KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ገጠር ገብቼ የምሰራው ስራ ልንገራችሁ እናተስ ምን ትሉኛላችሁ
Күн бұрын
ገጠር ገብቼ የምሰራው ስራ ልንገራችሁ እናተስ ምን ትሉኛላችሁ
Рет қаралды
16,681
ሀረግ አይንዬ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 311
@ሁሉምነገርለበጎነው-ቸ1አ
Жыл бұрын
ሀረግዬ ዝም ብለሽ ለገና በዓል ግቢ ምክንያቱም የቤት ክራይ ከምትከፍይው ለእቃሽ ማጓጓዣ ይሆንሽል 2 ወር 3 ወር ምን አስቆዬሽ ዝም ብለሽ ግቢ ከቤትሽ ዋናው ነገር የውስጡ ነው የውጩን ደሞ ቀስ ብለሽ ታሰሪዋለሽ በተረፈ በርቺ ማርያምን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ የድካምሽ ዉጤት ከንቱ አልቀረም እግዚአብሔር ይመስገን በይ ።
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከድንገተኛ አደጋ አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን
@tubechannal8457
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏
@fantotufa3948
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zaynabaa4034
Жыл бұрын
አያከስርሽም ትንሽ ዶሮዎቹን 50 ከማረግ 10 ዶሮች ግዠ እና በነሱ ትምህርት መውሰድ ይሻልሻል
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
ዘይነባ እህቴ ደምሪኝ
@genet7274
Жыл бұрын
ትክክል
@ሰላምአድማሱበላይ
Жыл бұрын
ሀረግየ የኔ ቅመም በርች ሴት ልጂ እድህ ጠንካራ ስትሆን ነው በርች እማ💪💪💪💪💪
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ ደምሪኝ
@ethiopia7697
Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ሁለት ላም ዶሮ 5 _10 ይበቃሻል ከትንሽ ስትጀምሪ ነው ሀሪፍ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@TUBE-rv9zs
Жыл бұрын
ትክክል
@እሙሂባ-ከ4ጘ
Жыл бұрын
እውነት ነውኪሳርአለው።መተክልትምትከይ
@selam1244
Жыл бұрын
ሀረግዬ ለገና ግቢ ውዴ😘
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@ሚሚሐበሻዊት
Жыл бұрын
ቶሎ ቀለም አስቀብተሽ ጨራርሽ እና ለጥምቀት ግቢ ለምን እስከፋስከ ፋሲካ የምትከፍይውን የቤት ኪራ አጠራቅሚ እና ቤትሽን አስገርፊበት በውጭ ስለሆነ እየኖርሽበት ታስተካክይዋለሽ በተረፈ በደስታ ኑሪበት🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@meronlife5129
Жыл бұрын
የአንጀት ምክር ነው ምምዬ ተባረኪ ዲምቀቴ💕
@ሚሚሐበሻዊት
Жыл бұрын
@@meronlife5129 ሜሪዬ ዲምቀቴ😘💖🙏😂😂😂
@mulugojjamtube-4292
Жыл бұрын
በጃ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ፣ያጣአለ አረግ አንቺ እደለኛ ነሽ ዬራስሽ ቤት ኑሪ ማማዬ።
@አማራነትይለምልም
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ያሳቅሽኝ ፆም ሳይገባ ድቅቅ ያለች በግ እገዛና አላልሽም የኔ ብልጥ የተግባር ሰው ለሊያ ትምህርት ይሁናት ይች ጉረኛ የተግባር ሰው ነሽ እማ
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
አማራነት ደምሪኝ በቅንነት
@jemukatube2141
Жыл бұрын
የቀለሙ ከለር ልክ እንደ ኮርኒሡ እርሣሥ ከለር በጣም ደሥ ይላል ልጆች ቤት አሪፍ ነው በጣም ነው ሚያምረው በቅርብ ጊቢ ሁለም ነገር ሣላሟላ አትበይ
@Mቀሽት
Жыл бұрын
ለገና ገብተሽ አሟሙቂ ቤትሽን ፐርቸስ ብለሽ አሳልፊ ማማ
@hanahana1960
Жыл бұрын
ዉስጡ ከተስተካከለልሽ ለገና ዝምብለሽ ግቢበት ቃስ በቀስ ይደርሳል ጡሩ ሃሰብነው በርች ሀረግዬ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
Жыл бұрын
በርቺ ሀረግ ጎበዝ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ሀሳብሽ👍👍
@foziatube691
Жыл бұрын
ካበቃ አሁኑኑ ጊቢ ነገ ዛሬ አትበይ ያሰብሽውም ጥሩ ስራ ነው ስሪ በርቺ
@hagereuaq7041
Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለሽ ሃርግዬ በርቺ ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጥሽ ጥንካሬሽን በጣም ነው የማደንቀው ጥሩ ሃሳብ ነው ላሞችና ዶሮዎች ማርባትሽ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እንኳንም ከክራይ ቤት ገላገለሽ ደግሞ ተሎ ግቢ ለገና ግቢ ምን አስከፈለሽ ከቤትሽ ሁነሽ ቀስ እያልሽ ታስተካክይዋለሽ ❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@mulugojjamtube-4292
Жыл бұрын
ማንእደራስ በቤትሽኖሪ አይንየ ቤትሽ ኑሪ እግዜአብሔ ሲፈቅድ የቀረዉን ትሰራያለሽ እና ዶሮዎቹን 20 ሞክሪ
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝውዴ
@mulugojjamtube-4292
Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal እኔ ቤተሰብ ካረኩሽ ቆየሁ የኔ ዉደ አቺነይ ቢድዮ አይቼ ኮመንት ፅፌ ነዉ ዬወጣሁት 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@adanishadanish8384
Жыл бұрын
Ihiteee yemiti seri siraa berasish wasignii silee hiwotish anchi ina anchii bicha nesh mitiwesinyi . Hulumm sew yeteleyaye hasab sisexush tesfaa yemiyasqorixish linor sile michil berasish wesinyii ❤️❤️❤️❤️❤️ gobez berchii egziabher yimarish
@hvvffy6xx643
Жыл бұрын
ድሞ ፍጣሪ በፀሎት ጠይቅ እሺ ብትዬ አይዞሺ እናም አሰብሺ በጣም አሪፍ ነው ግን
@AsdAsd-bc7ms
Жыл бұрын
ሀረግዬ አሳቅሽኝ 10 ላም ላረባ ነው? እንደት ብለሺ ነው አስር ላም የምትገዥው? አንደኛ ቦታው አይበቃም ሁለተኛ ቆንጆ ላም ለመግዛት ቢያንስ አንድ ላም 150 ሺህ ብር ነው 1-5 ሚሊዎን ብር ማለት ነው? አይሆንም ከቻልሽ ሁለት ላም ከገዛሽ ጎበዝ ነሺ ምክንያቱም 2 ላም ለመግዛት ቢያንስ 300 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ያስፈልጋል ቀለብ አለ
@ዜድየደሴልጅ
Жыл бұрын
😳150አይሆንም አታጋኑ
@wudetube7025
Жыл бұрын
አረ እስከ 50 ሽ ነው ወይኔ 150ባጃጂ መሠለሽዴ ያለቺሽ😂😂
@ዜድየደሴልጅ
Жыл бұрын
@@wudetube7025 አንቺ ደሞ ባጃጅ ስንት ጊዜው 400ሺ ገብቶ
@AsdAsd-bc7ms
Жыл бұрын
@@wudetube7025 ኧረ እባክሽ ቆንጆ የወተት ላም ደምትሸጠው 200 ሺህ ብር ነው የጃንሆይ ዘመን መሰለሽ እንደ ላም50 ሺህ ብር የሚገዛው? ቀልደኛ ፍየል ሥንት ነው? እኔ ሁለት ቆንጆ ላሞች ለመግዛት ጠይቄ 400 ሺህ ብር ናቸው
@makimaki5824
Жыл бұрын
ጎበዝ ሀረግዬ ክብት እርባታ አርቢ ላም አዋጪ ስራ ነው ዶሮም ጥሩ ነው ግን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለዶሮ እርባታ ምክንያቱም አንድ ዶሮ ከታመመ ሁሉም ናቸው ባንዴ የሚታመሙት ስለዚህ የወተት ላም ገዝተሽ ወተት ብታከራይ አይብ ብትሸጪ ቂቤ ብትሸጪ ልጆችሽም ወተት እንደልብ ያገኛሉ በዛላይ ደሞ የከብቶቹን እበት ወደ ባዮ ጋዝ ለውጠሽ ጋዝ ከመግዛት ትድኛለሽ መብራት ትቆጥቢለሽ ብቻ ከብት እርባታ ብዙ ነው ጥቅሙ
@kbrtgormes2548
Жыл бұрын
ሀገረግዬ የኔጀግና በርች ኣገኝሽ እፈልጋለሁ
@የአላህ-መ1ሸ
Жыл бұрын
ሀርግዬ አይዞሽ ጠንክሬ ግን በትንሹ መጀመሪያ መክሪ ዶሮም ላምም
@kwtkuw7717
Жыл бұрын
እናቴ በመጀመርያ አደንቅሻለው ቤት መስራት በዚወቅት ከባድ ስለሆነ ሰርተሽ ባጨርሺም በቂነው ጎበዝ: ግቢበት በተረፈ ከብቶችና ዶሮ ፡ ለማርባት ፡ ከመጀመርሽ፡ በፊት፡ ስልጠና ውሰጂ፡ እሺ፡ በሃላ፡ ግራ፡ እንዳይገባሽ፡ በትምርት፡ ከጀመርሽው በደንብ፡ትቀሚአለሽ፡ካለዛ፡ከባድነው ፡እንኳን፡ 10 ላሞች2: ላም ይከብዳል ፡ልጆችም አሉሽ ፡አስቢት
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
ዶሮ እርባታ ብቻ ስራ አንደኛ አያድክሙም ሁለተኛ በየ ቀኑ እንቁላል ይጥላሉ ላሞች ያደግሙሻል ቤትሽ ያብላሻሉ
@አርሴማ-ኈ6ፐ
Жыл бұрын
ሲሚንቶ 2000 ገባ አልሽኝ በሰኔ የላኩት ብር ተወደደ ይቀንስ እያሉ በበቀደም ስጠይቃቸው እንዳልገዙት ነገሩኝ እንግዲህ ምን እደሚሉኝ ዝም ብየ አያቸው አለሁ 😣
@lubabayoutube5663
Жыл бұрын
እነሱ ምቼ ገራቸው የምትጎጇ አንች ነሽ arsma
@alember9524
Жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ🤔
@atedemeseret841
Жыл бұрын
Eine eirasu birr lik algezanem yilugnal ahun 2000 sigba min eindemilu alawekim
@madinahmadinah9515
Жыл бұрын
@@atedemeseret841 emeqniqni eskahun biru yitefal aynorem 😬mnm ayasbu yena endet afer dem gten endeminametawu
@bezatube438
Жыл бұрын
ሀረግ ከምር ጎበዝ ነሽ ስሪ ትችያለሽ ግን ስራው ትንሽ ይከብድሽ ይችላል ሰው ያስፈልግሻል ለመንኛውም አታብዢ ምክኒያቱም ከተማ ከብትማርባት በጣም ሰፊ ቦታ ይፈልጋል በተለይ አዛባ መጣያ ዶሮም ጥሩ ነው ከበረታሽ በጥንቃቄ ከተሰራ በርቺ ትቺያለሽ
@yeshworkadsu8860
Жыл бұрын
ውጭ ግድታ እድምንም ስራ ከምጀምሪ በፍት ቤትሽን አስገርፊ ጭቃው ይርግፍብሻል ለፍተሽ እዳቀሪ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት እመልሳለሁ
@መክሊት-ፐ4በ
Жыл бұрын
ጐበዝ ቤት በአድ ጊዜ አይሰተካከልም ግቢና እዛው ሁነሺ ሁሉም ይስተካከላል
@ጉናቲዩብ
Жыл бұрын
እሽ የኛን ምክር ከሰማሽ ቤትሽ ግቢ እሄነው ምክራችን
@Mubarktubu
Жыл бұрын
Banatisii korisii yetnoo gazacuu yetii katamanoo nigaryii 😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋
@gjch5302
Жыл бұрын
ቤትሽን ወደድሁት ሀረግዬ በቤትሽ ኑሪ ልጆችሽን ይዘው በራስሽ ቤት ኑሪ እናቴ ልጆች በሚሰድግ ሰው ቤቱ ሲነገር ር ነው እንጅ የሰው ቤት ጥሩ አደለም
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ምንም አያሥጠላም ግቢ ችግር የለውም ያምራል እውነት ለገና ግቡ ሐረግ ቀለም ደግሞ የተወሰነ ከኮርኔሱ ጋር ማች የሚያደርግ ቢሖን ጥሩ ነው እኔም በጣም ነው የተመቸኝ ኮርኔሱ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@እሙፈቲሀ
Жыл бұрын
በርች እኔም አገርገብቸ የሆነነገር መስራትነውእምፈልገው
@elesabetgezahin1765
Жыл бұрын
ትክክል ነሸ የቤት ኪሪያ ጥሩ አይደለም
@Mubarktubu
Жыл бұрын
Yetii katamanoo ye gazacuu korsunni pilisii 🙏🙏🙏
@yordiame3457
Жыл бұрын
ሀረግ እኔ እቤት ሰረቼ በምርግ ነው የገባዉት መሰኮት እንኳን የለዉም ነበር ምክኛቱም አልቻልኩም ነበር ከገባዉ በሀላ ነው የጨረስኩት ውዴ አትሞኝ ጊቢ እና ትጨርሻለሺ ዉስጥ ሁነሺ ማን እንደራስ በተለይ እቤት እና ጊቢ ነው ምልሺ 🙏
@MoniMoni-fp1hu
Жыл бұрын
ለገና ግቤ እና እቤትሽ በዓልን አክብሪ
@asimmasimasimadim3535
Жыл бұрын
ጎበዝ ሊያን በለጥሻት በክራይቤት እየተሠቃየችነው
@ሉሉ-ኰ1ጠ
Жыл бұрын
በመጀመርያ በራስሽ ብትወስኝ የተሻለነው ምክንያቱም ያካባባችሁን ሆኔታ እምታቂው አንችነሽ ብዙም የሰውን አስተያየት አጠብቂ ሀረግየ ግን አካባባችሁ ለርባታ ከተመቸ ሳታበዠ 10 ዶሮ ሁለት ላም ገዝተሽ ተለማመጂባቸው ከዛ እያየሽ ትጨምሪ አለሽ
@sefialemmelaku5609
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች ቶሎ ጨርሽና ግቢ ሁለት ሶስት ወር የምከፍይዉን ለስሚንቶ ወይ ለቃ መጓጓዥ ይሆንሻል አንችን ሳይ እኔም እበረታለሁ የኔም ሀሳብ እንዳንች የገጠር ከተማ ቤት ሰርቸ መኖር ነዉ
@abebayelema5176
Жыл бұрын
የሰው ወርቅ አያደምቅ። ይልቅ ፍጠኝ። ለጌታችን ልደት ነው በስጋና እየዘመርሽ መግባት። ከልደቱ በላይ ምን ድስት አለ።
@ሙኒራYouTube
Жыл бұрын
ሀረግዬ እኔ የጫጫ ልጅ ነኝ ዶሮ በደብረብርሃን ብሪድ ያሰፈራል ላም ግን በጣም ያዋጣል በሁሉም ሰራ ላይ ክሳራና ትሪፊ የታወቀ ነው ዶሮም ቢሆን በአንደ 50ማሰገባት ሳይሆን 10አጥተሽ ለኔሱ ከተሰማማ ቀሰ እያልሽ ትጨምራለሽ በሪች
@tekleababoy5745
Жыл бұрын
Berche gobezz ayzoshi 🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@lemlemtube
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ እህት ስራ ክቡር ነው በርች
@lblb4521
Жыл бұрын
አሁንም አልገባኘም በፈጠረሽ ጊታ ይሁንብሽ ሀረግ ኮርኒሱ አልገባኘም እደገና ንገሪኘ እምንለብሰው ልብስ አይነት ነው ወይስ ከበፊት ጀምሪ ነበር እምሰማሽ አልገባኘም እቤትሽ ደግሞ ግቢ ጎበዝ ጠክሬ ነገ ዛሬ አትበይ ግቢ ድሮውን ደግሞ ህብትም አርቢ የኔም ሀስብ ነው ሀገር ስገባ እሸአላህ የኮርኒሱን አደራ ሰሞኑን ልገዛ ፈልጊ ነው ነገዛሬ ስትይ ንገሪኘ አልገባኘም አደራ ሀረግ
@maeritube21
Жыл бұрын
ሀረግየ ጂግና ነሽ ውዴ ግርፍን ቀስ ብለሽ ይገረፋል ቀለም አስቀብተሽ ግቢበት ምን እደራስ ቤት ውዴ በርችልኝ❤😍
@Eteteitube
Жыл бұрын
በርቺ ደሞ ለፋሲጋ ግቢ ደሞ ቀለሙ ነጭ ቢሆን ደስ ይላል
@kaltes9766
Жыл бұрын
ቤትሽን ውሃ ሰማያዊ ቀቢው። የሴት ዶሮ ቁጥር እንኳን 20-25 የላሙን ግን ከ2-4 ቢሆኑ ጥሩ ይመስለኛል። ከዛ በኋላ እንደ ሁኔታው ከራስሽ ውድቀትና ስህተት ከከብቶች መኖ ጋር እያዛመድሽና እየተማርሽ ትጨምሪያለሽ። የምን መዘግየት ነው ቤትሽማ ነገ ግቢበት
@msfantha3840
Жыл бұрын
Simito btam tewedede bat eyaserahu nebr gen akaretku alchalkum herg kelem askebteshi gbi man ederas
@mesitube5623
Жыл бұрын
ለገና ግቢ ሀረግዬዬ
@mulugojjamtube-4292
Жыл бұрын
አረግ እንኳን በሰላም መጣሽ
@hayatmohmed2305
Жыл бұрын
አነጋገርሽን አስተካክሊ ምንድን ነው እንደዚህ መሆን
@bekelu11tube37
Жыл бұрын
ሠለም ሠለም እህቴ በጣም ጎበዝ በርችህልኝ እህቴ
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
Жыл бұрын
ሀረግ እስከ አሁንም ተከራይተሽ ኖረሻል ቤቱ ጣጣውን ይጨርስ ዉጪውም ግቢውንም ዉስጡንም አሳምረሺው አንደኝሽን ግቢ በተረፈ ላም ዶሮ በግም ቦታ ካለሽ ብታረቢ ጥሩ ነው ተመላላሽ ሰው ቀጥሮ ማሰራት ትችያለሽ የሚያልብልሽ ጠዋት ማታ ምግብ ሰቶ የሚያፀዳለሽ መቅጠር ትችያለሽ አንቺም ተጠቅመሽ ሌላሰውም ትጠቅሚያለሽ በርቺ
@mihretkasaye6938
Жыл бұрын
ሀርግዬ በመጀመሪያ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ ስደት መሮኛል እናም እዳቻሊ ኮርኒስ ማሰራት እፈልጋለሁ እናም አንቺ አከባቢ ለላ የሚባል ይቱብ ዘመድ አለኝ ለሱ ኮርንሱ ያለበትን ቦታ ብነግሪልኝ እና ደሞ እደጥያቄ የምጠይቅሽ ዘመናዊ መብራት ቢገጠም ኮርኒሱ የጨርቅ ስለሆነ አይቃጠልም ወይ መልሽልኝ
@sosojed416
Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ ቀለም ግን ቤጅ ወይም ነጭ ከዚክ ውጪ በጣም ይጨልምብሻል
@emu4249
Жыл бұрын
ቀለም አርጎዴ አስቀቢው እናም የጥምቀት ግቢበት የውጩን አርጎዴ ቀለም ብታስቀቢው በጣም ያምርልሻል ይስባል አርጎዴ ቀለም ለተመልካች
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ውዴ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ
@MaybarAcademy3526
Жыл бұрын
ጎበዝ ትችያለሽ ጠንክሪ
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
ነጭ እና ቢጫ ተቀላቅሎ ብትቀቢው ምርጥ ይሆንልሻል
@seadaayalo1162
Жыл бұрын
ጎበዝ ሀሳብሽ ሀሪፍነው
@ትበይንፀጋየ
Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላለ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ውዴ ሲረክስ ሲሚቶ ትጨርሽዋለሽ እና ሀሳብሽ ሸጋ ነው እኔም ሀገሬ ስገባ ደሮ ነው የማረባ ብየ አስባለሁ እደእግዚአብሔር ፉቃድ እና ምርጥ ሀሳብ ነው በርች ማሬ አንች ደስ ባለሽ ቀን ግቢ
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት ደምሪኝ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
Жыл бұрын
ቢጫና አረንጓደ ቀቢው በጣም ቤት ያሳምራል 🙏🙏የእንሰሳት እርባታ በጣም ያዋጣል በተለይ በዚህ ወቅት በርቺ 🙏🙏🙏 ደብረዘይት ሂጅና ቃኘት ቃኘት አድርጊ በተለይ የዶሮ እርባታ ሞራልሽ 100 ይሆናል ብዙ ቦታ የሚያረቡ አለ አንድ ቀን ስራየ ብለሸ ሂጅና ጎብኛቸው 🙏🙏😭
@hawahawa7248
Жыл бұрын
ላም እርባታ ነው የሚያወጣው ወተት እርጎ አይቤ ቅቤ ኩበት ኩበቱን ወቅተሺ ፍግ ለጀራመጋገሪያበኩታል እቦሣ እና ደበኛ እያፈራሺ ጨምሪ ለግዜው ሦሥት ላም በተለያየጊዜ የሚወልዱ ግዢ እናም እደአካባቢው ነው
@አለውያ
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጤና ኑሪበት
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
ዋውውውውው ጀግና ብየሻለሁ ግን እቤትሽ ግቢለምን ብትይ ከባድነዉ ኪራይ ደግሞ ዶሮ 5 ላምም እንደዛዉ ወጭ አለዉ በትንሹ አይተሽ ወደትልቅ ትገቢያለሽ
@seadaeeed1190
Жыл бұрын
ይሳካልሻል አይዞሺ ጠንካራነሺ ቤተሺግቢ እሳረቤትነበረ እምንኖረው አረብአገረሰው አረገን እንጂ እና ወጪንቀንሰሺ ቤትሺንአሱቢበት
@كونفيكون-د8ظ
Жыл бұрын
እባክሽ የኮርኒሡ ጨርቅ የት ነው እሚገኘው ከቻልሽ ብትገዠልኝ ደስ ይለኝ ነበር የኔ ውድ ተባበሪን ብዙ ልጆች አሉ እሚፈልጉ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ወላሂ ሀርፍ ነው
@كونفيكون-د8ظ
Жыл бұрын
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ በመለሠችልን የት እንደሚገኝ ከማዳበሪያ በጣም ይሻል ነበር ፕላስቲኩም ተወደደ ለዱኒያ ማደሮ ይበቃን ነበር ይሄው ጨርቁ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
@@كونفيكون-د8ظ ይሻልን ነበረ ይህ ወላሂ ከመዳበራው ለዱንያ ብቃ ነው ብትነገረን
@كونفيكون-د8ظ
Жыл бұрын
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ ነይ እኔ እና አንቺ በኮመንት እንሙላው ከዛ ምንድን ነው ብለው ሲገቡ ሁሉም ድምፅ ይሆናሉ ለኮርኒስ ሰምተሻል ክክክክክክክክክክክ
@TUBE-rv9zs
Жыл бұрын
እደኔ ሃሳብ ላም ሶስት ዶሮ ሀያ እምስት ከዘ እራሱን በራሱ ማሳደግ ማለቴ ማዋለዲ
@selamewedajo1989
Жыл бұрын
Gobze yega lege berchi berchi endaterchi ⚘❤🤲🤝🙏🏼👍💯👈
@samrisamri1217
Жыл бұрын
Yen jegna betam gobez ekonshe mamaye kesie eyalshe yechersale argody kelem kebiyew
@ሸዋነዉአገሬ
Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በርች
@zdde7646
Жыл бұрын
እናበወር50ሺከከፈልሺ በቱን50ሺአይፈጂ ለመረጨት
@elesabetgezahin1765
Жыл бұрын
ይመችሸ ማማዬ እኔም እንደ አንቺ ትንሸ ቤት ሠሬቻለዉ
@temeryoutube5632
Жыл бұрын
በርች እህቴ ኮርኒሱ ምያምራል ማሻአሏህ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@gf5289
Жыл бұрын
ተው ዮቶበሮች አትጎሩ በየ ወር 50 የመክፈል አቅም አለኝ አልሺ ለቤት ኪራይ እና 2 ልጅ አለሺ ምግብ ልብስ የለም እደ እና ይህን ያህል እሚከፈል በየ ወሩ ካለሺማ ለምን ወደ ገጠር ትሄጃለሺ ወደ አድሳበባ ህጅ
@nesanisa7162
Жыл бұрын
በርቺ
@hayatahmedhayatahmed4587
Жыл бұрын
ቀለም ላልሽው ሽሮ ከለር ብቀቢው ያምራል ባይነኝ
@SOFYe-TIKUYE
Жыл бұрын
ጎበዝ👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
@zaboraibrahim7650
Жыл бұрын
እሺ
@ይፋቴዋ-ረ3የ
Жыл бұрын
አንቺ አስጠላ አላስጠላ ምን ችግር አለው መኖር ያለብሽ እደራስሸ እንዲ አንደሰው አይሆን አርቢ አትክልት ትከይ ችግኝ ከምህራን ማሰልጠኛ ወስደሽ በርቺ
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@ketselahailu9187
Жыл бұрын
ሀረግ አንቺ አካባቢ ቦታ ስንት ይገኛል 150ካሬ ካለ እፈልጋለሁ ንገሪኝ
@Salam-jg6tf
Жыл бұрын
እኔም አሳብ አለኝ እገጠር የመግባት❤❤❤
@woraseshitaw2066
Жыл бұрын
ሰላም እንኳን መጣሸ ለገና ግቢ ማር የሰው ቤት የሰው ነው በርቺ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@bettysara9045
Жыл бұрын
ሥሚ የጨርቅ ኮርኒሥ እንዴት ይሆናል እንዴ የት ነው የገዛሽው እኔም እፈልጋለሁ ሆሆሆ ኮርኒሥ ለማሠራት በጣም ከባድ ነው እናም ጨርቁን ንገሪን እምገኚበትን @🤣😂😂
@Samr-ct1nf
Жыл бұрын
ከተማ ከሆነ እንዴት ነው ከብት ምታረቢው ትቀልዳለችዴ ዶሮ ይሁን ክክክ
@fatimahussain7017
Жыл бұрын
እህቴ ቀሥ እያልሺ ታሥተካክየዋለሺ ገቢና ጎበዝነሺ
@zaboraibrahim7650
Жыл бұрын
ሀረግየበቺለገናግቢበትኪራይአትጎጂ
@werknshiznbu4890
Жыл бұрын
ለገናም ብሆንም ግ ቢ ደግሞ ሥራ ጡሩ ነው ያሰብሽው ጡሩ ሃሳብ ነው እኔ አራቢ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@zulfahussain852
Жыл бұрын
ግቢ ቤትሽ ቀስበቀስነው ሁሉነገርሚስተካከለለው የራስሽቤትነው ባዴሚስተካከለው ጀግኒት በርቺ እራስሺንአዳምጪ ኢወት ቀስእያለነውሚስተካከለው
@meazayoutube4345
Жыл бұрын
ዶሮ ቅንቅን አለው ልጆችሽን ይበላብሻል ከብቶቹ ይሻሉሻል
@xyzabc6024
Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ
@hayateyoutube4513
Жыл бұрын
ማሻአላ ጎበዝ ተሥደተኛ ተመላሺ ለውጥያለሺ አቺነሺ ጠካራ
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@yegeterljtube925
Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ የእነ በጣም ግልጥ ነሽ ውዶ የገና ግቢ
@እሙሂራ
Жыл бұрын
በመጀመሪያበስርአትአውሬ ሀቂቃየሚለፈደድሰውአልወድም የምሰሪውየምታቀርቢውጥሩሁኖካለ አላህየሰጠሺንድምፅሺንለመቀየርት ሞክሪያለሺ የሸገርልጅነመሆንነውወይስያራዳልጅሀሀ
@zdbentahmed4839
Жыл бұрын
ሰሚ ወገኔ ሰዉ ላሰቲክ ወጥረዉ ነዉ እሚኖሩት እኳን ይህን ዬመሰለ ቤት እረግቢቢቢባባ አትቀለጂ ዬራሰ ቤት ይሻላል
@destayemariyamlij7298
Жыл бұрын
Barichi Egziabhar yirdasha
@muluyoutube9436
Жыл бұрын
ሀረግዬ አችሰፈረ ባዶ ቦታ ወይም ቤት ያለ ሥት ይባላል በናትሽ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
Жыл бұрын
250 ካሬ ነዉ? በጣም ትልቅ ነዉ እኔም 400 ካሬ ቦታ እና ቤት አለኝ ግን በራሴ ስም አላዘዋወርኩም ገንዘብ አጥሮኛል በጣም ተጨንቄለዉ።
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር ማረቆ
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
ጠክሬ እና በራሰሺ አደረጊ ውዴ
@tube3507
Жыл бұрын
እቤትሽ ግቢ ውዴ ማሻ አላህ አልቋል ቤትሽ ደሥ ይላል የሠላም የጤና የፍቅር ቤት ያርግልሽ 👉ጎበዝ 👉ፍየል 2👉 2👉በግ ላም 3✍️ዶሮ 25 አርቢ ከዛ ቀጥታ ሲወልዱልሽ ሽጭ የገቢ ምንጭ ናቸው✍️የቀለባቸው ይሁንሽ ሌላው በዛ ጀምሪ እና እደጊ ከትንሽ ነው የሚታደግ 10 ላም ብዙ ነው ቀለባቸውም አስቢ ውዷ
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊልኝ ውዴ
@hanihana1841
Жыл бұрын
ኧረ የኮርኒሱ ጨርቅ ያልሽው አልገባኝም ማማየ ማንኛውም ጨርቅ ነውደ ??
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
ሀኒ ደምሪይ በቅንነት
@emuytube6515
Жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ሃረግዪ ላሜራ ባሁኑ ሥአት ላሜራ ሥንት እደሆነ ጠይቀሺ ብትነግሪኝ ደሥ ይለኛል ፍሬች እና ትንሹ በር
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁንደምሪኝ
@እዮናዳም2080
Жыл бұрын
የኔ እህት ጎበዝ በርች ለጥምቀት ግቢ!!!
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
Жыл бұрын
የኮርኒሱን ጨርቅ ባአላህ ቪደወ ስሪልኝ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
የወሎ እነደማመር በቅንነት
Пікірлер: 311