅጌ ተንኮልሽ አየ ዳኒ እበላለሁ ሢሉ መበላት 😁😁😁😁😁
@EsetK
Ай бұрын
marta gen tekeraretechben(overact) belan setaye eytrgagan wegene betrfe ewdachualhu❤❤❤ ketlubete
@Funny_Videos703
4 ай бұрын
ትመችኛለሽ ፅግዬ በተላይ ሳቅሽ🥰🥰🥰
@user-mo9eg6cm9z
5 ай бұрын
እዉይ ፆጌየ ስወዲሸኮ ማሬ❤ሳልፍልግየምታስቂኝነገርስ😂😂😂😂
@huluagershdadi2472
5 ай бұрын
ጽጌ ያለ ሜካፕ ልዩ ወበት አለሽ ከማራታ ከቢዛ አንቺ በጣም ቆንጆ ነሽ ዉቢቷ ጽጌ
@nivinehabach129
4 ай бұрын
Ulum konjo nachew
@user-iq3xh7hu8v
5 ай бұрын
ፍቅርየሆናችሁ ልጆች ፀግየ❤❤❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
5 ай бұрын
ስዕል እድህኖ በስርዓት ሰቅላችሁ አኑሩ የኔ ባለማዕተቦች ❤❤❤❤❤❤❤
@samuelmekonnen7715
5 ай бұрын
Film nw cafew ga guwadgnachu nw ende customer yetkmtew so film lay nberachu malet nw
Пікірлер: 768