KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
አዲስ ምጣድ እንዴት ይሟሻል
3 жыл бұрын
አዲስ ምጣድ እንዴት ይሟሻል
Рет қаралды
61,540
ሀረግ አይንዬ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 382
@enatenat9295
3 жыл бұрын
የኔ እህት በጣም ጉበዚ ነሺ የነቶቻችንን ተግባር የያሺው ልጅሺን እግብ አድርገሺ
@user-is2uy2ok9h
3 жыл бұрын
ሀይ ሀረግ ሰላም ነሽ አርብ ሃገር እያለሽ ነዉ የማዉቅሽ ጎበዝ የኔ ባለሙያ 👍👍👍👍👍
@tigetishome2984
3 жыл бұрын
አበረታታት በማርያም ላይክ ኮመት ሰብስክራይብ በማረግ ጎበዝ ነች
@hirnu3086
3 жыл бұрын
ትክክል
@user-cn1yh6qc3t
3 жыл бұрын
እስይ ደስ ሲል አኩዋን ለዚህ ወግ ማርግ አበቃሽ እኛም በስደት ለምንኖርዉ አገርችን ገብተን ለዚህ ያብቃን እህቶቸ
@zenanebil4133
3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-zn9es1is2k
3 жыл бұрын
@@zenanebil4133 ነይ እንዛመድ
@bazawitkassahun3184
3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@user-cn1yh6qc3t
3 жыл бұрын
@@zenanebil4133 እሽ የእኔ ቆጆ ግቢ ከቤቴ ገብቻለሁ ቤትሽ
@eduyedingillijedu20
3 жыл бұрын
Amen
@salmesalme2456
3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ይህ ቀን ናፍቆኛል ከሥደት ተመልሼ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@user-cj4pn6gp6u
3 жыл бұрын
እኔም
@shamesshames1959
3 жыл бұрын
እኔም
@zenanebil4133
3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@bazawitkassahun3184
3 жыл бұрын
አሜን
@eff7478
3 жыл бұрын
እኔም
@user-ky6rx8sp2f
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዱሮ የምጣድ ሙሽት የበላ
@user-wc9ic9nh4f
3 жыл бұрын
እኔ
@user-wc9ic9nh4f
3 жыл бұрын
kkkkብርቅ ነበር የሚመስለኝ
@user-ex3rp9pj3b
3 жыл бұрын
የጎመዘር ሽታ ያስጠላኛል እጂ እበላ ነበር ግን ጎመዘር በጣም ነው የምጠላው ሲሟሽ ባገሩ ባልኖር ደስ ይለኛል እጀራ ስጋግር እራሱ በዘይትና በሽሮ ነው የምጠቀመው ብቻ ግን ደስ ይላል ብዙም ባልበላ ቀምሸዋለሁ ይጣፍጣል
@zeynebwello4685
3 жыл бұрын
እውነት ምጣድ የተሞሸበት ቤት አረስ የወለደ ቤት ከአስራምስት ቀን በፊት በልቸ አላውቅም ቤቱሁሉ ይሸተኛል
@user-kn5dx1oj9v
3 жыл бұрын
እኔ ያልበላ አለብለሽነው
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@user-ex3rp9pj3b
3 жыл бұрын
ሴትነት እኮ ከባድ ነው በውነት ሀረግዬ እኳን ለዚህ በቃሽልን እኛንም ከስደት መልሶ ለወግ ያብቃን
@user-ux8qx8xj1z
3 жыл бұрын
ሀራግዬ ጎበዝ በርች 🥰🥰Ameniye"እግዚአብሔር ያሳዲግሽ 🥰
@QweAsd-zm3xp
3 жыл бұрын
ሀረግዬ ባለሙያ ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ እጅሽን ይባርክልሽ
@user-vc4jv9eb1l
3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ
@user-qc1lw7ej7f
3 жыл бұрын
ሀረግዬ የሴት ወይዘሮ ሆሽልኝ አይደል ልጅሽን አዝለሽ እንደ እናቶቻችን። ሴት ልጅ እንዲህ ለራሷ ኑሮ ስትለፋ ደስ ይላል ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን።
@dxbdxa3547
3 жыл бұрын
ዘሌ ምርጥ ባል ተባረክ ሀረግየ ከነልጅሽ ሰላምሽ ይብዛ
@r9253
3 жыл бұрын
ማሽአላህ የኔ ቆንጆ ።በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋግረሻል ወላሂ ሲር በጣምምምያምራል
@mekdesbeyene8372
3 жыл бұрын
ሐርግ ቆጆ በርች ልጅሽን እግዚአብሔር በጥብ ያሳድግልሽ አስቤነዉ እማይሽ ቢደዉን ባልጨርስም ላይክ አድርጌነዉ እምወጣ ይጠቅምሻል መሰለኝ
@adenaadena982
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ጎበዝ እናቴን አስታወሰኝ ልጅ አዝለሽ አፍ ትደግልሽ
@zenanebil4133
3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@unikh4894
3 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ማርያምን
@user-bb7nl2bl9l
3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ ጐበዝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍
@user-bi6sq3ey1v
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባርክ ሀረግዬ ሚጣዬ እድግ በይልኝ
@senayityeenatenafaki4051
3 жыл бұрын
ሀረግዬ ባለሞያ እጀራሽ የገበሬ እጀራ ነው ወፍራም እዴት እደናፈቀኝ 😥 ግን ሲታሟሺ በሊላ ክዳን ቢትከድኚው ጥሩ ነበር ክዳኑ እዳይጠቁርብሽ አኛም ጎጆ ለመያዝ ያብቃን አሜን 🙏
@zenanebil4133
3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ
@user-zn9es1is2k
3 жыл бұрын
አሜን
@senayityeenatenafaki4051
3 жыл бұрын
@@zenanebil4133 eshi👍
@belgelegesse9754
3 жыл бұрын
ማሻላባለሙያነሺ
@netsanetnetanet1233
3 жыл бұрын
በጣም እንጀራው በጣም ያምራል የሰላም ያርግልሽሽሽሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💚🇪🇹🇪🇹
@hayetyoutube7841
3 жыл бұрын
እኔ የሀረግን ቢዶጨርሸነው የማይላት ማነው እንደኔ በመለወጥዋ የተደሰተ
@loveshort8070
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለሙያ ነሺ ማዘረ ያተቹ መሥሎኝ ነበረ
@user-bf4gf3kb7s
3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርች ልጂሽን አዝለሽ አትጋግሪ እሞ መጨዋቻ አቅርበሽላት አስቀምጫት
@user-ug3yb9vl2u
3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽከምር ሐረግየ እንደ ድሮ እናቶች በደንብ እኮ ነው ያሟሸሽው
@sofiatsofiat409
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደት ደስ ይላል ልጅሸን አዝለሸ ልክ እንደናቶቻችን ባለሙያ ነሸ
@user-bf1dt4og7s
3 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ ሀገር ግበዝ ናችሁ ።
@sabontuwalloo7375
3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርች
@hannafantayedemisse6455
3 жыл бұрын
በናቶቻችን ድካም ስለመጣሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ጎበዝ ነሽ በእውነት በዛ ላይ ልጅ አዝለሽ
@t8natt645
3 жыл бұрын
የሀረግ ልብ የሰጠ አምላክ እኛም ልብ ይስጠን
@user-qj3ty9ot9d
3 жыл бұрын
በጠም ይስጠን በየሱስ ስእል በማሪየም ስእል በሙስሊሞች ነብይ ስንት ስታፌዝ የነበረች ልጅ እንዲክ ስራአት ስቲዝ ለኛም ልብ ስጠንያስብላል
@user-eo3ni9mk2i
3 жыл бұрын
ዋውው እጅሽ ይባረክ የአሜንዬ እናት
@user-bd7hk2sw1r
3 жыл бұрын
ሀረግዬ በርች በጣም ጎበዝነሺ
@user-th3of4cz9x
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጠም የምረል በርቺ
@heregewoinenatuannafaki3686
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሀረግ ሢያምር
@user-tt7ke9op7s
3 жыл бұрын
መሻላህ ሙንሙን ያለ እጀራ ጋግረሻን ባለሙያነሺ
@yordiejisratube1527
3 жыл бұрын
Gobez set weyzero nesh gn zeyt ena shiro mitad ysenetkal eshi konjiye. Be gomen zer bicha eshiw mitaduwam Amel atawetabishim. Ymechish kemawkew new yakafelkush🥰🥰🥰
@okochaadane8054
3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል እዉነት እንጀራዉ
@ynmare9910
3 жыл бұрын
ዋው ሙያሼ እየታየነው ጎበዝ
@tafachiyoutube7410
3 жыл бұрын
ባለሙያ😍😍😍
@abeertaher7852
3 жыл бұрын
ጎበዝነሺ ሀረግየ
@user-ef9bv8rv9u
3 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ባለሙያ
@user-je2od2mh3e
3 жыл бұрын
የእናትነትን ወግ አሁን ታየብሽ በርቺ
@flagotdodetezera591
2 жыл бұрын
Wow betame balmoya neshe getan
@zubaydazubayda6188
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ያምራል እንጀራው
@tigetishome2984
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅሽን እዝል አርገሽ የኔ ባለሞያ❤ ሀረግዬ አጠገብሽ መጫወቻ ምናምን ሰተሽ ቁጭ አርጊያት እማ አዝለሽ ይከብድሻል❤
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
Endamer Ehte
@zenanebil4133
3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ደምሩይ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እኮ ባለሙያ ጨዋታ ብቻ ትመስይኝ ነበር
@seadaseada9845
3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ
@user-sj8iz4qf5f
3 жыл бұрын
ጎበዝ ሀረግዬ ልጅሽን አንቅበሽ 🥰
@zenanebil4133
3 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ደምሩይ
@user-sh3or6bi6u
3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ጎበዝ
@tube-me3pd
3 жыл бұрын
ጉብዝ ሀርግየ
@maryamhusain4106
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር እጀራው
@user-vh2zh6mp9y
3 жыл бұрын
ጎበዝ ብርች
@zaboraibrahim7650
3 жыл бұрын
ሀረግየማሻአላህጎበዝእህትበርቺልጂሺንአዝለሺበጣምጎበዝ
@user-xh3wq6pc6v
3 жыл бұрын
የኔ እናት ሀርግዬ እናቴን አሥታወሺኚ ልጅሺን አዝለሺ ጋገራ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ
@user-br7uh9if5g
3 жыл бұрын
በርቺ ጉበዝ ባለሙያ
@zemzem6548
3 жыл бұрын
ማሻአላ እጨራሽ እዴናቴ አሰፋፍሽ ዴበክአድርገሽነው ወፍራምነው እዴ ከተማ እጀራ የተስለበለበአይዴለም ዋው
@hiwotmoges9279
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@fikirleethiophia5219
3 жыл бұрын
ዋውውው ማብራቱ በጣም ፓዎር አለው
@frankvonderheiden1751
3 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ
@user-xb9zg5jf8b
3 жыл бұрын
ዋውውውው ነው😍😍😍😍😍👍👍👍👌👌
@user-vw8wk9im2z
3 жыл бұрын
ዘለ ተባረክ
@weliewelie8175
3 жыл бұрын
barchii yenee konjoo 💚💛❤👌✊👍
@askidesta4271
3 жыл бұрын
Yeni konjo betam gobezi esh berch destash ybzalish
@hbetamendalw9023
3 жыл бұрын
ዋው እጀራው ሲምርብሉኝ ብሉኝ ይላል
@rahimatube5792
3 жыл бұрын
ዋው ሀረግይ በጣም ደስ ይላል በርች እኛም ሀገራችን ሰላም ሁኖ ወደ ሀገራችነወ ገብተን ከበተሰብ ከክጅ ከትዳር ፏ ብትን የምንል ያድርገን የሁልግዜ ተከታይሽ ነኝ እስኪ ደምሪኝና አበረታችኝ የኔ ውድ ሀረግየ❤❤❤
@user-ux9ms5uo8s
3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ
@netsanetnetanet1233
3 жыл бұрын
እኔ አላቅም ነበረ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@user-ti4bm3jo1y
3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሺ
@baletbasket9356
3 жыл бұрын
ጎበዛ
@user-tl8qs6fr6g
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-sw7sk5ro1n
3 жыл бұрын
wowwwwwww gibezi Lije Neshi
@samrawittube9195
3 жыл бұрын
ጎበዝ
@agaretomm9343
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ
@weynitubesubscribe305
3 жыл бұрын
ሀረግ ጎበዝ የሀገርሽን ባህል አረሳሽም ልጅሽን እዝል አርገሽ ጎበዝ በርቺ
@happytube9441
3 жыл бұрын
Endmamer
@SonBoku-fz8je
2 ай бұрын
ባለሙያ
@kokobeekiflee8594
3 жыл бұрын
ዋውውው'
@user-qg6uw7di9m
3 жыл бұрын
ጎበዝ አላቅም ነበር እኻን አሳየሺኚ በርች
@sarhalharbe6994
3 жыл бұрын
ሴት ብሎ ዝም ነው የኔቆጆ ትችያለሽ
@user-ti4bm3jo1y
3 жыл бұрын
በነገራችላይ አድኔቂሺ ነኝ
@user-vz7js3hh7x
3 жыл бұрын
ዋው 🌹🌹
@fatimaabdallah1397
3 жыл бұрын
ጉበዝነሽ ውዴ
@cqlmd3306
3 жыл бұрын
ጅግናነሽ
@user-dp1dk4bw5f
3 жыл бұрын
ጉበዝ
@bituu3637
3 жыл бұрын
አቤትትሴት ልጂ እኮኮ ጎበዝዝ አይገልፀውም ልጂ አዝለሽ ቤተሰብሽን የምትመግቢ
@samk7242
3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ባለሞያ ነሽ
@sus2475
3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያነሽ እኔ እንጅራም ጠፍቶኛል እንኴን ማሟሸት ድሮ እናቴ ስታሟሽ ኩሽና አታስገባንም ይሸታችኃል እያለች እና አላውቅም ነበር
@MariyamMaari
5 ай бұрын
አብሽሪ ኢትዮ ስከጅትለምጅዋለሽ
@user-it1gf7pk4p
3 жыл бұрын
ዋው ዋው ነው
@user-iw9hb8yf6i
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሺ የዘሌ ቆጆ ሰላማችሁ ይብዛ አሜንየም ጋግራለች
@user-bp3ii2mu2v
2 жыл бұрын
የእኔ ባለሙያ ዋዉ
@asteryemer7576
3 жыл бұрын
Good job Girl You did👍👍👍👍👍👍👍👍
@SamsungJ-ie8dv
3 жыл бұрын
yene gobazi barichii haragiyee😍🖒🖒🖒
@user-nd8si9oh2l
3 жыл бұрын
እንካን አደርሰሽ ቤት ትከራይተሽ ነው ውይስ የራሳቹ
@aklilengatu6951
3 жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውው😍😍😍😍😍😇
@hirnu3086
3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዎውውውውውው ደስ ይላል
@rehimaahmad6414
3 жыл бұрын
ዋዉ
@user-ln2hb8ip8y
3 жыл бұрын
ሴት መሻአላህ
@rokyayassin7718
2 жыл бұрын
መሸ አላህ
@takihaylo2617
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርቺ እንጀራ እንዴት እንደናፈቀ ኝ አጠይቁኝ❤️❤
@ganetteammar2063
3 жыл бұрын
ለምን ዉዴ ይናፍቅሻል ጋግሪ እና ብይ እኔም በፊት በጣም እቸገር ነበር ግን አሁን በደምብ ቆንጆ እንጀራ ነዉ ጋግሬ የምበላዉ እዴት ጋገርሽ ካልሽ ደግሞ በዉስጥ ስልክሽን አስቀምጪ እና እነግርሻለሁ
@firefeleke134
3 жыл бұрын
wowwww Gobazi
@user-cd1pj6ct3x
3 жыл бұрын
በርች
Пікірлер: 382