KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
(አዲሰ ቨዲዮ( 😱😱😱) ሁሉም ሊያየው የሚገባ ቪዲዮ(ወቅታዉይ ዋጋ )👌👍
2 ай бұрын
(አዲሰ ቨዲዮ( 😱😱😱) ሁሉም ሊያየው የሚገባ ቪዲዮ(ወቅታዉይ ዋጋ )👌👍
Рет қаралды
4,189
Esmael Furniture
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 88
@esmaelfurniture8386
2 ай бұрын
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516
@Tube-ms1oq
2 ай бұрын
መልስበኢሞ
@user-np4ns3vr3d
2 ай бұрын
መልስ በዋስአፕ ወይስ አይሰራም ተናገሪ እያየሽ ዝም አትበይ
@tafachiyoutube7410
2 ай бұрын
አድሥ ድዛይን አምጡልን ሠለቸን አድ አይነት ከረን ማየት ወጣ ያለ እፈልጋለን
@ameenaetp
2 ай бұрын
ሞልቷል በየቦታው ምጥ ምርጥ ሰሪ ምነው ተላላጥክ ሰውዮ😂
@cbmksa7389
2 ай бұрын
Aybalim
@medifentaw7513
2 ай бұрын
ጎበዝ ናችሁ በርቱ እህቶቸ ሶብር አርጉ ያዘዛችሁ ልጆች ተሰርቶ ሲመጣላችሁ በጣም ትደሰታላችሁ በጥራት ነው እሚሰሩት ወላሂ ለህቴ አሰርቸላት በጣም ደስተኛ ናት እኔም ከነሱ አዘዝኩ በጥራት ስለሚሰሩ ሶብሩ
@fathemafathema1236
2 ай бұрын
የት ናቸው እህቴ
@kamilatube8553
2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስሚ በርታ መቆየቱ አይጎዳም በጥራት ሰራቱጅ። ሶብሩ እህቶቸ
@ToibaAli-zh4qd
2 ай бұрын
ማሻአላህ እጂግ ያምራል በተለይ ቢፌዋ ትጀንን❤❤❤❤
@jamila3850
2 ай бұрын
ማሽቃበጥ አልወድም ያለማጋነን ያምራል ለጡሩነገር ጡሩዋጋ ግድነው በርታ
@user-sh3or6bi6u
2 ай бұрын
ድዛይን ቀይሩ ኧረ በተረፈ በርቱ🎉🎉🎉🎉
@AminaAdam-wh5bt
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@Alac96-qz2ui
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-hv5zk9oz5f
2 ай бұрын
በርታ ወንድም ውድ አይደለም ለውነት እርካሽ ነው 👍👍
@SosoHalimh
2 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@azizaaazizaa9418
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤
@RahmaBintMustefa202
2 ай бұрын
ማሻአሏህ እኔም እዛለሁኝ
@umuzakirwollotube425
2 ай бұрын
ስንት ሜትር ነው ስፋት ቁመት ዋናው የበሩ ብዛት ሳይሆን ስፋት እና ቁመቱ በሜትር ተናገሩ
@HaHa-cs8ty
2 ай бұрын
እኔ ሰባት ውር ሆነው ግን ቢቆይም ችግር የለም ዋናው ሰላም መሆናችንና በጥራት እድሰራልኝ እፈልጋለሁ መልካም የስራ ዘመን ውድሜ
@tayuba1015
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ
@OmanOman-oq4ls
2 ай бұрын
❤መሽአላ
@santayo7421
2 ай бұрын
❤❤❤👍👍👌👌
@saeedlink8764
2 ай бұрын
Gobza wandem❤❤❤❤
@UmuZekeryaInshaAllah
2 ай бұрын
በርቱ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግላችሁ እኔም በቅርቡ ኢሻአላህ አዛችኋለሁ ቤቴ ትንሽ ነው የቀረው ልጨርስ
@Hfy8dNgdf
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@saudah8298
2 ай бұрын
አቤት ወላሒጨምራል
@user-hj6js2mo3m
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@anukedija8321
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-hl9of5wd3d
2 ай бұрын
❤❤❤
@zedusman
2 ай бұрын
የኬሚሴ ፈርንቸሮች ከዚህ ዉጭ ሌላ ጂዛይን የላቺሁም ካወኳቺሁ ጀምሮ ሁልጊዜ አንዳይነት ነዉ ከለሩ ጥቁር እና ነጭ ነዉ 🤔
@hwuliat6579
2 ай бұрын
በከስተመር ፍላጎት ትዛዝ እንጅ በሱ ፍላጎት አይደለም
@fbrtjf7878
2 ай бұрын
የታዘዙትን ነው እሚሰሩት
@Rabeah-zn8gp
2 ай бұрын
ያረብ እኛም ለማዘዝ ያብቃን እሳቸውም አላህ ገዘባቸው ይባአክ አላህ በሰጣቸው ሙያ ጠራትባለው ሰለሚሰሩ በአዱኒያም በአከይራም ትርፋማ ይሆናሉ አላህም ይወዳቸዋል እሱን ፈርተው እስከሰሩ ድረስ ጥራቱ በእይታ ያስታውቃል
@user-vi1ku7vt8g
2 ай бұрын
ኧባክህ ሲጠይቋቹ በውስጥ መልሳቹ ሌላ እዚህ ሌላ እምታወራው በጣም ታሳዝናላቹ ዋጋ መጨመሩን ስታውቅ ገዘብ ለመመለስ ነው ጥረትህ እሽ እኛድሮ የከፈልነው ቀብድ ላተ ጠቅሞሀል ነግደህበታል ነገርግን ማንም አይለማመጣቹህ እያልክ ነው እምታማርረን ቀብዱን ለመመለስ
@saadaseid
2 ай бұрын
እኔ ካዘዝኩኝ አንድ አመትሆነዉ ኡስሚ እኔ ስመጣ ነበር እንድሰራልኝ የፈለኩት ግደታ መዉጣት አለበት ካልክ ንገረኝ
@user-rq2ot2ws4l
2 ай бұрын
ስራችሁ እማ አደኛነው የኔን ባላየውምገነ. ግን በየት ልውሰደው. መገዲዝግነው አላችሁ😢
@aminaahmed-zz9dj
2 ай бұрын
እሽ ሀይቅ ታደርሳላችሁደ ወንድሜ እስከ ስንት ወር ይቆያል ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ
@enatager5416
2 ай бұрын
የሀይቋአብረን እናሥጭናለን አዝዧለሁ
@aminaahmed-zz9dj
2 ай бұрын
@@enatager5416 ያደርሳሉ ሀይቅ
@tube-hb1li
2 ай бұрын
ኮቻኮ ባለ 6ተከፋቹ ነዉ 41ሽ የምን ማጭበርበር ነዉ
@Tube-ms1oq
2 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱለሠህ ወበረካቱ ቁጥርህንአስገምጥ
@user-up9qq7eh9b
2 ай бұрын
ብርሽን ያዥ እህት በኋላ እንዳታለቅሽ ስንቶች ናቸው ቃብዲ ከፍለው እቃቸውን ያልተከርከቡ ሲደውል እራሱ አንስተው ማውራት አይፋልጉም
@hehjj3505
2 ай бұрын
😮ደሞ ትላላጣለህ 40ሺብር አላለም 60ሺብር አይሻልህም ተከፍሎህ እኮ ነው ውሻ ከስተመር እንደዚህ አትናገር
@HawaSaid-fw6od
2 ай бұрын
ሰልክ አይመልሱም ሰው እደት ነው የምታዙት
@tube-hb1li
2 ай бұрын
እኔ በተራየ ተቃጥየ ነበር አሁን ደሞ ባለተራ እየተቃጨለ አየሁ😂አላህ ይሁናችሁ ኮሜተሮች
@hayatsaid7785
2 ай бұрын
ደሞ እደት ነው በፈለጋችሁበት ወቅት ማሰራት ትችላሰችሁ ብላችሁ ብር የከፈልነውስ?? እራሳችሁ ተስማምታችሁ አሁን ደሞ 2 አመት ከሆናችሁ አናስተናግድም? ምን ማለት ነው የኛም ብርኮ እየሰራችሁበት ነው የሰጠናችሁ ብርኮ እቃየ ይቀደም ብለን እጂ ሌላ ብንገዛበት ያተርፍል ተግባባን
@user-gp9sf9cn7g
2 ай бұрын
እና የዛሬ ሁለቴ አመት ሀዋላ 70ሪያል ነበር ዘንድሮ33እስከ 34ባለው ነው
@fatemahhhg665
2 ай бұрын
እኔም እደዛው ነበር ግን ካደኝ
@fatemahhhg665
2 ай бұрын
ወላሂ እህቶቸ አትጥለቡ በሚድያ እኔን ከዱኝ
@Hayuti26
2 ай бұрын
ኧረ ወላሂ አትጠባረር ሆ ዱኒያ መሆኑን አትዘጋ
@fatemahhhg665
2 ай бұрын
ገንዘባችንን መልስልን አላስተናግድም ካልክ
@aminamoh619
2 ай бұрын
በግ ታዳ ምን ይበጣጥስሀል አርባሺ አላልክም ደፍር
@HaHa-cs8ty
2 ай бұрын
መሳደብ ምን አስፈለገ
@fbrtjf7878
2 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው ግድ ግዙኝ አላለ
@FuFg-tk9xh
2 ай бұрын
ቁጥርአስቀምጥልነ
@HelenAdugna-ge7qx
2 ай бұрын
እኔም ወደ አገር ለመግባት ትንሽ ወራቶች ነው የቀረኝ 🙏 ቤቴንም ጨርሻለሁ አሁን የቀረኝ እናንተጋ ያለው እቃዎች ናቸው ❤❤በ አላ Esm ፈጣን በልልኝ ቤተሰብ እቃውን አስገቢ እየ አሉኝ ነው መስከረም ላይ ነው ያዛዝኩት 🙏ግን እኔ ቅራታ አለኝ የኔ ቅሬታ ስልክ voice ስደረግ አትመልሱም ሲደወል አታነሱም ይሄ የኔ ቅሬታ ነው 🙏ሌላው ነገር በጣም አሪፍ ነው በቃ ከቻላችሁ ስልክ መልሱ እኔ ስንቴ voice አስቀመጥኩ ግን አይታችሁ ዝም ነው ወላህ🙏🙏የኔ እቃ እዚህ ውስጥ አንድም የለም ጭራሽ አልተሰራም ማለት ነው 😢😢😢😢 Esm በአላ እንደ ምንም ሆነህ የኔን እቃ አፋጥንልኝ እና ቤቴን ድምቅ ፍክት አድርግልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@lubabamohmmed4324
2 ай бұрын
እረ እዚህ ቤት ሁሉም ውድ ነው
@foziatube691
2 ай бұрын
ሁለት አመት ድረስ ታቆያላችሁ ማለት ነው😥
@zakirgetahon168
2 ай бұрын
ሀገርሠላም፡ከሆነ፡ሁሉምበጌዜውይሠራል፡ሀገርሠላምእዲሆን፡ዱአማርግነው
@yeshiyesuf9494
2 ай бұрын
🎉🎉
@user-gp9sf9cn7g
2 ай бұрын
አራ ተው እናንተ 😂ሆ ምን እያልክ ነው ይህ እኮ ጥቅም ገዤው ጥቅም ስላለ ነው ሚገዛው ሸጪው ሄድህም ምታስትካክለው ጥቅም ሰለምታገኘ ነው
@MKl-zu9tp
2 ай бұрын
እኔአይንዋዥሁኛለሁእፍፍፍ
@hayatsaid7785
2 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ 40ሸብር????እረ ዝህ ቤት የተለየ ነው ምን ጉድ ነው???
@user-np4ns3vr3d
2 ай бұрын
ማዘዝ እንፈልጋለን በዋስአፕ አናግሩን ለምን አትመልሱም 4 ወሪዋሳብ ላይ መልስ የለም????
@user-vi1ku7vt8g
2 ай бұрын
ባታዥ ይሻልሻል እኛን ያየ ይቀጣ
@user-np4ns3vr3d
2 ай бұрын
@@user-vi1ku7vt8g ውዷየ ያዘዝኩት አለኝ ግን የቀርኝ ነበር ለማስተካከልነው አንችስ ምን ሁነሽ ነው ???
@hawamedia655
2 ай бұрын
በምን ቋንቋ ለሁሉም ልናገር አትዘዥ ያዥ ብርሽን
@hawaadud5075
2 ай бұрын
ምነው እማርክ በነፃ የሰጠህ እሰከሚመስል እህ
@zinetmohammed-1184
2 ай бұрын
በነፃ የምትወስድ ትመሥላለክ
@user-mm4ie4rs4c
2 ай бұрын
እረሀዉይበዋስታብመልሽ 2ወሬሊከርዲማዲረግተያዞኩእእእእ
@ujuuh7212
2 ай бұрын
ቀለም እንቀባለን ይላሉ ደሞ ጀምራችሁ ልትሰጡነዌደ ታድያ ማካበድ ብቻ
@user-ke7yu8vz4p
2 ай бұрын
40ሺ እረ በጣም አበዛችሁት
@maritube1978
2 ай бұрын
ሀዋሽ ታደርሳላችሁ
@hawamedia655
2 ай бұрын
ስትሄጅ እራስሽ አሰሪ በኦላይን አትዘዥ በቪዲወ እና በግል አንድ አይነት አይደሉም ስንት ለፍተን የምናገኘውን ገንዘብ አንሸወድ
@user-ke7yu8vz4p
2 ай бұрын
20ሺ የሚሸጥ እቃ አርባ ሺ
@user-wj4oq5tq8g
2 ай бұрын
አርባሽብር አረጉድ ውድ ብቻ አይገልፀውም 🤔🤔🤔🤔🤔
@AbAbrsh-rx7go
2 ай бұрын
Rekashi new 45 shi new
@medinaa-tc7sr
2 ай бұрын
እኛም ደንግጠናል አለ ሠዉየዉ😂😂😂😂
@fatimaa615
2 ай бұрын
ከስተምር አታከብሩም በነጣ እምሰጡ ነው እሚመስላችሁ
@user-hk2rs4qn4b
2 ай бұрын
አርባ ሽብር ነው ያለው ወይስ ጆሮየ ነው ኡኡኡኡኡኡ ኡስሚ ያስጠጣል እየጠጣችሁ እዩት በናት
@medinaa-tc7sr
2 ай бұрын
የለለነዉ የሡ ከፋ
@zdnurutube7455
2 ай бұрын
አረ ባክህ እና ሲፈለግ ካልደረሰ አስር አመት አቆይተህ በነፃ ብትሰጠኝ ምን ያደርግልኛል ቀልደኛ ትዝዝ ከበዛባችሁ ትዛዝ አለመቀበል ነው
@user-vi1ku7vt8g
2 ай бұрын
ብልግናቸው ከንግግሩ መለየት ማንም አያቅተውም በውስጥ ሲጠይቋቸውኮ መስም አይሰጡም በስደት መከራነው ቢመልሱም ግን እዚህ መቶ 2 አመት ምናምን እያለ ይበጠረቃል የኛ ችግር አስመስሎ
@hawamedia655
2 ай бұрын
የእነሱን ችግር ስደወል እራሱ መቸ ያነሳሉ ከሁለት መቶ በላይ ብር ተረክበው
@zdnurutube7455
2 ай бұрын
@@user-vi1ku7vt8g እንዳንድ ሰወች ሲያልፍላቸው የነበሩበትን ይረሳሉ
@zdnurutube7455
2 ай бұрын
@@hawamedia655 ብዙ ጊዜ አያለሁ ኮመንት ላይ ብራቸንን መልሱ ሁለት አመት አለፈን ስልክ አንሱ የሚሉ በጣም ብዙ ናቸው
@semirayewlolji8764
2 ай бұрын
ማሻአላህ
Пікірлер: 88